fa
Feedback
Yoni Tech hub

Yoni Tech hub

رفتن به کانال در Telegram

🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MO For any advert @Fox_Promotion1

نمایش بیشتر
2 306
مشترکین
-124 ساعت
-177 روز
-2430 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+24
در 5 کانال‌ها
مه '26
+111
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+157
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+155
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+160
در 11 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+138
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+154
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+241
در 17 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+106
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+743
در 28 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+585
در 56 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+677
در 18 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+341
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+216
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+450
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '240
در 7 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+63
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
19 ژوئن+1
18 ژوئن+1
17 ژوئن0
16 ژوئن+2
15 ژوئن0
14 ژوئن+2
13 ژوئن+2
12 ژوئن0
11 ژوئن+1
10 ژوئن0
09 ژوئن+3
08 ژوئن0
07 ژوئن+1
06 ژوئن+1
05 ژوئن+2
04 ژوئن+5
03 ژوئن+3
02 ژوئن0
01 ژوئن0
پست‌های کانال
2
Gemini App ከ Play store አልወርድ ብሎ ጠፍቶ ያስቸገረዉ ሰዉ አለ? 30👍 ካለ አሳያለዉ አሳዉቁኝ በላይክ።
12
3
📱𝘁𝗶𝗸𝘁𝗼𝗸 account  መግዛት የምፈልጉ ካላችሁ በዝህ 👉 @fox_promotion2 አናግሩኝ✅
100
4
https://t.me/Habeshaidbot?start=8748602685 ይህንን ቦት ተጠቅመው ማንኛውንም የቴሌግራም መለያ ID፣ ቻናል እና ፕሮፋይል መረጃ በሰከንድ ውስጥ ማወቅ ይችላሉ! አሁኑኑ ይሞክሩት፦
17
5
⚠️የስልካችሁን ስክሪን ከጥፋት የሚታደጉ 3 ጠቃሚ ምክሮች!በተለይ የ AMOLED ስክሪን ያላቸው ስልኮች (እንደ Samsung እና iPhone) ለረጅም ጊዜ በአንድ አይነት ምስል ላይ ከቆዩ "Scree
⚠️የስልካችሁን ስክሪን ከጥፋት የሚታደጉ 3 ጠቃሚ ምክሮች!በተለይ የ AMOLED ስክሪን ያላቸው ስልኮች (እንደ Samsung እና iPhone) ለረጅም ጊዜ በአንድ አይነት ምስል ላይ ከቆዩ "Screen Burn-in" ወይም በስክሪኑ ላይ የማይለቅ ጥላ (Shadow) ሊያመጡ ይችላሉ። ይህ እንዳይሆን እነዚህን አድርጉ፦ 😀 ቋሚ የሆኑ ምስሎችን (Static Icons) ቀይሩ ሁልጊዜ አንድ አይነት "Wallpaper" ለረጅም ጊዜ አትጠቀሙ። 😎መፍትሄ፦ በየሳምንቱ Background ምስሉን (Wallpaper) ቀይሩት። እንዲሁም ከዚህም በተጨማሪ በስክሪኑ ላይ ያሉ አፖችን ቦታ በየጊዜው በመቀያየር ስክሪኑ በአንድ በኩል ብቻ እንዳይዝል ወይም ቅርፅ እንዳይዝ ያደርገዋል። 😀 የ-Navigation Bar ምልክቶችን መደበቅ ✅ከታች የሚታዩት ሶስቱ ምልክቶች (Back, Home, Recent) ሁልጊዜ ስክሪኑ ላይ ስለሚሆኑ ምልክታቸው ስክሪኑ ላይ የመቅረት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። መፍትሄ፦ Settings > Display > Navigation Bar ውስጥ በመግባት ወደ "Swipe Gestures" ይቀይሩት። ይህም ስክሪኑ ሙሉ በሙሉ ንፁህ እንዲሆንና ምልክቶች ተለጥፈው እንዳይቀሩ ያደርጋል። 😀 ከፍተኛ ብርሃን (Brightness) ለረጅም ጊዜ አትጠቀሙ "Auto-Brightness" ማብራት ወይም ብርሃኑን ከ 50% በታች ማድረግ ይመከራል። በተለይ ፀሐይ ላይ ካልሆናችሁ በስተቀር ብርሃን ብትቀንሱ ለስክሪኑም ለባትሪውም ጥቅም አለው። 💡 ወርቃማ ምክር፦ ስልካችሁ ስክሪን ላይ "Ghost Image" ወይም ጥላ ካያችሁ፣ "Screen Burn-in Fixer" የሚባሉ ቪዲዮዎችን ዩቲዩብ ላይ ከፍታችሁ ለጥቂት ደቂቃዎች በማየት ስክሪኑን ለማስተካከል መሞከር ትችላላችሁ ። ከጠቀማችሁ 👍❤️
27
6
የአሜሪካ መንግሥት Anthropic AI የለቀቃቸውን እጅግ intelligent የሆኑትን ሞዴሎችን አገደ! የአሜሪካ መንግሥት ለአንትሮፒክ ኩባንያ በሰጠው አስቸኳይ ትዕዛዝ መሰረት ኩባንያው ይፋ ያደረጋ
የአሜሪካ መንግሥት Anthropic AI የለቀቃቸውን እጅግ intelligent የሆኑትን ሞዴሎችን አገደ! የአሜሪካ መንግሥት ለአንትሮፒክ ኩባንያ በሰጠው አስቸኳይ ትዕዛዝ መሰረት ኩባንያው ይፋ ያደረጋቸውን የClaude 5 ቤተሰብ የሆኑትን Fable 5 እና Mythos 5 የተባሉ ሞዴሎቹን ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ እንዲያደርግ ተገዷል። 🛑 የእገዳው ዋና ምክንያት ምንድን ነው? 1. የብሔራዊ ደህንነት ስጋት (National Security)፦ የአሜሪካ የንግድ ሚኒስቴር እገዳውን የጣለው የExport Control ህግን በመጥቀስ ነው። መንግሥት እነዚህ ሞዴሎች ከአሜሪካ ውጭ ባሉ የውጭ አገር ዜጎች ወይም ለደህንነት አስጊ በሆኑ አካላት እጅ ከገቡ ትልቅ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ የሚል ስጋት አለው። 2. የJailbreaking ስጋት፦ መንግሥት እገዳውን የጣለው የFable 5 ሞዴል የተገነባለትን የደህንነት ገደብ በማለፍ (jailbreak በመደረግ) የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ክፍተታቸውን በቀላሉ ለማግኘት እንደሚያግዝ ፍንጭ ስላገኘሁ ነው ብሏል። አዲሱ የMythos-class ሞዴል የሶፍትዌር ደህንነት ጉድለቶችን በደቂቃዎች ውስጥ የመለየት ከፍተኛ ብቃት አለው። 3. በAnthropic እና በPentagon መካከል ያለው ውጥረት፦ ይህ እገዳ የመጣው በኩባንያው እና በመንግሥት መካከል ቀደም ሲል ከነበረው አለመግባባት ቀጥሎ ነው። Anthropic የAI ቴክኖሎጂው ለጦርነት እና ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ለሚንቀሳቀሱ (Autonomous) የጦር መሣሪያዎች ላይ እንዲውል ፍቃደኛ ባለመሆኑ ከአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ጋር ያለዉ ግንኙነት ሻክሯል። መንግሥት ማንኛውም የውጭ አገር ዜጋ (በአሜሪካ ውስጥም ሆነ ውጭ ያሉ የኩባንያውን የውጭ አገር ሰራተኞች ጨምሮ) እንዳይጠቀሙበት በማገዱ ኩባንያው ደግሞ የማንኛውንም ተጠቃሚ ማንነት ለይቶ መዝጋት ስለማይችል ለጊዜው ሞዴሎቹን ለሁሉም ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ ዘግቷል። (ቀደምት የነበሩት Sonnet እና Haiku ሞዴሎች ግን አሁንም ይሠራሉ)። Anthropic ውሳኔውን አጥብቆ ተቃውሟል። "የተገኘው የደህንነት ክፍተት በሌሎች የAI ሞዴሎችም (እንደ OpenAI GPT-5.5) ላይ ያለና የተለመደ ነው" ብሏል። አሁን ላይ ጉዳዩን በውይይት ለመፍታት ከፍተኛ የቴክኒክ ቡድኑን ወደ ዋሽንግተን ልኳል። ይህ ክስተት በAI ታሪክ ውስጥ መንግሥት አንድን የAI ሞዴል ለሕዝብ ክፍት ከተደረገ በኋላ ሲያግድ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። 💬 እናንተስ በዚህ ውሳኔ ላይ ምን ታስባላችሁ? መንግሥታት በAI ቴክኖሎጂ ላይ እንዲህ ዓይነት ቁጥጥር ማድረጋቸው ተገቢ ነው ወይስ የቴክኖሎጂ ዕድገትን ያደናቅፋል? በኮሜንት አጋሩን! @bighabesha_softwares
43
7
ሰበር፡- በስተመጨረሻ አደረጉት አሜሪካ እና ኢራን ተስማሙ.... ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር የተደረገው የሰላም ስምምነት በይፋ መጠናቀቁን እና የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በድጋሚ ክፍት መሆኑን ተና+1
ሰበር፡- በስተመጨረሻ አደረጉት አሜሪካ እና ኢራን ተስማሙ.... ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር የተደረገው የሰላም ስምምነት በይፋ መጠናቀቁን እና የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በድጋሚ ክፍት መሆኑን ተናግረዋል። ያዝልቅላችሁ ሌላ ምን ይባላል ✌️
33
8
Your Go-To Telegram Search Tool👉 MySearch Easily find the groups, channels, videos, and music you’re looking for on Telegram
Your Go-To Telegram Search Tool👉 MySearch Easily find the groups, channels, videos, and music you’re looking for on Telegram — fast and accurately. 👉 https://t.me/mysearch?start=8119058330
1
9
🎬🤖 በAI የተሰራ የመጀመሪያው ባለሙሉ ርዝመት ፊልም በካንስ ፊልም ፌስቲቫል ትኩረት ስቧል! "Hell Grind" የተሰኘው ፊልም በAI የቪዲዮ መሳሪያዎችን በመጠቀም በ14 ቀናት ውስጥ ብቻ ተጠና
🎬🤖 በAI የተሰራ የመጀመሪያው ባለሙሉ ርዝመት ፊልም በካንስ ፊልም ፌስቲቫል ትኩረት ስቧል! "Hell Grind" የተሰኘው ፊልም በAI የቪዲዮ መሳሪያዎችን በመጠቀም በ14 ቀናት ውስጥ ብቻ ተጠናቋል። የፊልሙ በጀትም ወደ 500,000 ዶላር ገደማ እንደደረሰ ተነግሯል። 😲 ግን ከዚህ በላይ የሚያስደንቀው ነገር አለ! የፊልሙን የመጀመሪያ 25 ደቂቃዎች ለማዘጋጀት 253 የመጨረሻ ምስሎች (shots) እንዲገኙ ቡድኑ 16,181 ክሊፖችን አመንጭቷል። ይህ ማለት ለአንድ የተሳካ ምስል በአማካይ 64 ጊዜ ሙከራ ተደርጓል ማለት ነው! 📝 አንዳንድ AI Prompt-ዎች 15 ሰከንድ የሚቆይ ጠቃሚ ቪዲዮ ለማመንጨት እስከ 3,000 ቃላት ይደርሱ ነበር። 💡 ከዚህ የምንማረው ዋና ትምህርት፦ AI ስራዎችን እያፈጠነ ቢሆንም የሰው ፈጠራን አልተካም። ይልቁንም ከመቼውም ጊዜ በላይ ዋጋ እያገኙ ያሉት፦ 🎭 የታሪክ አቀራረብ (Storytelling) 🎬 ዳይሬክቲንግ (Directing) ✂️ ኤዲቲንግ (Editing) 🎨 ጥራትን የመለየት ክህሎት (Taste) ዛሬ ማንኛውም ሰው ቪዲዮ ማመንጨት ይችላል፤ ነገር ግን ጥሩ ፊልም መፍጠር አሁንም የባለሙያዎች ጥበብ ነው።
41
10
Hacker ወንጀለኛ አደለም ! ✅ብዙ ሰዎች hacker ሲባል ወንጀለኛ ብቻ አድርገዉ ነዉ የሚያስቡት ነገር ግን ሁሉም ሀከሮች ወንጀለኞች አይደሉም። ✅ Hacker ማለት በቀላሉ ኮምፒውተር፣ ኔትወርክ
Hacker ወንጀለኛ አደለም ! ✅ብዙ ሰዎች hacker ሲባል ወንጀለኛ ብቻ አድርገዉ ነዉ የሚያስቡት ነገር ግን ሁሉም ሀከሮች ወንጀለኞች አይደሉም። ✅ Hacker ማለት በቀላሉ ኮምፒውተር፣ ኔትወርክ ወይም ሶፍትዌር ስርዓትን በጥልቅ የሚገነዘብ እና ያንን እውቀት ችግር ለመፍታት ወይም ስርዓትን ለመሻሻል የሚጠቀም ሰው ነው። ➡️የHacker ዓይነቶች:- ✅White Hat Hacker    – በሕጋዊ መንገድ የደህንነት ችግሮችን ይፈትሻሉ    – ኩባንያዎችን ከጥቃት ይጠብቃሉ    – “Ethical Hacker” ይባላሉ ✅Black Hat Hacker    – ያለፈቃድ ሲስተም ይገባሉ    – መረጃ ይሰርቃሉ ገንዘብ ያጠፋሉ    – እነዚህ ናቸው ሰዎችን የሚያጭበረብሩት ✅Gray Hat Hacker    – መካከለኛ ናቸው    – አንዳንድ ጊዜ ያለፈቃድ ይገባሉ ግን ለጉዳት አይደለም    – ችግሮችን አግኝተው ሊያሳውቁ ይችላሉ ተጨማሪ ከፈለጉ 👍 ያድርጉ መልካም ምሽት።
39
11
❗️Please Please ሰዎች ተጠንቀቁ❗️ የኔ ፎሎወሮች የሆናቹ ቢያንስ አትሸወዱ በዝህ ጉዳይ ከአንድም ሁለት ሶስቴ ነግርያቹሀለዉ። ከላይ የምታዩት አይነት ሊንኮች ግሩፕ ላይም ሆነ የምታቁት ሰዉ+1
❗️Please Please ሰዎች ተጠንቀቁ❗️ የኔ ፎሎወሮች የሆናቹ ቢያንስ አትሸወዱ በዝህ ጉዳይ ከአንድም ሁለት ሶስቴ ነግርያቹሀለዉ። ከላይ የምታዩት አይነት ሊንኮች ግሩፕ ላይም ሆነ የምታቁት ሰዉ የቅርብ ቤተሰባቹ እንኳ ቢልኩላቹ አትንኩ በቃ ከቻላቹ ከኮንታክት Delate አድርጉ (በስህተት እንኳ ላለመንካት):: ሰሞኑን ብዙ ሰዎች ጉድ ሁነዋል ሊንኩን ስትነኩ አካዉንታቹ ይጠለፍና የማይሆን የ*ልግና ቪድዮ ሁላ ለምታዉቁትና ለሚያዉቃቹ Contact ይልካል(ለአባት እናትህም ሊሆን ይችላል) በቃ ተጠንቀቁ ለላ ምን ይባላል።
38
12
بدون متن...
36
13
SAMSUNG ተጠቃሚ ከሆናችሁ ካለምንም ተጨማሪ አፕልኬሽን የስልካችሁን አፕልኬሽኖች እና ሙሉ የስልካችሁን ገፅታ በሚያማምሩ THEMES እንደዚህ ማሳመር ትችላላችሁ እንዴት እንደምታደርጉት ቪዲዮ እለቃ
SAMSUNG ተጠቃሚ ከሆናችሁ ካለምንም ተጨማሪ አፕልኬሽን የስልካችሁን አፕልኬሽኖች እና ሙሉ የስልካችሁን ገፅታ በሚያማምሩ THEMES እንደዚህ ማሳመር ትችላላችሁ እንዴት እንደምታደርጉት ቪዲዮ እለቃለሁ እስከዛ ግን ሞቅ አርጉት 👍🔥❤️
111
14
SAMSUNG ተጠቃሚ ከሆናችሁ ካለምንም ተጨማሪ አፕልኬሽን የስልካችሁን አፕልኬሽኖች እና ሙሉ የስልካችሁን ገፅታ በሚያማምሩ THEMES እንደዚህ ማሳመር ትችላላችሁ እንዴት እንደምታደርጉት ቪዲዮ እለቃ
SAMSUNG ተጠቃሚ ከሆናችሁ ካለምንም ተጨማሪ አፕልኬሽን የስልካችሁን አፕልኬሽኖች እና ሙሉ የስልካችሁን ገፅታ በሚያማምሩ THEMES እንደዚህ ማሳመር ትችላላችሁ እንዴት እንደምታደርጉት ቪዲዮ እለቃለሁ እስከዛ ግን ሞቅ አርጉት 👍🔥❤️
1
15
Elon Musk የአለማችን የመጀመርያው Trillionaire ሆነ። የTesla ኤሌክትሪክ መኪኖች እንዲሁም የSpaceX ባለብዙ ድርሻ ባለቤት የሆነው Elon Musk ባለ 13 አሃዝ የገንዘብ ባለቤት
Elon Musk የአለማችን የመጀመርያው Trillionaire ሆነ። የTesla ኤሌክትሪክ መኪኖች እንዲሁም የSpaceX ባለብዙ ድርሻ ባለቤት የሆነው Elon Musk ባለ 13 አሃዝ የገንዘብ ባለቤት መሆን ችሏል። አለማችን የመጀመርያውን ቢሊዮነር ( John D. Rockefeller) ካየች ከ110 አመታት በኋላ የመጀመርያውን ትሪሊየነር አግኝታለች። @bighabesha_softwares
34
16
🎬 ምርጥ የAI ቪዲዮ መስሪያ እና ማስተካከያ መሳሪያዎች (2026) በAI እገዛ ፕሮፌሽናል ቪዲዮዎች መፍጠር ወይም ማስተካከል ትፈልጋላችሁ? እነዚህ በጣም ታዋቂ እና ኃይለኛ መሳሪያዎችን ይሞክሩ።
🎬 ምርጥ የAI ቪዲዮ መስሪያ እና ማስተካከያ መሳሪያዎች (2026) በAI እገዛ ፕሮፌሽናል ቪዲዮዎች መፍጠር ወይም ማስተካከል ትፈልጋላችሁ? እነዚህ በጣም ታዋቂ እና ኃይለኛ መሳሪያዎችን ይሞክሩ። 🎥 የAI ቪዲዮ መፍጠሪያዎች 🔹 Wan 2.6 – create.wan.video 🔹 Kling AI – klingai.com 🔹 Pika Labs – pika.art 🔹 Sora 2 – sora.com 🔹 Runway Gen-4.5 – runwayml.com 🔹 Gemini Veo 3.1 – aistudio.google.com 🔹 Synthesia – synthesia.io ✂️ የAI ቪዲዮ ማስተካከያ መሳሪያዎች 🔹 Descript – descript.com 🔹 OpusClip – opus.pro 🔹 ElevenLabs (ድምፅ እና Voice Cloning) – elevenlabs.io 🔹 Veed.io – veed.io 🔹 Submagic – submagic.co 💡 ከእነዚህ መሳሪያዎች ብዙዎቹ ከጽሑፍ (Text Prompt) ብቻ ቪዲዮ መፍጠር፣ ድምፅ መጨመር፣ ሰብታይትል መፍጠር እና አጭር ይዘቶችን (Shorts/Reels) በራስ-ሰር ማዘጋጀት ያስችላሉ። 🚀 እርስዎ የትኛውን እየተጠቀሙ ነው? አስተያየትዎን comment! SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
49
17
👆👆በዝህ አፕ የአለም ዋንጫ ማየት ትችላላቹ። ተጨማሪና አማራጭ አፕ ከፈለጋቹ👉 LIVE
47
18
🏆አለም ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል🔥 ሀገሬ ቲቪ ጫወታዎቹን ያስተላልፋል🔥 እናንተስ ተጨማሪ አለም ዋንጫ በስልክ ማያ አፕ ትፈልጋላቹ? የምት ፈልጉ 👍
🏆አለም ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል🔥 ሀገሬ ቲቪ ጫወታዎቹን ያስተላልፋል🔥 እናንተስ ተጨማሪ አለም ዋንጫ በስልክ ማያ አፕ ትፈልጋላቹ? የምት ፈልጉ 👍
45
19
በ2026 አለም ዋንጫ ተግባራዊ የሚደረጉ ቴክኖሎጂዎች 1. የሮቦት ውሾች የሜክሲኮ ፖሊስ የሮቦት ውሻዎችን ይጠቀማል። የGuadalupe ከተማ ፖሊስ ሰዉ በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች እነዚህን ባለ4 እግር
በ2026 አለም ዋንጫ ተግባራዊ የሚደረጉ ቴክኖሎጂዎች 1. የሮቦት ውሾች የሜክሲኮ ፖሊስ የሮቦት ውሻዎችን ይጠቀማል። የGuadalupe ከተማ ፖሊስ ሰዉ በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች እነዚህን ባለ4 እግር የሮቦት ውሾች በማሰማራት አካባቢውን በመቃኘት video ቀርፀው በonline ለፖሊስ ጣቢያ ይልካሉ። መሳሪያ አይታጠቁም። ይልቁንም ፀብና ብጥብጥ በሚመለከቱበት ጊዜ በተገጠመላቸው የድምፅ ማጉያ በመጠቀም ብጥብጡ እንዲቆም ትዕዛዝ ያስተላልፋሉ ተብሏል። 2. Referee Body camera ሁሉንም 104 ጨዋታዎችን የሚገኙ ዳኞች ሰውነታቸው ላይ ካሜራ ይገጠማል። ስለዚህ ከዳኞች perspective ጨዋታውን በመመልከት ሜዳ ውስጥ እንዳለን እንዲሰማን ያደርጋል። 3. Sensor የተገጠመላት የመጫዎች ኳስ Trionda የተሰኘችው Adidas የሰራት ይህቺ ኳስ በውስጧ IMU Sensor ተገጥሞላታል። በዚህ Sensor አማካኝነት በ1 ሰከንድ 500 ጊዜ አጠቃላይ የኳሷ እንቅስቃሴና ፍጥነት ወደ VAR room ይላካል። ስለዚህ የVAR ዳኞች ማንኛውንም ውሳኔ በቀላሉ ለመወሰን ያስችላቸዋል። 4. የተጫዋቾች 3D model እየነዳንዱ ተጫዋች የራሱ 3D ሞዴል ተሰርቶለታል። ስለዚህ የሁሉም ተጫዋች እያንዳንዱ እንቅስቃሴ Realtime track ይደረጋል። ይህም ለsemi Automated offside technology ግብአት ይሆናል። እንደዚህ አይነት technology በእግር ኳስ ተግባራዊ መደረጉ የእግር ኳስን ውበት ያጠፋዋል ብላችሁ ታስባላችሁ? @bighabesha_softwares
54
20
🔴አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🔴 ✅​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን
🔴አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🔴 ✅​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ⏳​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​⚡️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።❤️
38