Yoni Tech hub
الذهاب إلى القناة على Telegram
🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MO For any advert @Fox_Promotion1
إظهار المزيد2 262
المشتركون
-124 ساعات
-187 أيام
-4630 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+9
في 0 قنوات
يونيو '26
+30
في 10 قنوات
Get PRO
مايو '26
+111
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+157
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+155
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+160
في 11 قنوات
Get PRO
يناير '26
+138
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+154
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+241
في 17 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+57
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+55
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+106
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+743
في 28 قنوات
Get PRO
مايو '25
+585
في 56 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+677
في 18 قنوات
Get PRO
مارس '25
+341
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+216
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+62
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+450
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '240
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '240
في 7 قنوات
Get PRO
سبتمبر '240
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+63
في 1 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 13 يوليو | +2 | |||
| 12 يوليو | +1 | |||
| 11 يوليو | 0 | |||
| 10 يوليو | +3 | |||
| 09 يوليو | 0 | |||
| 08 يوليو | 0 | |||
| 07 يوليو | 0 | |||
| 06 يوليو | 0 | |||
| 05 يوليو | 0 | |||
| 04 يوليو | +2 | |||
| 03 يوليو | +1 | |||
| 02 يوليو | 0 | |||
| 01 يوليو | 0 |
منشورات القناة
አሁኑኑ ማጥፋት ያለባቹ ድብቅ Setting !
➡️ወደ Google ግቡና ፕሮፋይላቹን ንኩ > Manage your google account ንኩ > Data & Privacy > Personalisation settings > ከዛ ወረድ ስትሉ Web & App activity የሚል አለ እሱ On ከነበረ Of አድርጉት።
➡️ይህ Of ካልሆነ Google የናንተን Personal ዳታ ለተለያዩ ሳይቶች በቀላሉ አሳልፎ ይሰጣል ለዝህ Of ማድረግ ይኖርባቹሀል።
ከተጠቀማችሁበት 👍 ይደረግ
| 2 | ፅድት ያለ አፕ
➡️ይህ አፕ የፈለጋቹትን ቪድዮ ወደ አዉዲዮ ይቀይርላቹሀል በጣም ቀላል ነዉ ትገቡና Video to MP3 የሚለዉን በመንካት የፈለጋቹትን መርጣቹ መቀየር ነዉ።
አፑ ይሄዉ 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.audio.mp3cutter.videotoaudio | 26 |
| 3 | 😊 ስልካችሁ Screen Record ከሌለው የፈለጋችሁትን ነገር በቀጥታ በ HD Quality Record 🔴የምታረጉበት APP ነው ተጠቀሙበት
✔️ በተለይ ስልካችሁ Screen recording future ከሌለው ይህ አሪፍ ምርጫ ነው በዛላይ Premium version እና ከማስታወቂያ ነፃ የሆነ ነው ይለቀቅ?👍 | 26 |
| 4 | 👤 ውድ FoxPromotion!
🚀 ጓደኞችዎን ይጋብዙ እና ሽልማት ያግኙ!
🔗 የእርስዎ የጋባዥ ሊንክ (Referral Link)፦
https://t.me/MicroEarn1Bot?start=7388630298
✅ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ሰዎች ቦቱን ሲቀላቀሉ ለእርስዎ ይቆጠራል።
📊 ያጋበዙት ጠቅላላ ሰው፦ 0 | 27 |
| 5 | 👉How to mute my group(Enable silent mode)?
Sometimes you want to close the group and no body can send any message,this is mute mode.
to enable send this in your group:
!mute on
and to disable mute mode:
!mute off
------
add group booster to your group now 👇: | 55 |
| 6 | የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ለማስተካከል
⚫Settings ውስጥ ግቡና Accessibility የሚለውን ምረጡ።
⚫Installed Apps ውስጥ ስትገቡ ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ On የሆነ ካለ Off አድርጋችሁ ውጡ።
የከፈታችሁትን CBE አፕሊኬሽን ዘግታችሁ እንደገና ስትከፍቱት ይሰራላችኋል።
@bighabesha_softwares | 20 |
| 7 | OpenAI launches new GPT-5.6 models.
ከአሜሪካ መንግስት ጋር ለ12 ቀናት በደህንነት ፍተሻ ዙሪያ በነበረው ውይይት ምክንያት ውስን ለሆኑ ተቋማት ብቻ ተለቆ የነበረው GPT-5.6 አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተፈቅዶ ለአለም አቀፍ ተጠቃሚዎች ይፋ ሆኗል።
ይህ አዲሱ ሞዴል በሶስት የተለያዩ ስሪቶች (Variants) የቀረበ ሲሆን እያንዳንዳቸው ለተለያዩ የስራ አይነቶችና የክፍያ መጠን አላቸው።
1️⃣ GPT-5.6 SOL - የOpenAI ዋናውና ትልቁ Flagship ሞደል ሲሆን በተለይ ራሳቸውን ችለው ለሚሰሩ የኮዲንግ ስራዎች (Agentic Coding)፣ በCybersecurityና በባዮሎጂ ምርምሮች ላይ ከፍተኛ አቅም አለው ተብሏል። ከዋና ተፎካካሪው Claude Fable 5 የላቀ ውጤት ያሳየ ቢሆንም በ3 እጥፍ ያነሰ ዋጋ የሚጠይቅና እጅግ ፈጣን ነው።
2️⃣GPT-5.6 Terra - ለዕለታዊ የቢሮና የፈጠራ ስራዎች የተሰራ ሲሆን የቀድሞው የGPT-5.5ን ያህል ጠንካራ አቅም አለው ነገር ግን ዋጋው በግማሽ የቀነሰ እና ወጪ ቆጣቢ ነው።
3️⃣GPT-5.6 Luna - Budget-friendly ሞዴል ሲሆን በጣም ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ እና በዋጋ ደረጃ እጅግ በጣም ርካሹ model ነው።
✨ Main Features
በኮዲንግ ስራዎች ላይ የቶከን አጠቃቀም ቅልጥፍናን በ54% ያሻሻለ ሲሆን፣ ድርጅቶች ለሶፍትዌር ማበልጸጊያ የሚያወጡትን ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል።
ከተለያዩ ሰነዶች እንዲሁም እንደ Slack, Notion, Microsoft 365 እና Google Drive ካሉ አፕሊኬሽኖች ላይ መረጃዎችን በመውሰድ በራሱ ጊዜ ሙሉ የPowerPoint Presentation፣ ፋይናንሻል ሞዴሎችን እና የኤክሴል ስፕሬድሺቶችን ያዘጋጃል።
ቀደም ሲል ከነበሩት ሞዴሎች በ10 እጥፍ በበለጠ ሁኔታ አደገኛ እና ጎጂ የሆኑ የሳይበር ጥቃቶችን የመከላከል አቅም አለው።
ይህንን ሞዴል አሁን ላይ በChatGPT፣ በOpenAI APIና በCodex ላይ መጠቀም ይችላላል።
@bighabesha_softwares | 26 |
| 8 | ❇️ MicroEarnBot Telegram Bot
🎁MicroEarnBot ቦትን ተጠቅመው ልክ ሲገቡ የ 100 ብር ስጦታ በካርድ መልኩ ያገኛሉ በተጨማሪም አንድ ሰው ወደዚህ ቦት ሲጋብዙ 50 ብር ይሰጣል💳
💸 ይህን የመጋበዣ Link በ ቤትዎ ሆነው ለሰው በማጋራት ብቻ በ ወር ውስጥ ከ5,000 እስከ 10,000 ብር ታገኛላችሁ 💰
🔗ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ ገንዘብ ያግኙ
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
https://t.me/MicroEarn1Bot?start=7477735286 | 31 |
| 9 | ✍️ይህንን ታውቃላችሁ ግን የናንተ የግል መረጃዎች Google ለAI ማሰልጠኛነት እየተጠቀመ እንደሆነ ?🫠
ይህም የሆነበት ምክንያት
ጎግል አዲስ ባደረገው የግላዊነት ለውጥ፣ ተጠቃሚዎች ወደ ሰርች፣ ማፕስ (Maps)፣ ሌንስ (Lens) እና ትራንስሌት የሚጭኗቸውን ምስሎችና የድምፅ ቅጂዎች ለሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ማሰልጠኛነት መጠቀም ጀምሯል።
ይህ አሰራር በነባሪነት የበራ (On) በመሆኑ፣ መረጃዎ ለAI ስልጠና እንዳይውል እራስዎ ገብተው ማጥፋት ይኖርብዎታል።
ይህንን ለማድረግ በጎግል አካውንትዎ "Search Services History" ገጽ ውስጥ የሚገኘውን "Save Media" የሚል ሳጥን ማጥፋት (Uncheck ማድረግ) ይኖርብዎታል። እንዲሁም የተቀመጡ መረጃዎች ከጥቂት ወራት በኋላ በራሳቸው እንዲጠፉ (Auto-delete) ማስተካከል ይችላሉ። መረጃዎን ከቴክኖሎጂ ግዙፎቹ ጥበቃ ለማድረግ የቅንጅ(Copy Right) ደህንነት በየጊዜው መፈተሽዎን አይርሱ።
🟢ከጠቀማችሁ 👍🔥 | 34 |
| 10 | OpenAI አዲስ advanced የሆነ Voice model አስተዋወቀ።
GPT-Live የተሰኘው ይህ Voice model ከሮቦት ጋር ሳይሆን ልክ ከእውነተኛ ሰው ጋር እንደማውራት ያለ advanced experience እንዳለው ተነግሯል።
⚫በአንድ ጊዜ መስማትና መናገር (Full-Duplex): ከዚህ በፊት እንደነበረው ንግግሩን ከሰማ በኋላ ጊዜ ወስዶ የሚመልስ ሳይሆን በተመሳሳይ ጊዜ እየሰማ እያሰበ መናገር ይችላል። ልክ እንደ እውነተኛ ሰው "እሺ"፣ "አሃ" እያለ ትኩረት እየሰጠ እንደሆነ ያሳያል። ሀሳባችሁን ለመሰብሰብ ዝምታ ሲያስፈልጋችሁም በትዕግስት ይጠብቃል።
⚫የበለጠ ብልህ እና ፈጣን ነው: ጥልቅ ምርምር፣ search ማድረግ ወይም ከበድ ያሉ ስሌቶችን የሚጠይቁ ጥያቄዎችን ሲጠየቅ GPT-5.5 ሞዴልን በመጠቀም ፈጣን ምላሽ ይሰጣል።
⚫አይቋረጥም: ከበስተጀርባ መልሶችን እስከሚያዘጋጅ ድረስ ንግግሩን ሳያቋርጥ ከእናንተ ጋር ማውራቱን ይቀጥላል።
ይህ ቴክኖሎጂ በሂደት ይበልጥ ውስብስብ፣ ረጅምና ራሳቸውን ችለው ለሚሰሩ Agentic ስራዎች በድምፅ ትዕዛዝ ለመስጠት የሚያስችል አቅም ይፈጥራል።
አሁን ላይ GPT-Live-1 እና GPT-Live-1 mini የተባሉ ሁለት ሞዴሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ለChatGPT ተጠቃሚዎች መለቀቅ ጀምረዋል።
@bighabesha_softwares | 40 |
| 11 | የWhatsAppና Telegram ፉክክር
WhatsApp ይፋ ባደረገው አዲሱ የUsername feature የX post ስር official Telegram account የምታዩትን comment በመፃፍ ተሳልቀዋል።😁
"በ2014 የተከናወኑ ነገሮች
⚫ይህ meme ተሰራ።
⚫Iphone 6 ወጣ።
⚫Username Telegram ላይ ጀመረ።"
እንደሚታወቀው Telegram ላይ username የጀመረው በ2014 ነው። Whatsapp ግን ከ12 አመታት በኋላ ሰሞኑን ይፋ አድርጎታል።
Telegram ላይ username የአንድ ሰው አካውንት unique መለያ ከመሆን አልፎ በcrypto መገበያየትም ይቻላል።
✍️ቴሌግራም አካውንታችሁ ግን username አለው? | 52 |
| 12 | “Group Booster Bot” በመጠቀም ግሩፕህን ጠብቅ ✅
🔒 መቆለፊያ (Locking):
በግሩፕህ ውስጥ ሰዎች እንዲላኩ የማትፈልገውን ነገር ሁሉ መቆለፍ እችላለሁ (Sticker, Link, Photo, Video, Audio እና ሌሎች)፣ ወይም መፍታት እችላለሁ።
👉 ወደ ግሩፕ አክል:
@Cleanro1bot
🚫 አስጨናቂ ቦቶችን ማስወገድ:
ስፓም የሚላኩ ቦቶችን ማስወገድ እችላለሁ፣ መልዕክታቸውን መሰረዝ እችላለሁ እና የሚያክሏቸውን ሰዎችም ማስወገድ እችላለሁ።
👉 ወደ ግሩፕ አክል: @Cleanro1bot
🧹 ቃላት ማጣሪያ:
በቻት ውስጥ መጠቀም የማትፈልጋቸውን ቃላት መምረጥ ትችላለህ።
👉 ወደ ግሩፕ አክል: @Cleanro1bot
🔇 ግሩፑን ማስቆም:
እንኳን አንተ ኦንላይን ባትሆንም ግሩፑን ሙሉ በሙሉ ማስቆም እችላለሁ፣ ማንም መልዕክት እንዳይላክ አደርጋለሁ።
⏰ በጊዜ መሠረት ራስ-ማስቆም:
በፈለግከው ሰዓት ግሩፑን በራሱ መክፈት ወይም መዝጋት እችላለሁ። | 40 |
| 13 | Iphone Back Tap
ስልካችሁ Iphone ከሆነ ጀርባውን በቀላሉ double tapና Triple tap በማድረግ የተለያዩ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ።
ለምሳሌ ካሜራ እንዲከፍት፣ Flash እንዲያበራ፣ Screenshot እንዲያነሳ ወዘተ ማድረግ ትችላላችሁ።
ይህን ለማድረግ settings ውስጥ ትገባላችሁ ከዛ accessibility ከዛ touch ከዛ Back Tap.
Double Tap እና Triple Tap የሚል ምርጫ ታገኛላችሁ። አንዱን መርጣችሁ ስትገቡ የተለያዩ የተዘረዘሩ functions አሉ ከነሱ ውስጥ የፈለጋችሁትን መርጣችሁ set ማድረግ ትችላላችሁ።
@bighabesha_softwares | 41 |
| 14 | ✅ሱፓቤዝ (Supabase) ኩባንያዎች ለተጠቃሚዎቻቸው ሙሉ በሙሉ የተቀናጁ የጀርባ-ክፍል (backend) አገልግሎቶችን እንዲያቀርቡ የሚያስችል "white-label" የፕላትፎርም አገልግሎት ይፋ አደረገ።
▶️ ይህ አገልግሎት ዳታቤዝ፣ ኦዝ (auth)፣ ኤጅ ፈንክሽንስ (edge functions)፣ ስቶሬጅ እና ሪል-ታይም የመሳሰሉ አቅሞችን ያካተተ ሲሆን፤ በተጨማሪም እንደ ዜሮ-ስኬሊንግ ኮምፒውቲንግ፣ በፕላትፎርም ኪት (Platform Kit) አማካኝነት የሚገቡ ዳሽቦርዶች እና የኘሮጀክት ዝውውር ባህሪያትን ያካትታል።
◈ እንደ Lovable እና Bolt.new ያሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ላይ የሚሰሩ ግንቢዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ፕሮጀክቶችን ለመፍጠር በአሁኑ ጊዜ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። ፕላትፎርሞቹ መሠረተ-ልማቱን በማዕከል ማስተዳደር ይችላሉ ወይም ተጠቃሚዎች በኦ-ኦዝ (OAuth) አማካኝነት የራሳቸውን የሱፓቤዝ አካውንት ይዘው እንዲመጡ መፍቀድ ይችላሉ።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 63 |
| 15 | 🚀 Group Booster ክፍያ እየጠየቃችሁ ነው?
የAdd Member ሽልማት ግሩፖችን የምታስተዳድሩ ከሆነ፣ ስራችሁን ቀላል እና ፈጣን ለማድረግ የእኛን Group Booster Bot ይጠቀሙ።
✅ ስራዎን ያቀላጥፋል
✅ ጊዜ ይቆጥባል
✅ የግሩፕ አስተዳደርን ያሻሽላል
ዛሬውኑ የእኛን Group Booster Bot ይጠቀሙ፣ ስራዎን በቀላሉ ያከናውኑ! 🚀
https://t.me/Cleanro1bot
https://t.me/Cleanro1bot | 229 |
| 16 | Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው።
ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ @pic ብላችሁ space ካደረጋችሁ በኋላ search ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ search ማድረግ ትችላላችሁ።
እነዚህም የሚከተሉት ናቸው።
@gif Search and send GIFs
@vid Search/send YouTube videos
@youtube Search/send YouTube videos
@pic Search/send pictures
@bing Search/send Bing images
@wiki Search/send Wikipedia articles
@imdb Search/send movie/series info
@bold Format text: bold, italic, monospace
@music Search/send music/MP3s
@sticker Search stickers using emoji
@foursquare Search restaurants/places nearby
@gamee Send/play games
@gamebot Send/play Telegram games
ቦቶችን የምትጠቀሙበት ምሳሌ
@gif dog dancing
@youtube MrBeast
@wiki Ethiopia
@imdb Inception
@bighabesha_softwares | 59 |
| 17 | 🤖 OpenAI በሐምሌ 8 (July 15) አዲስ የCodex Hardware ይፋ ሊያደርግ እየተዘጋጀ ነው!
ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት፣ OpenAI ለAI ኮዲንግ ኤጀንቶች (Coding Agents) የተለየ በእጅ የሚጨበጥ Physical Control Panel እየገነባ ነው።
ይህ መሳሪያ AI ኤጀንቶችን በቀላሉ ለመቆጣጠር፣ ስራዎችን ለማስጀመር እና የልማት ሂደቱን የበለጠ ፈጣንና ቀላል ለማድረግ እንደሚረዳ ይጠበቃል።
🚀 በሐምሌ 8 (July 15) ምን አዲስ ነገር እንደሚቀርብ በጉጉት እንጠብቅ!
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 65 |
| 18 | አዲስ መረጃ! WhatsApp ልክ እንደ Telegram ሁሉ የ Username አሰራርን በይፋ ሊጀምር ነው!
ስለዚህ ምርጥ እና ተፈላጊ የሆኑ Usernames ሌላ ሰው ሳይቀድማችሁ አሁኑኑ ያዙ፤ ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም! 👀
እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
1. ወደ Settings ግቡ
2. Account የሚለውን ምረጡ
3. Username ውስጥ በመግባት የፈለጋችሁትን ሞክሩና Save አድርጉ! ✅ | 59 |
| 19 | 🤯 China has set a new world record for internet speed — 51.3 Tbps
🙈 ፍርዬ ኸረ ተይ በዳይኖሰር ጊዜ አታኑሪን!! | 52 |
| 20 | 📌Full Guide
📱እንደ ገባችሁ የነሱን ቻናሎች Join ታደርጋላችሁ ከዛ ከስር Verify የሚለውን ነክታችሁ Verify ያደርጋቸዋል✔️
👆ከዛም ከላይ Picture ላይ ባለው Step መስራት ትችላላችሁ 👍
☑️ከስር Watch የሚለውን እየነካችሁ በ1 Video 500 Flames መቀበል ትችላላችሁ✔️
☑️Task ላይ ገብታችሁ ሁሉንም ሰሩ ✔️
☑️ከዛም Profile ግቡ, Withdrew የሚለውን ንኩት, USDT (BEP20) Connect አድርጉ ✔️
💵Withdrew ስታደርጉ በሱ ስለምትቀበሉ💸
💵ከዛም ከ$0.03 ጀምሮ Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ✔️
🌟 Bot Link 👉 https://t.me/FlamesEarnBot/app?startapp=7020055917
✌️😎 | 71 |
