fa
Feedback
Abdulkarim 🇵🇸

Abdulkarim 🇵🇸

رفتن به کانال در Telegram

فاصل الايمان مشروط باصل الحب وكمال الايمان مشروط بكمالالحب "እውነተኛ እምነት በእውነተኛ ፍቅር ይጀምራል፤ ፍጹም እምነት ደግሞ በፍጹም ፍቅር ላይ የተመሰረተ ነው። ይህም የነቢዩ (ﷺ) ፍቅር ነው፡፡''

نمایش بیشتر
475
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
-830 روز
آرشیو پست ها
ትቶታልመሰለኝ ያ ሰመ ሰውመውዱን በወድያ ወድያ አድርግዋል መንገዱን ዘመድም ደግነው ወዳጅም ደግነው • እስከቀኑ ድረስ ትቶታል መሰለኝ ያሰው መውደዱን

ቁርአን 🌷 መልካም አዳር 🫀

. « እመቤት ጁዋይሪያ » አልኩኝ ለስላሳ እና ቆንጆ ጣቶቿን ሳብ አድርጌ እየሳምኩ « አመሰግናለሁ » ልብ ከሚሰርቀው ፈገግታዋ ጋር « ከጠበኩሽ በላይ ውብ ሴት ነሽ » አልኳት ወደ እሷ ቀረብ ብዬ
. « እመቤት ጁዋይሪያ » አልኩኝ ለስላሳ እና ቆንጆ ጣቶቿን ሳብ አድርጌ እየሳምኩ « አመሰግናለሁ » ልብ ከሚሰርቀው ፈገግታዋ ጋር « ከጠበኩሽ በላይ ውብ ሴት ነሽ » አልኳት ወደ እሷ ቀረብ ብዬ « አንተም ዶክተር ሚዲያ ላይ ከሚታየው በላይ ነህ » አለች    አዲስ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ኢስላሚክ ታሪክ ተጀምሯል

የሚስቁ ፊቶች ሀዘን የለባቸውም ማለት አይደለም ፤ ሀዘናቸውን እንዴት መጋፈጥ እንዳለባቸው ያውቃሉ ማለት ነው
#መልካም_ቀን 💚😊

"ፍቅር ከስጋ ቢሆን ኖሮ ስጋዬን አቃጥዬ በመጣል እገላገል ነበር ነገር ግን ከነፍስ ሆነና ልደርስበት አልቻልኩም🥺                          ካህሊል ጂብራን ❤  

ኡፍ ኡፍፍፍፍ.....🗣 ቀነኒሳ መች እሮጠ 100 ብር ይዤ አንዷን እራት ጋብዤ ቢሉ ሲመጣ 450 ብር😳።  ማሬ ሰርፕራይዝ አለኝ አይንሽኝ ጨፍኚ🤦‍♀ ብዬ              Run °  ° Run   🏃   🏃

Repost from N/a
አላሁመሰሌ አላ ሙሀመዴ መድ ቢሆን ዛፉ ሁላ ባህር ሁላ ቢሆን ቀለም ስላንቱ ሚያልቅ አይደለም

#ሰውን እየወሰዳችሁ ደስ ያላችሁ ግሩፕ ላይ Add የምታደርጉ ግን ጤነኛ ናችሁ ? 😡 #የቦረና_ከብቶች የሚለው ግሩፕ ውስጥ የጨመርሽኝ ልጅ ግን ምን አስበሽ ነው ?

ቁርአን 🌷 መልካም አዳር 🫀

ለምን ያህል ጊዜ ነው ሰውን ይቅር ማለት ያለብን? አላህ ወንጀሎቺቹን ይቅር እንዲላቹ በምትፈልጉበት ልክ

እንደዚህ በስማቹ wallpaper እንዲሰራላቹ ምትፈልጉ ጉሮፕ ላይ አድ አድርጉ በዚህ ጉሩፕ https://t.me/abdul_karim37
+8
እንደዚህ በስማቹ wallpaper እንዲሰራላቹ ምትፈልጉ ጉሮፕ ላይ አድ አድርጉ በዚህ ጉሩፕ https://t.me/abdul_karim37

#በረከት የሚባለው ጀለስህ ላምሮት የምትባል ቺክ ጠበስኩኝ ሲልህ..☹️ ፡ ፡ #በሬ #ላሜ  እየተባባላቹ ፍቅራችሁን በረት ልታረጉት ነዋ

🤎 ማንም ጠዋት ሳይቀስቅስህ ስትነሳ ፣ ማታ ደግሞ ማንም ሳትጠብቅ ስትተኛ፣ የፈለከውን ማድረግ ስትችል። ምን ብለ ትፈርጅዋለህ                      ....ነፃነት ወይንስ ብቸኝነት?... 💗🧠

ቁርአን 🌷 መልካም አዳር 🫀

ፀሀይ በዚህ ሰሞን
ፀሀይ በዚህ ሰሞን

photo content

ቁርአን 🌷 መልካም አዳር 🫀

የድሮ ቁልፍ ይዘ አዲስ በር እከፍታለሁ ማለት ዘበት ነው

ህይወታችንን ማንም መልክ እንዲሰጣት አንጠብቅ ምናልባት ከጥቁር ቀለም ውጪ ላይኖራቸው ይችላልና🤍😊

ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል🫧🌬