2 168
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-2130 روز
آرشیو پست ها
2 168
✍️ የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎች የሀገሪቷን ባህል፡ቋንቋ፡ እሴት እንደማያውቁ የውጭ ሀገር ጉዲፈቻ አድራጊዎች በጉዲፈቻ የሚወስዱትን ኢትዮጵያዊ ህፃን የሀገሩን ባህል፡ ወግ ልማድና በማህበረሰቡ እሴት ታንፆ እንዳያድግ ተፅእኖ በማድረግ፡ ፍቅር በመንፈግ ለስነ ልቦናዊና ማሕበራዊ ችግር ያጋልጧቸዋል ብሎ በማሰብ የኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራዎች በሀገር እድገት እና ብልጽግና እንዲሁም ለወገኖቻቸው ኑሮ መሻሻል ያላቸውን ሚና ባለመገንዘብ ኢትዮጵያውያንን በጉዲፈቻ እንዳይወስዱ መከልከል አግባብነት የሌለው ነው፤⚖️ የቤተሰብ ሕግ 🔢 ጦማር 00205 ሰ/መ/ቁ 189201 የሰበር ውሳኔው በአጭሩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን በሚመለከት በተቀረፀው የዲያስፖራ ፖሊሲ በውጭ ሀገር የሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከትውልድ ሀገራቸው ጋር ያላቸውን ት... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/0c3b0d7b-0964-447a-a8e7-54012db90594)
2 168
✍️ አዲሱ የሰበር ትርጉም (የሰ/መ/ቁ 236212)⚖️ የፍታብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ 🔢 ጦማር 00204 Ethiopian LegalTech | Digital Law Library Case Brief: Binding Legal Interpretation (Full Bench) Case Number: የሰ/መ/ቁ 236212 Date of Judgment: ጥር 25 ... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/70181e66-900d-4b6e-b6d7-49a2bed654eb)
2 168
✍️ የዳኞችና የጠበቆች ካባ ትርጉም⚖️ ሌሎች 🔢 ጦማር 00203 የዳኞች ካባ የዳኞች የካባ ልብስ፡ የፍትህ፣ የክብር እና የገለልተኝነት ህያው ምልክት ነው፡፡ በሀገራችን የኢትዮጵያ የፍትህ ሥርዓት ውስጥ ዳኞች በችሎት የሚለብሱት ካባ (የፍርድ ቤት ልብስ) ከሸማ ወይም ከጨርቅ የተሰራ ተራ መጎናጸፊያ ... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/88146a79-e1f5-4bdb-8205-a53531b79d09)
2 168
✍️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ⚖️ የኢንሹራንስ ሕግ 🔢 ጦማር 00202 ምክር ቤቱ የካቲት 23፣ 2018 ዐ.ም. ያሳለፋቸው ውሳኔዎች: 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአዋጅ ቁጥር 1294/2015 መሠረት ራስ... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/53c0b1c8-e087-4f0e-92f6-a3c46494ba72)

اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 