فریب کلاهبرداران را نخورید! تلمتریو این کانالها را شناسایی و برچسبگذاری میکند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች | Amazing Facts 💡
رفتن به کانال در Telegram
😊 እንኳን ወደ "4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች" ቻናላችን በሰላም መጣችሁ ! 🎙 ይህ ቻናል ያልተወቀውን አስገራሚ ነገር በቪዲዮ፣ በፎቶ እና በጽሁፍ የምታገኙበት ቦታ ነው ! . . 📨 ለማስታወቂያ ስራ: 💬 መወያያ: https://t.me/+h34iz-kYQ6wzNjNk
نمایش بیشتر2 660
مشترکین
+424 ساعت
+87 روز
+1730 روز
742
نمایش های پست
~ 28324 ساعت
~ 37648 ساعت
27.89%
نرخ مشارکت
~ 2
پست های در روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+41
در 2 کانالها
سپتامبر '26
+115
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '26
+116
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+99
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+81
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+94
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+86
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+153
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+139
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+190
در 9 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+195
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+155
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+92
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+10
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+24
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+44
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+40
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+50
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+98
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+217
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+551
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+714
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+255
در 8 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+1 337
در 46 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+163
در 20 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+460
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '24
+344
در 3 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 14 اکتبر | 0 | |||
| 13 اکتبر | +4 | |||
| 12 اکتبر | +6 | |||
| 11 اکتبر | +1 | |||
| 10 اکتبر | +3 | |||
| 09 اکتبر | +3 | |||
| 08 اکتبر | +2 | |||
| 07 اکتبر | +3 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | +5 | |||
| 04 اکتبر | +6 | |||
| 03 اکتبر | +1 | |||
| 02 اکتبر | +3 | |||
| 01 اکتبر | +4 |
پستهای کانال
✅👃🐻 የእንስሳት የማሽተት ችሎታ ምን ያህል ኃያል ነው?
ሰው የራሱን ወይም የሌላ ሰው የሰውነት ሽታ ከ3 ሜትር ያህል ርቀት ላይ ሊያስተውል ቢችልም፣ ብዙ እንስሳት ከእኛ በእጅጉ የበለጠ የማሽተት ችሎታ አላቸው።
🤩🐈 ድመት — እስከ 150 ሜትር
🤩🦌 አጋዘን — እስከ 400 ሜትር
🤩🦁 አንበሳ — እስከ 800 ሜትር
🤩🐺 ተኩላ — እስከ 3 ኪሎሜትር
🤩🐘 ዝሆን — እስከ 15 ኪሎሜትር
🤩🐻 ድብ — እስከ 30 ኪሎሜትር!
በተለይም የድብ የማሽተት ችሎታ እጅግ አስደናቂ ነው። ይህ የማሽተት ችሎታ እንስሳት ምግብ ለመፈለግ፣ አደጋን ለመለየት፣ አካባቢያቸውን ለመረዳት እና በየዕለቱ ለመኖር ወሳኝ ሚና ይጫወታል። 🌍👃
| 2 | "የደግነት ንግስት" -ዶሊ ፓርተን
--
በህይወት ዘመኗ ለበጎ አድራጎት ድርጅት ከ600 ሚሊዮን ዶላር በላይ የለገሰችው የደግነት፣የቸርነት ንግስት ናት።
በአንድ ዘፈን ብቻ በዓለም ዙሪያ ከ100 ሚሊዮን በላይ የሙዚቃ ሪከርዶችን ሸጣለች።በሙዚቃ ስራዋ ከፍተኛ ሽያጭ ካላቸው የሙዚቃ አርቲስቶች መካከል ስኬታማ ሴት አንዷ ነች።
በመዝናኛ ዓለም ውስጥ ካሉት እጅግ ለጋስ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ የበጎ አድራጎት እንስት አንዷ እንደሆነች በሰፊው ተነግሮላታል።
እ.ኤ.አ. በ2016፣ በትውልድ ግዛቷ በምስራቅ ቴነሲ በተከሰተው የዱር እሳት አደጋ ቤታቸው ለወደመባቸው ከ12 ሚሊዮን ዶላር በላይ እርዳታን ለግስላች።
ቤታቸውን ላጡ 900 ቤተሰቦች ለስድስት ወራት በጥሬ ገንዘብ በወር 1,000 ዶላር ሰጥታለች፣ ይህም ቤታቸውን ላጡ 900 ቤተሰቦች የቤት ኪራይ፣ የምግብ እና አስፈላጊ ነገሮችን በመገንባት ላይ እንዲከፈል አድርጋለች ።
እ.ኤ.አበ1995 "የዶሊ ፓርተንን የኢማጂኔሽን ቤተ መጻሕፍት" አስመረቀች።ማንበብና መጻፍ ፈጽሞ ያልተማረው በአባቷ ሮበርት አነሳሺነት የመጽሐፍ ስጦታ የሚሰጥ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መስርታለች ።
በመሰረተችው የኢማጂኔሽን ቤተ መፃህፍት በዓለም ዙሪያ ላሉ ህጻናት ከ325 ሚሊዮን በላይ ነፃ መጽሐፍትን ሰጥታለች።
በ1989 ዶሊ በአሜሪካን በሴቪየር ካውንቲ፣ ቴነሲ ውስጥ በሂዋሲ ኮሌጅ ከፍተኛ ትምህርት ለመከታተል ለሚፈልግ ለማንኛውም ተማሪ ከኪሷ 500 ዶላር የትምህርት ዕድል ሰጥታለች።
በ2020፣ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በተከሰተበት ወቅት፣ ዶሊ ለቫንደርቤልት ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ማዕከል 1 ሚሊዮን ዶላር ልገሳ አድርጋለች።
እ.ኤ.አ. በ2021፣ ዶሊ በከባድ የአካባቢ ጎርፍ ለተጎዱ የቴነሲ ነዋሪዎች 700,000 ዶላር ለግሳለች።
የህፃናት ሆስፒታል ለማቋቋም 1 ሚሊዮን ዶላር ልገሳ አድርጋለች።
ለሌሎች ለሰባአዊ ድጋፍ እና እርዳታ ለሚውል ገንዘብና ፀጋን ለግሳለች።
ዶሊ ፓርተንን የምንወዳት በምታቀነቅነው 'አገርኛ' ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን አለምአቀፋዊ የቸርነት ንግስት በመሆናም ነው!
-- | 307 |
| 3 | ውሃ 💧
ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ።
ብዙዎቻችን ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣ ካርቦሃይድሬት እና ፋይበር ላይ እናተኩራለን። ውሃን በሕይወታችን ውስጥ እንደ ጠቃሚ ንጥረ ነገር አድርገን አናስብም።
ውሃ በሁሉም የሰውነታችን ተግባራት ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የሃርቫርድ የሕክምና ትምህርት ቤት የውሃን አንዳንድ ቁልፍ ሚናዎች እንደሚከተለው ዘርዝሯል።
በሰውነታችን ውስጥ የውሃ ወሳኝ ሚና፤
• ንጥረ-ነገሮችን እና ኦክስጂንን ወደ ሴሎች ማጓጓዝ
• ከሽንት ከረጢት ውስጥ ባክቴሪያዎችን ማስወገድ
• የምግብ መፈጨትን መርዳት
• የሆድ ድርቀትን መከላከል
• የደም ግፊትን መደበኛ ማድረግ
• መገጣጠሚያዎችን ማለስለስ
• የአካል ብልቶችን እና ጡንቻዎችን መከላከል
• የሰውነት ሙቀትን መቆጣጠር
• የኤሌክትሮላይት (ሶዲየም) ሚዛንን መጠበቅ
@FACT_433 💡 | 368 |
| 4 | እኔን በማስገኘው ስኬት አትገምግሙኝ፣ ይልቅስ ምን ያህል ጊዜ እንደወደቅሁ እና ለስኬት ምን ያህል ጥረት በማድረግ እንደተነሳሁ እንጅ" ውድቀት ኃጢአት አይደለም። ለመሞከር አለመቻል ነው ውድቀት ማለት። በህይወት ስንክሳር "ታላቁ ዝና ፍጹም አለመውደቅ አይደለም፣ ነገር ግን
ትልቁ ነገር በወደቅን ቁጥር ለመነሳት የምናደርገው ጥረት ነው።" ማንዴላ ወጣቶቹ ሲመክሩ ወጣቶች በስኬት ማማ ላይ ፊጥ ለማለት ጥረት ማድረግ ብቻ ሳይሆን ትከሻቸውን በማጠንከር ሊመጡ የሚችሉትን ችግሮቸ ሁሉ በመጋፈጥ በድል አድራጊነት ለመውጣት ጥረት ማድረግ እንዳለባቸው ተናግረዋል ለዚህም "ትልቁን ተራራ ከወጣህ በኋላ ሌሎች ብዙ ሊወጡ የሚችሉ ተራሮች እንዳሉ መገንዘብ አስፈላጊ ነው።" በማለት አስተምረዋል።
*** | 356 |
| 5 | @FACT_433 💡 | 365 |
| 6 | 🤔በስህተት የተላከ አንድ አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ከማያውቁት ሰው ጋር የዓመታት ጠንካራ ወዳጅነት ፈጠረ! 📱👶
እ.ኤ.አ. በ2016 ዴኒስ ዊልያምስ የተባለ አባት የልጁን መወለድ የሚያበስር መልዕክት በስህተት ለዴኒስ ኮሞ ለተባለ ለማያውቀው ግለሰብ ይልካል። መልዕክቱ የደረሰው ዴኒስ ሁኔታውን ችላ ከማለት ይልቅ እንኳን ደስ አለህ በማለት ሆስፒታሉን ጠይቆ፣ ከወንድሙ ጋር በመሆን ዳይፐርና የወተት ጠርሙሶችን ይዘው በአካል በመገኘት አዲሶቹን ወላጆች አስገርመዋቸዋል።
ይህ ድንገተኛ ክስተት በወቅቱ በማህበራዊ ሚዲያ ሰፊ ትኩረት ያገኘ ሲሆን፣ ከዓመታት በኋላም ሁለቱ ቤተሰቦች ግንኙነታቸውን ሳያቋርጡ ሁለቱ ወንድሞች ለህፃኑ እንደ እውነተኛ አጎት ሆነው በፍቅር አብረውት ዘልቀዋል። ❤️
ምንጭ፡ ማህበራዊ ሚዲያ✌
https://t.me/Amazing_Fact_433
https://t.me/Amazing_Fact_433 | 383 |
| 7 | የቤት ድመቶች ከነብሮች (Panthera tigris) ጋር እስከ 95.6% የሚደርስ ተመሳሳይ የጂን (DNA) መዋቅር ይጋራሉ 🐾🐅።
ምንም እንኳን በሰውነት መጠን በጣም ቢለያዩም፣ ይህ ከፍተኛ የDNA ተመሳሳይነት በሚከተሉት ተፈጥሯዊ ባህሪያቶቻቸው ላይ ይንጸባረቃል፡
🐈⬛ ሁለቱም እንስሳት ተሸሽገው በመከታተል እና ድንገት በመዝለል (stalk and pounce) የማደን ተመሳሳይ ተፈጥሯዊ ስልት አላቸው።
👁️ እጅግ በጣም የጠራ የማየት፣ የመስማት እና የማሸተት ችሎታ ይጋራሉ።
😴 ጉልበታቸውን ለመቆጠብ በቀን ውስጥ እስከ 16-18 ሰዓታት ድረስ የመተኛት ተመሳሳይ ልማድ አላቸው።
@FACT_433 💡 | 434 |
| 8 | Nike የሰራው ዘመናዊ ነጠላ ጫማ
ከስፖርትና ከከባድ የሰውነት እንቅስቃሴ በኋላ የእግርን ድካም ለመቅረፍ የሚረዳ አስደናቂ የቴክኖሎጂ ውጤት ይፋ ሆኗል።
ታዋቂው የጫማ አምራች ኩባንያ Nike ከቴክኖሎጂ ተቋሙ Hyperice ጋር በመተባበር «Nike Air Zoom Hyperslide» የተሰኘ ሙቀት የሚሰጥና ማሳጅ የሚያደርግ ነጠላ ጫማ ሰርተዋል።
በጫማው የላይኛው ማሰሪያ ላይ በማግኔት የሚጣበቁ አነስተኛ መሳሪያዎች አሉት። እነዚህ መሳሪያዎች ለእግር ሙቀትና የVibration ማሳጅ ይሰጣሉ።
ጫማው ከ42.8°C እስከ 47.2°C የሚደርስ የሙቀት አማራጭ ሲኖረው እግርን ለማዝናናትና ደም በስርዓት እንዲዘዋወር ለማድረግ 3 የተለያዩ የንቅናቄ ፍጥነት አማራጮች ተካተውበታል።
በብሉቱዝ አማካኝነት ከስልክ መተግበሪያ ጋር በማገናኘት ወይም በራሱ በጫማው ላይ ባሉት ቁልፎች የሙቀቱንና የንቅናቄውን መጠን በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል ተብሏል።
ጫማው በስፖርት ወይም ረጅም መንገድ በመራመድና ቆሞ በመዋል የሚፈጠርን የእግር ህመምና ድካም ያስታግሳል የተባለ ሲሆን በUSB-C አማካኘነት ቻርጅ ይደረጋል።
ይህ ጫማ September 29 በ249 ዶላር ለገበያ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።
ቴሌግራም አካውንታችሁን Premium ማድረግ ከፈለጋችሁ @bighabesha ላይ ፃፉልኝ።
@bighabesha_softwares | 522 |
| 9 | ይህንን ያውቃሉ ? 🙄
☞ ድብ የእድሜው ጣሪያ 80 አመት ድረስ ነው፡፡
☞ አይጦች የራሳቸው ያልሆነ ልጅ አጥብተው ያሳድጋሉ፡፡
☞ ጊንጥ 12 አይኖች አሉት፡፡
☞ የወባ ትንኝ 47 ጥርሶች አሏት፡፡
☞ ፍየሎች ሴቷን ፍየል ማማለል ሲፈልጉ እርስ በርስ ይዋጋሉ፡፡
☞ ድመት በህይወት ዘመኗ እስከ 100 ግልገሎች ትወልዳለች፡፡
☞ እንደ ሰው ህልም ማየት የሚችለው እንስሳ ቢኖር ፈረስ ብቻ ነው፡፡
☞ ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው ጠዋት ጠዋት ብቻ ነው፡፡
☞ የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም፡፡
☞ ቀበሮ በዘመኑ አንዴ ብቻ ነው ፍቅረኛ የሚኖረው ምናልባት ሚስቱ ብትሞት እንኳን ሌላ ሚስት አይፈልግም፡፡
☞ አዞ ምላሱን ወደ ውጪ ማውጣት አይችልም፡፡
☞ ሴቷ ካንጋሮ ከወንዱ ካንጋሮ የምትለየው ደረቷ ላይ ባለው ከረጢት ነው፡፡
☞ አይጥ ያለ ምግብ 14 ቀን መቆየት ትችላለች፡፡
☞ አለም ላይ የመጀመሪያው ለማዳ እንስሳ ውሻ ነው፡፡
☞ የጊንጥ መርዝ ጊንጥን ሲገድል የእባብ መርዝ ግን እባብን መግደል አይችልም፡፡
☞ በአንድ የጉንዳን መንጋ ውስጥ ግማሽ ሚልየን
ጉንዳኖች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ 😁
☞ ማንኛውም ስጋ በል አውሬ በመብረቅ ተመቶ
የወደቀን እንስሳ ለመመገብ አይችልም፡፡
☞ ቢራቢሮ 12,000 አይኖች ሲኖሯት
☞ የመሬት ትል ደግሞ 5 ልቦች አሉት፡፡.
አንብበው ከወደዱት ❤
@FACT_433 💡 | 596 |
| 10 | ✅🎓🇫🇮 በፊንላንድ PhD ሲጨርሱ ሰይፍ ⚔️ እና 🎩 ባርኔጣ ኮፍያ ለምንድን ነው የሚሰጠው? 🤔
🎓🇫🇮 በፊንላንድ የፒኤችዲ (PhD) ምሩቃን ዲግሪ ብቻ አይቀበሉም—ኮፍያ እና ሰይፍም ይሰጣቸዋል! ⚔️🎩
በዓለም ላይ ካሉ ልዩ የዩኒቨርሲቲ የምረቃ ሥነ-ሥርዓቶች አንዱ በፊንላንድ ይካሄዳል። 🇫🇮
✅ በፊንላንድ የዶክትሬት (PhD) ዲግሪያቸውን የሚያጠናቅቁ ምሁራን በልዩ የዶክተራል ሥነ-ሥርዓት ወቅት ዲግሪያቸውን ብቻ ሳይሆን ጥቁር የምሁራን ኮፍያ (Top Hat) እና የሥነ-ሥርዓት ሰይፍ ይቀበላሉ። 🎓🎩⚔️
🎩 የጥቁሩ ኮፍያ ምን ይወክላል?
✅የምሁራዊ ነፃነትን፣ የራስን ሐሳብ በነፃነት የመግለጽ መብትን እና አንድ ምሁር በእውቀት መስክ የሚኖረውን ነፃነት ይወክላል።
⚔️ ሰይፉስ?
✅ሰይፉ የአካላዊ ጦርነት ምልክት አይደለም። ይልቁንም ምሁራን እውነትን፣ እውቀትን፣ ሳይንሳዊ ታማኝነትን እና የምርምር እውነታን ለመጠበቅ ያላቸውን ሀላፊነት ያመለክታል።
ይህ ልዩ ባህል ለብዙ ዘመናት ከቆየ የኖርዲክ የምሁራን ባህል ጋር የተያያዘ ሲሆን፣ ዛሬም በፊንላንድ ዩኒቨርሲቲዎች በዶክትሬት ሥነ-ሥርዓቶች ይታያል። 🇫🇮🎓
ስለዚህ በፊንላንድ የPhD ምረቃ ማለት የዓመታት የጥናት ጉዞን በዲግሪ ብቻ መጨረስ አይደለም፤ የምሁራዊ ነፃነትን እና እውነትን የመጠበቅ ሀላፊነትን በምልክት መቀበልም ጭምር ነው። 🎓❤️
🤔 እርስዎ በምረቃዎ ቀን ዲግሪ ብቻ ይሻላል ወይስ ኮፍያ + ሰይፍም ይጨመርሎት? 😂🎩⚔️ ኮሜንት 👇
# | 597 |
| 11 | መርከቡ ሰመጠ… እሱ ግን በትንሽ ጀልባ ብቻውን ለ4 ወር ከባሕር ጋር ተዋጋ... 133 ቀን በባሕር መካከል ብቻውን!#የPoon_Lim_አስደናቂና_አስገራሚ_ታሪክ
አንድ ሰው በውቅያኖስ መካከል ብቻውን ቢቀር፣ ምግብ ሳይኖረው፣ ውሃ ሳይኖረው እና የሚያድነው ሰው ሳይኖር ስንት ቀን ሊቆይ ይችላል?
✅ህዳር 23፣ 1942 Poon Lim በብሪታንያ የMerchant Navy መርከብ SS Ben Lomond ላይ እንደ ሁለተኛ ረዳት ሆኖ ይሠራ ነበር፤ መርከቡ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ እየተጓዘ ነበር፤ በወቅቱ ዓለም ጦርነት ውስጥ ነበረች እና በዚያ ጊዜ…
የጀርመን Torpedo መርከቡን መታው።በጥቂት ጊዜ ውስጥ መርከቡ መስጠም ጀመረ፤ ሰዎች ለመዳን ወደ ውሃው ዘለሉ። Poon Lim ግን አንድ ትንሽ ጀልባ አገኘ እና በዚያ ተሳፈረ።
አስበው! ከሁሉም ሰዎች ተለይተሃል፣ ከምድር በመቶዎች ኪ.ሜ ርቀሃል።በዙሪያህ የሚታየው ውሃ ብቻ…በሁሉም አቅጣጫ ምንም መሬት የለም፣ ምንም ቤት የለም፣ ምንም ሰው የለም እና ማንም እንደሚፈልግህ አታውቅም፤ Poon Lim ግን በትንሿ ጀልባ ላይ ብቻውን ቀረ።
የያዘው ምግብ እና ውሃ በቂ አልነበረም፤ ግን አንድ ተስፋ ነበረው፦ “አንድ መርከብ በቅርቡ ያገኘኛል።”
ቀን አለፈ ሌላ ቀን መጣ። ማንም ግን አልመጣም።
ውሃ ከየት አገኘ? ይህ የታሪኩ በጣም አስገራሚ ክፍል ነው። በባሕር መካከል እያለ የመጠጥ ውሃ ሲያልቅ ዝናብን ማጠራቀም ጀመረ።በጀልባዋ ላይ ያለውን ውሃ መያዣ ነገር ሁሉ ተጠቅሞ የዝናብ ውሃ እንዳይጠፋ ሰበሰበ፤ እያንዳንዱን ጠብታ እንደ ወርቅ ቆጠረ።
✅ምግብስ? እዚህ ላይ የሚያስገርም ነገር አለ። Poon Lim በጀልባው ላይ የነበሩትን እቃዎች በመጠቀም ማጥመጃ መሳሪያ ሠራ፤ ምግብ ለማግኘት ራሱ መፍትሔ መፍጠር ነበረበት። ትንንሽ ዓሣዎችን ማጥመድ ጀመረ፤ አንዳንድ ጊዜም የባሕር ወፎችን ለመያዝ ሞከረ። ለእሱ ይህ መዝናኛ አልነበረም፤ ሕይወት ለማስቀጠል ነበር።
✅በአንድ ወቅት የባሕር አውሬዎች አቅራቢያው መታየት ጀመሩ። Poon Lim በትንሽ ጀልባ ላይ ነው፣ መደበቂያ የለውም፤ አንድ ጊዜ ግን የሚያስገርም ዘዴ ተጠቀመ። የተያዘ ዓሣን እንደ ማጥመጃ ተጠቅሞ ትልቅ አዳኝ ለመያዝ ሞከረ እና በመጨረሻ ሻርክ አጠገቡ መጣ፤ እሱ ግን ለመሸሽ ቦታ አልነበረውም።
⏰ 30 ቀን… 60 ቀን… 90 ቀን…ማንም አልመጣም አሁንም ብቻው ባሕሩ መጨረሻ እንደሌለው ይሰማው ጀመር ግን እሱ ተስፋ አልቆረጠም። አንድ ቀን ብቻ ተጨማሪ መኖር፤ ከዚያ ሌላ ቀን። እንዲህ እያለ 133 ቀን ሆነ።
✅እና በ133ኛው ቀን ከርቀት አንድ ነገር ታየ፤ መጀመሪያ ምናልባት ምናቡ ይሆናል ብሎ አሰበ፤ ነገር ግን ጀልባ ነበረ። እየቀረበች መጣች፤ የብራዚል የዓሣ አጥማጆች ጀልባ ነበረች። Poon Lim እጁን አወዛወዘ። እነሱም አዩት። ከ133 ቀን በኋላ በመጨረሻ አዳኝ መጣ።
እና የሚገርመው Poon Lim በራሱ እግር መራመድ ችሎ ወደ መሬት ወጣ። GWR ይህንን ብቻውን በባሕር ላይ በጀልባ ላይ የተረፈበት ረጅሙ ጊዜ — 133 ቀን ብሎ መዘገበ።
✅የሚያስገርመው ትልቁ ነገር Poon Lim በነዚያ 133 ቀናት ውስጥ በባሕር መካከል ብቻውን ነበር። ምግብ አስቸጋሪ ነበር፣ ውሃ እጅግ ውድ ነበር፣ ፀሐይ፣ ዝናብ፣ ማዕበል እና የባሕር አውሬዎች በየቀኑ ፈተኑት።
እሱ ግን አንድ ጥንካሬ ነበረው፦ 'ተስፋ አልቆረጠም'
ይህ የፊልም ታሪክ አይደለም፤ Guinness World Records የመዘገበው እውነተኛ የሕይወት ታሪክ ነው።
ምንጭ፦ Wikipedia, Britannica, Official sources | 764 |
| 12 | بدون متن... | 674 |
| 13 | ✅🇷🇺🧳 የፑቲን ጋርድ በዚህ ሻንጣ ውስጥ ይዞ ሚዞረው ምንድነው? 😳
በሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የውጭ ጉዞዎች ወቅት የጥበቃ ቡድኑ ከተለመደው የደህንነት ሥራ የተለየ እጅግ አስገራሚ ኃላፊነት እንዳለበት ተዘግቧል።
የምርመራ ጋዜጠኞቹ Régis Gente እና Mikhail Rubin እንደዘገቡት፣ የፑቲን የጥበቃ አባላት በውጭ አገር ጉዞዎች ወቅት የሚወጣውን ሽንትና ሰገራ ሰብስበው ወደ ሩሲያ እንደሚያጓጉዙ ተነግሯል።
😳 ለምን?
✅ እንደ ሪፖርቱ ማብራሪያ፣ የውጭ የስለላ ኤጀንሲዎች ከእነዚህ ናሙናዎች የፑቲንን የጤና ሁኔታ፣ የሚጠቀማቸውን መድኃኒቶች ወይም ሌሎች የግል መረጃዎችን ለመተንተን እንዳይሞክሩ ለመከላከል ነው ተብሏል።
ስለዚህ የፑቲን የውጭ ጉዞ ሲታሰብ የሚመጣው የደህንነት ሥራ ብቻ አይደለም—“ልዩ ሻንጣ” የመጠበቅ ኃላፊነትም አለ ተብሏል። 🧳💩
⚠️
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433 | 717 |
| 14 | 🥱ምን አይነት አስደናቂጨተፈጥሮ
ነው የተለያየ አይን❤
በአፋር ክልል የሚገኝ የአንድ ህፃን የሁለቱም አይኖች ቀለም ፍጹም የተለያየ መሆን አንደኛው ማራኪ ቡናማ፣ ሌላኛው ደግሞ ጥልቅ ሰማያዊ በማህበራዊ ሚዲያ እና በብዙሃን መገናኛዎች ዘንድ የበርካታ ሰዎችን ቀልብ ስቧል።
በህክምናው ሳይንስ «ሄቴሮክሮሚያ ኢሪደም» (Heterochromia iridum) በመባል የሚጠራው ይህ ብርቅዬ አጋጣሚ በአይን አይሪስ ላይ በሚገኝ የሜላኒን ቀለም ስርጭት መለያየት የሚከሰት ሲሆን፣ በአብዛኛው በአይን እይታ ላይ ምንም አይነት የጤና እክል የማያመጣ የተፈጥሮ ድንቅ ውበት መሆኑ ተገልጿል።
እንደነዚህ አይነት የተፈጥሮ ልዩነቶች የመገለል ምክንያት ሳይሆኑ የአድናቆት መገለጫ በመሆናቸው፣ ህብረተሰቡ ለህፃኑ አስፈላጊውን ፍቅር እና እንክብካቤ እንዲሰጥ መልዕክት ተላላፏል።
እርስዎንስ በአካባቢዎ የዚህ አይነት ልዩ የተፈጥሮ ስጦታ ያላቸው ህፃናት አጋጥመውዎት ያውቃሉ?
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433 | 655 |
| 15 | 😁🔥የቤት ኪራይ ሲያቅታት ጂሙን መኖሪያዋ ያደረገችው አሜሪካዊት ሴት!!
የኑሮ ውድነት እና የቤት ኪራይ ዋጋ በብዙ የዓለማችን ክፍሎች ላላገቡና ብቻቸውን ለሚኖሩ ሰዎች ፈተና መሆኑ የሚታወቅ ነው። ሆኖም ይህች አሜሪካዊት የገጠማት ታሪክ ግን ከማንኛውም ተራ አጋጣሚ ፈጽሞ ወጣ ያለና ሁላችንንም የሚያስደምም ነው።
ታሪኩ እንዲህ ነው፦
እሷ እና የቤቷ አጋር (Roommate) አብረው በወር 3,000 ዶላር የሚከፈልበትን የቤት ኪራይ ውል አብረው ይፈራረማሉ። ነገር ግን ውሉ ከተፈረመ እና ቁልፍ ከተረከቡ በኋላ፣ አብሯት የተከራየው ሰው ያለ አንዳች ማብራሪያ ድንገት ጥሏት ይጠፋል።
በአሜሪካ የቤት ህግ መሰረት ውል ከተፈረመ አጋር ቢጠፋ እንኳ ሙሉውን 3,000 ዶላር መክፈል የግድ ይላል። ይህን ከፍተኛ ወርሃዊ ክፍያ ብቻዋን መሸፈን ያልቻለችው ይህች ሴት፣ መንገድ ላይ ከመውደቅ ይልቅ ማንም ያላሰበውን የፈጠራ መፍትሔ አገኘች በ24 ሰዓት ክፍት በሆነ ጂም (Gym) ውስጥ በምስጢር መኖር!
ለካስ ሙሉ ሁለት ዓመታት ያህል በዚያው ጂም ውስጥ ስትኖር ማንም የጠረጠራት አልነበረም፦
ቀን ቀን ሲሆን በኮምፒውተር በርቀት የምትሰራውን የኦንላይን ስራዋን (Remote Job) እዚያው ጂም ውስጥ ጠረጴዛ ላይ ተቀምጣ ትሰራለች።
በጂሙ ውስጥ የሚገኙትን ነፃ ሻምፖ፣ ሳሙና እና ኮንዲሽነሮች በመጠቀም እዚያው ታጥባ ትወጣለች።
ማታ ማታ የጂሙ ደንበኞች ቀንሰው ቦታው ባዶ ሲሆንላት ብዙ የማይፈለጉና ሰዎች የማይገቡባቸውን የእቃ ማስቀመጫ ክፍሎች (Storage Rooms) በመፈለግ እዚያው ትተኛለች።
ይህ አስገራሚና ሚስጥራዊ ህይወቷ ለሁለት ዓመታት ያህል በሰላም ቢቀጥልም፣ በመጨረሻ ግን የጂሙ ሰራተኞች ድርጊቷን በመንቃታቸው እና እጅ ከፍንጅ በመያዟ በፖሊስ ለመታሰር በቅታለች።
አንዳንድ ጊዜ የማይታመኑ ታሪኮች በእውነተኛው ዓለም አጠገባችን ይፈጸማሉ!
እናንተስ ብትሆኑ በውል አጋራችሁ ብትከዱና እንዲህ ዓይነት ፈተና ቢገጥማችሁ ምን ታደርጉ ነበር 🫡
@FACT_433 💡 | 629 |
| 16 | بدون متن... | 545 |
| 17 | Emancipation Proclamation - Movie Name
በምስሉ ለይ የምትመለከቱት ሰው " ፒተርስ ኮርጀስ " በመባል ይታወቅ የነበረ ሰው ሲሆን በ90ዎቹ ዓ.ም መጀመሪያ እና በ80ዎቹ መጨረሻ ለይ በነበረው የነጮች የበላይነት ጥቁሮችን ያሰቃዩ እና ይሸጡ ነበር..... በዚህም ወቅት ከልጆቹ ተነጥሎ ለነጮች ተሽጦ በነበረበት ጊዜ በምስሉ ለይ እንደምትለከቱት ጀርባውን እና የተለያዩ ቦታዎችን ለይ በዘግናኝ መልኩ ቀጥቅጠውት እንዲህ አስመሰሉት....... አይበገሬው ፒተር ግን እሱን እና አብረውት የታሰሩትን ባሪያዎች ነፃ በማውጣት አመለጠ.....
- በዚህ እውነተኛ ታሪክ ለይ ተንተርሶም 'Emancipation' የተባለ ዊል ስሚዝ ድንቅ ጥበቡን ያሰየበት ፊልም ወቷል ሙሉውን ታሪክ ከፊልሙ ማግኘት ትችላላችሁ።
@FACT_433 💡 | 626 |
| 18 | بدون متن... | 642 |
| 19 | ሚስት የባለቤቷን ብልት በጥርሷ
ነክሳ ከባድ ጉዳት አደረሰች!
በዚምባብዌ ሃራሬ ከተማ ከባለቤቷ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የተናደደችው የ29 ዓመቷ ሻርሊን ሩቴንዶ ሙኔንጋ፣ የ33 ዓመቱን ባለቤቷን ብልት በመንከስ ከባድ ጉዳት ማድረሷን የዚምባብዌው "The Herald" ጋዜጣ ዘገበ።
የጋዜጣው መረጃ እንደሚያሳየው፣ ይህ አሰቃቂ ድርጊት የተፈጸመው ባለቤቷ ከጋብቻ ውጭ ግንኙነት አለው በሚል ጥርጣሬ በተነሳ ከፍተኛ ጭቅጭቅና ግብግብ ወቅት ነው።
በደረሰበት ከባድ ጉዳት ምክንያት ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል የተወሰደው ባለቤቱ አሁን ላይ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ዘገባው አመልክቷል። ጥፋተኛዋ ባለቤት በሃራሬ ማጂስትሬት ፍርድ ቤት ቀርባ በከባድ የአካል ጉዳት ወንጀል ክስ የተመሰረተባት ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱም ጉዳዩ እስኪጣራ ድረስ በእስር እንድትቆይ ትዕዛዝ አስተላልፏል።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433 | 753 |
| 20 | ይህንን ያውቃሉ?
✅ የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን የእግር አጥንቶቿ ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ መራመድ አትችልም::
✅የለሌት ወፍ ምንግዚም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ ይበራሉ::
✅ እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት ይችላል::
✅ወንድ የወባ ትንኝ አይናደፍም ሴቷ ብቻ ናት መናደፍ የምትችለው:: /femal Anofiles mosqto/
✅ የዱር አይጥ (Rat) በፍጥነት መራባት የሚችሉ ሲሆን በ18 ወራት ብቻ 2 አይጦች 1 ሚሊዮን ዘመዶችን
ማፍራት ይችላሉ::
✅አንድ ንብ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት ከ4000 በላይ አበቦችን መጎብኝት አለባት ::
✅ቀንድ አውጣ ለ3 አመት መተኛት ይችላል::
✅ አንድ ላይ የተያያዘ የሸረሪት ድር ተመሳሳይ ውፍረት ካለው አንድ ላይ ከተያያዘ የብረት ሺቦ ይጠነክራል::
✅ዝሆኖች ከ3 ማይል ላይ ያለ ውሀ ማሽተት ይችላሉ::
✅ኦይሰትር (Oyster) የተባለ የአሳ ዝርያ ከአንዱ ፆታ ወደ ሌላኛው እንዲሁም ወደ ነበረበት ለወሲብ በሚመቸው ፆታውን መቀየር ይችላል::
✅ በየአመቱ 1/3 የሚሆነው የአለማችን ሰብል በተባይ/ነብሳት ይወድማል::
አንብበው ከወደዱት 👍
@FACT_433 | 733 |
این محتوا برای کاربران بالای ۱۸ سال در دسترس است
با ورود به سرویس، تأیید میکنید که ۱۸ سال یا بیشتر سن دارید.
