fa
Feedback
AASTU SES

AASTU SES

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to the AASTU Software Engineering Society, a vibrant community dedicated to innovation, creativity, and collaboration in the field of software engineering. Contact us: @aastuses_bot To boost this channel: https://t.me/boost/aastuses

نمایش بیشتر
585
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
3️⃣ Complete the Approval Application form https://aastu.software/huawei with your details and huawei portal username (shown
3️⃣ Complete the Approval Application form https://aastu.software/huawei with your details and huawei portal username (shown in the image above). Complete this form after Associating AASTU Academy in your profile My Information section. 🔗 https://aastu.software/huawei @AASTUSES @AASTUSEA aastu.software

Repost from AASTU_OFFICIAL
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ያስገነባውን የተማሪዎች ክሊኒክ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ አመራር አባላት በተገኙበት አስመረቀ ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም +++++++++++++++++++
+6
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ያስገነባውን የተማሪዎች ክሊኒክ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ አመራር አባላት በተገኙበት አስመረቀ ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የተለያዩ አገልግሎቶችን ቀልጣፋ እና በምቹ በሆነ ሁኔታ መስጠት የሚኣስችሉ የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያስገነባ ይገኛል፡፡ ከነዚህ የአገልግሎት መስጫ ግንባታዎች መካከል የግናባታ ስራው ተጠናቆ ለተማሪዎች አገልግሎት ዝግጁ የሆነው መካከለኛ ክሊኒክ አንዱ ነው፡፡ ክሊኒኩ ክቡር ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኘ የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር እና የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እንዲሁም ሌሎች የስራ አመራር ቦርድ አባላት በተገኙበት ተመርቆ ስራ ጀምሯል፡፡ ከዚህ በፊት በጠባብ ቦታ እና ምቹ ባልሆነ ሁኔታ ሲሰጥ ነበረውን የተማሪዎች የህክምና አገልግሎት ለታካሚዎች እና ለባለሙዎች ምቹ በሆነ ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል መሆኑን አቶ ወንዳፈረው ሰይፈ የክሊኒኩ ሃላፊ ተናግረዋል፡፡

Selam Dear students👋 Need a PC to Ace Your Student Success Suite Courses? 🤔 We know the "Student Success Suite (SSS) course
+1
Selam Dear students👋 Need a PC to Ace Your Student Success Suite Courses? 🤔 We know the "Student Success Suite (SSS) courses" are mandatory, and we want to make sure everyone has the tools they need to succeed! 💪 The Career Club is teaming up with the Career Development Center in our campus to provide free access to a computer lab for students who don't have a personal PC. To help us better understand your needs, we've created a quick survey: 👉 Form Your responses will help us ensure everyone has the resources they need to complete their SSS courses! Stay tuned for more updates on our awesome resources and events! 🤩 "If Opportunity Doesn't Knock, Build a Door" 💯 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓                 Career Club 💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼 #Dereja #AddisAbabaScienceandTechnologyUniversity #CareerOpportunities

2⃣ Associate your account to your University Huawei ICT Academy(Addis Ababa Science and Technology University) @AASTUSES @AASTUSEA aastu.software

1⃣ Create a new Huawei ICT Academy Account here. 👉 Link @AASTUSEA aastu.software @AASTUSES

📍 Huawei ICT competition 2024-2025 has officially begun. Are you ready? @AASTUSES @AASTUSEA aastu.software
📍 Huawei ICT competition 2024-2025 has officially begun. Are you ready? @AASTUSES @AASTUSEA aastu.software

If you're interested in tech topics and news, join this channel: 👉 Certified Nerds

ከ2 ሺ በላይ የሚሆኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና የአካዳሚክ ማኅበረሰብ አባላት በ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ዙሪያ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት አደረጉ አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 21/2017 ዓ/ም፡ የአምስት
+2
ከ2 ሺ በላይ የሚሆኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና የአካዳሚክ ማኅበረሰብ አባላት በ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ዙሪያ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት አደረጉ አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 21/2017 ዓ/ም፡ የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ለሳይበር ደህንነት የሚጫወተው ሚና በሚል ርዕስ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ ተማሪዎች እና የአካዳሚክ ማኅበረሰቡ ጋር የቪዲዮ ኮንፍረስን (Video Conference) የውይይት መድረክ የተካሄደ ሲሆን፤ በዚህም ከ43 ዩኒቨርሲቲዎችና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ 30 ከሚሆኑ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የተውጣጡ ከሁለት ሺ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንሱ ላይ 5 ሚሊዮን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ በግለሰብ፣ በተቋም እና ሀገር ደረጃ ስለሚያስገኘው ፋይዳ፣ የባለድርሻ አካላት እና የዜጎች ሚና እንዲሁም ኢኒሼቲቩ ለሳይበር ደህንነት ስለሚኖረው አበርክቶ ገለጻ ቀርቧል፡፡ ገለጻውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሳይበር ልህቀት ማእከል ዳይሬክተር አቶ ቢሻው በየነ ያቀረቡ ሲሆን፤ ኢኒሼቲቩ በየትኛውም የትምህርት ዘርፍ እና የእድሜ ደረጃ ላይ ያሉ ዜጎች ሊወስዱት እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡ ባለንበት የዲጂታል ዘመን ቴክኖሎጂው ይዞልን የመጣቸው መልካም አጋጣሚዎች እንዳሉ ሁሉ ከፍተኛ የስጋት ተጋላጭነትም ይኖረዋል፤ ለዚህም የዲጂታል ምህዳሩ ላይ መሰረታዊ እውቀት እና ንቃተ ያለው ዜጋ ለመፍጠር ኢኒሼቲቩ ላይ ያሉ ስልጠናዎች ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱ አቶ ቢሻው ተናግረዋል፡፡ ተጨማሪውን ለማንበብ፡ • https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

ጠቃሚ የ AI መተግበሪያዎች እዚህ ባለ 26 ገፅ ዶክመንት ላይ ከ200 በላይ የAI አፖች በሃያ ዘርፍ ተዘርዝረዋል። ሊንካቸው ተያይዟል። ምን ምን እንደሚሰሩ ዶክመንቱ ላይ በአጭሩ ተገልጿል ። በክፍያ ይሁን ያለ ክፍያ፤ የክፍያ መጠኑም ተጠቅሷል። ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ             👇👇👇👇👇👇👇👇 👉👉👉@AASTUSES_BOT👈👈👈              👆👆👆👆👆👆👆👆

Developer life😁

የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ተካሔደ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 20/2017 ዓ/ም በዓይነቱ እና በይዘቱ እጅግ ልዩ የሆነ ፡ ተማሪዎችን እያዝናና ዕውቀት እና ክህሎትን የሚያስጨብጥ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ለ2017 ዓ/ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ተካሒዷል ። ፕሮግራሙ በተማሪዎች ኅብረት አዘጋጅነት የተካሔደ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት  ዶ/ር ደረጀ እንግዳ የመክፈቻ ንግግር እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መልእክቶችን በማስተላለፍ ከፍተውታል ። በዚህ ፕሮግራም የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ዶ/ር ሰሎሞን ተስፋየ ፤ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ምሩቃን እና የአሁኑ ተጽእኖ ፈጣሪዎች እውቁ ማንያዘዋል እሸቱ እና በረከት ደባይ ፤ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና የማዕረግ ተመራቂ እና የዘመናችን ዕንቁ የሥነጽሑፍ ባለሙያ ገጣሚ ዘውድአክሊል ተሳትፈውበታል ። በፕሮግራሙ ላይም እጅግ አስተማሪ እና ተማሪዎቻችን መጻኢ የዩኒቨርሲቲ ቆይታቸውን ውጤታማ እና ፍሬያማ ማድረግ የሚያስችላቸውን የሕይወት ተሞክሮ እና ልምድ በዶ/ር ደረጀ እንግዳ ፣ በማንያዘዋል እሸቱ እንዲሁም በዶ/ር ሰሎሞን ተስፋየ ተሰጥቷቸዋል ። ሌላው እጅግ የፕሮግራሙ ድምቀት የነበረው በግጥም እና በሙዚቃ እያዋዛ እያዝናና ተማሪዎቻችን ሲመክር የነበረው ገጣሚ ዘውድአክሊል ሲሆን እንቁ ዜማዎችን እና የመዝናኛ ውዝዋዜዎችን በማቅረብ ብራና የባህል እና ኪነጥበብ ቡድን ፣ ዞዲያክ ዘመናዊ የዳንስ ቡድን እንዲሁም ሙሌ ሦስትዮሽ የፕሮግራሙ ድምቀቶች ነበሩ ። የተማሪዎች ኅብረት ይህንን ልዩ እና ታሪካዊ መርሐግብር ሲያዘጋጅ ከጎናችን ሁናችሁ ስትደግፉን አይዟችሁ ስትሉን ለነበራችሁ ፡ ከፕሮፖዛል ቀረጻ እስከዛሬው የፕሮግራሙ ፍጻሜ አብራችሁን ለነበራችሁ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ፣ ይህንን ፕሮግራም በስፖንሰርነት በአጋርነት አብራችሁን ለሠራችሁ ተቋማት ፣ ያለምንም ክፍያ ጥሪያችንን አክብራችሁ ውድ ጊዜያችሁን ሰውታችሁ ላገለገላችሁን ማንያዘዋል እሸቱ ፣ በረከት ደባይ ፣ ገጣሚ ዘውድአክሊል ፣ ሙሌ ሦስትዮሽ ፣ ዞዲያክ ዘመናዊ የዳንስ ቡድን እንዲሁም ብራና የባህል እና ኪነጥበብ ቡድን እጅግ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ፤ ክብረት ያድልልን ። ጥቅምት 20 /2017 ዓ/ም የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ተማሪዎች ኅብረት

photo content
+5

🎉 Congratulations to AASTU Hackaton Winners 🥳 🥇 AASTU Payment Services 🥈 Hagerawi 🥉 Habesha Connect @AASTUSEA aastu.software

📝 AI-powered resume checker. Upload your resume to Resume Worded in PDF or Docx format, and get a score based on the criteri
 📝 AI-powered resume checker. Upload your resume to Resume Worded in PDF or Docx format, and get a score based on the criteria recruiters and hiring managers care about. This tool highlights weak spots and suggests improvements to boost your score. We tested this by uploading a weak resume and got a score of 8 out of 100. After following the AI's recommendations, the score jumped to 75. With actionable AI-powered feedback, you’ll know exactly how to improve your resume to land more interviews. 👉 This service is free, but some advanced tools require a paid subscription. #AiTools ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ             👇👇👇👇👇👇👇👇 👉👉👉@AASTUSES_BOT👈👈👈              👆👆👆👆👆👆👆👆

📚 The Best AI Tools List. The most up-to-date AI directory for absolutely any task is here. • Coding • Marketing • Text edit
📚 The Best AI Tools List. The most up-to-date AI directory for absolutely any task is here. • Coding • Marketing • Text editing • Image generation • Video generation • Business • Design & 3D • Chatbots & assistants 👉 It's absolutely free. #AiTools ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ             👇👇👇👇👇👇👇👇 👉👉👉@AASTUSES_BOT👈👈👈              👆👆👆👆👆👆👆👆

Good luck🙏 on your midterms.For newcomers 2nd-year SWE students! , we'll be sharing helpful tips from senior students, along with resources to support your academics. No need to worry—👍you’ve got this!
Seniors in this channel, please share some insights on teachers' behaviors and teaching styles for 2nd- and 3rd-year students in the comments section.

Introduction to Software Engineering (ISE) Do some questions from topics you've already covered, as some may be likely to rea
+5
Introduction to Software Engineering (ISE)
Do some questions from topics you've already covered, as some may be likely to reappear on the exam.
#mid_exam #ISE #2nd_year_exams

History Do some questions from topics you've already covered, as some may be likely to reappear on the exam. #mid_exam #Histo
+9
History
Do some questions from topics you've already covered, as some may be likely to reappear on the exam.
#mid_exam #History #2nd_year_exams

Global Trends Do some questions from topics you've already covered, as some may be likely to reappear on the exam. #mid_exam
+7
Global Trends
Do some questions from topics you've already covered, as some may be likely to reappear on the exam.
#mid_exam #Global_Trends #2nd_year_exams