Real Pro Hub
رفتن به کانال در Telegram
4 763
مشترکین
-724 ساعت
-707 روز
-27830 روز
آرشیو پست ها
4 760
ONUS Mining በይፋ ተጠናቋል 🌟
ONUS exchange verify ያደረጋችሁ እና ከONUS bot ጋር በትክክል connect ያደረጋችሁ የሰበሰባችሁትን token withdraw አድርጉ 😎
ብዙ ሰዎች ረስታችሁት ነበር 😁
4 760
⭐️ Major
withdrew ማድረግ ነገ ከጥዋት
ያበቃል withdrew ያላደረጋችሁ አሁኑኑ አድርጉ
ያደረጋችሁ ደግሞ ጠብቁ ይገባላችኋል listing በ 28th
4 760
hold እናድርግ ወይስ እናቆየው ያላችሁ
ሰወች አሁን ደግሞ 0.01 ገብቷል እና የናንተ ውሳኔ ነው ግን ቶሎ ቶሎ እየገባችሁ ቼክ እያደረጋችሁ ሊቀንስ ስለሚችል tread አድርጉ ግን የራሳችሁ ውሳኔ ነው fam ✌️✌️
abuki ነኝ ይመቻችሁ ✌️
4 760
Never give up Family እመኑኝ ሁላችንም አሪፍ ደረጃ ላይ እደርሳለን 100% ይሆን screenshot አርጉት ከሆነ ግዜ በሆላ እዲዚ ብሎ ነበር ትላላችሁ : :
4 760
🔥 Family ወላሂ ከ Dogs በሆላ ተደስቼ አላቅም መክንያቱም በቻልኩት አቅም አስረድቼ ሰርታቹ ሁላችንም ስላገኘን እናተ አልገባችሁም ምን አልባት channel ያለው ሰው ይረዳኛል በቃ community ካላገኘ የቻናል ባለቤት እዴት እደሚደብር እኔ Live ገብቼ 3 እና 4 የማወያየው እና ጥያቄ የምመልሰው ለኔ አደለም ለናተ በደንብ ተረድታቹ እድሰሩ እና ይሆን ሁሉ የምላቹ በዚ ልክ ከ community ጋር ተቀራርቦ የሚሰራ በጣም በጣት የሚቆጠር ነው ዝለዚህ ቤተሰብ comment ላይ አንዳድ የምትሉ ሰዎች የኔንም የ Admin ሞራል እየቀነሳቹ ነው comment off ማረግ አቅቶን አደለም ነገር ግን እድንወያይ ነው አመሰግናለሁ መልካም ግዜ : :
4 760
😊 እኔ Channel ከመክፈቴ በፊት በ Airdrop 53ሺ ብር ሰርቼ ነበር አሁን ደሞ በ Airdrop ብቻ 400ሺ በላይ Trade ሳይካተት እና ምን ልላቹ ነው Airdrop ሂወት አይቀርም የምትሉ እኔ ሂወት ቀስ በቀስ እየተቀየረ ነው ቢያስ በዚ እድሜዬ የገዘብ ነፃነት አለኝ በደንብ ስሩ አሁን እደግመዋለሁ በደንብ ስሩ የቻላችሁትን ጥረት አርጉ ከ አመት ወይን ከወራት በሆላ ለውጡን ታዩታላቹ ቢያስ በራቹ ይሆነ ነገር ለማረግ አቅም ይኖራችኋል Neba ነኝ አመሰግናለሁ : :
4 760
እኛኮ መስራት የሚችል ይስራ ነው ያልነው እንጂ ሁሉም ነገር የሚገኘው በመሞሞከር በመልፋት ነው ቁጭ ብላችሁ ማንም ብር አይሰጣችሁም መጥፎ ቃላት ለመናገር ከመቸኮል ራሳችሁን የምትለውጡበት መንገድ ብትፈልጉ ያኔ የፈለጋችሁትን የመናገር መብት ይኖራችሃል🆗🤨
4 760
ይህ AGICoin ይባላል ሳምንታዊ ውድድር አለው በትንሽ ሰው ደረጃ በመያዝ የ Ton አሸናፊ መሆን ትችላላችሁ🥰🥰🥰 ቀላል ነው 😍😍
𝑳𝒊𝒏𝒌🚶♂️
https://t.me/AGIcoins_bot/startapp?startapp=6749802358
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
