ar
Feedback
Real Pro Hub

Real Pro Hub

الذهاب إلى القناة على Telegram

🔥 For promotion 🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telega.io/?r=KGmIeSCz

إظهار المزيد
4 756
المشتركون
-1524 ساعات
-737 أيام
-27930 أيام
أرشيف المشاركات
ONUS Mining በይፋ ተጠናቋል 🌟 ONUS exchange verify ያደረጋችሁ እና ከONUS bot ጋር በትክክል connect ያደረጋችሁ የሰበሰባችሁትን token withdraw አድርጉ 😎 ብዙ
ONUS Mining በይፋ ተጠናቋል 🌟 ONUS exchange verify ያደረጋችሁ እና ከONUS bot ጋር በትክክል connect ያደረጋችሁ የሰበሰባችሁትን token withdraw አድርጉ 😎 ብዙ ሰዎች ረስታችሁት ነበር 😁

GEEKS withdrew እንቢ ያላቹ አሁን ሰርቶል withdrew አርጉ 😊
GEEKS withdrew እንቢ ያላቹ አሁን ሰርቶል withdrew አርጉ 😊

እሺ fam እስኪ 3 ሰው ሌላ ቻናል ላይ admin ሆናቹ ሌላ ቻናል ላይም admin መሆን የምትፈልጉ Dm @abukiiiiiiiiiiiicr7

✅ PAWS እንደባለፈው vote አምጥተዋል ደግሞ ብዙ taskኮችም አሉ ገብታቹ ስሩ
+1
✅ PAWS እንደባለፈው vote አምጥተዋል ደግሞ ብዙ taskኮችም አሉ ገብታቹ ስሩ

✅ PAWS እንደባለፈው vote አምጥተዋል
✅ PAWS እንደባለፈው vote አምጥተዋል

⭐️ Major withdrew ማድረግ ነገ ከጥዋት ያበቃል withdrew ያላደረጋችሁ አሁኑኑ አድርጉ ያደረጋችሁ ደግሞ ጠብቁ ይገባላችኋል listing በ 28th
⭐️ Major withdrew ማድረግ ነገ ከጥዋት ያበቃል withdrew ያላደረጋችሁ አሁኑኑ አድርጉ ያደረጋችሁ ደግሞ ጠብቁ ይገባላችኋል listing በ 28th

Pepex Daily Task Cod 🐣 👉 4990
Pepex Daily  Task Cod 🐣 👉 4990

ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ live ላይ ነን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/nebiyuyt?livestream=44de465a7a3a272d3e

hold እናድርግ ወይስ እናቆየው ያላችሁ ሰወች አሁን ደግሞ 0.01 ገብቷል እና የናንተ ውሳኔ ነው ግን ቶሎ ቶሎ እየገባችሁ ቼክ እያደረጋችሁ ሊቀንስ ስለሚችል tread አድርጉ ግን የራሳችሁ ውሳኔ ነው fam ✌️✌️ abuki ነኝ ይመቻችሁ ✌️

እስኪ NOT coin hold ያደረገ 🔥💪
እስኪ NOT coin hold ያደረገ 🔥💪

3:00 ጀምሮ Live ይኖረናል ማንኛውም ጥያቄ ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ እስከዛ react 🔥🔥🔥🔥

🪙 Major claim ያላረጋቹህ አድርጉ ነገ claim ማድረግ ያልቃል

Never give up Family እመኑኝ ሁላችንም አሪፍ ደረጃ ላይ እደርሳለን 100% ይሆን screenshot አርጉት ከሆነ ግዜ በሆላ እዲዚ ብሎ ነበር ትላላችሁ : :

🔥 Family ወላሂ ከ Dogs በሆላ ተደስቼ አላቅም መክንያቱም በቻልኩት አቅም አስረድቼ ሰርታቹ ሁላችንም ስላገኘን እናተ አልገባችሁም ምን አልባት channel ያለው ሰው ይረዳኛል በቃ community ካላገኘ የቻናል ባለቤት እዴት እደሚደብር እኔ Live ገብቼ 3 እና 4 የማወያየው እና ጥያቄ የምመልሰው ለኔ አደለም ለናተ በደንብ ተረድታቹ እድሰሩ እና ይሆን ሁሉ የምላቹ በዚ ልክ ከ community ጋር ተቀራርቦ የሚሰራ በጣም በጣት የሚቆጠር ነው ዝለዚህ ቤተሰብ comment ላይ አንዳድ የምትሉ ሰዎች የኔንም የ Admin ሞራል እየቀነሳቹ ነው comment off ማረግ አቅቶን አደለም ነገር ግን እድንወያይ ነው አመሰግናለሁ መልካም ግዜ : :

😇 አሁን Airdrop ተቀይሯል investment ሆኖል እረዳቹሀለው እደግዜው መሆን ነው ምንም ማረግ አይቻልም : :

😊 እኔ Channel ከመክፈቴ በፊት በ Airdrop 53ሺ ብር ሰርቼ ነበር አሁን ደሞ በ Airdrop ብቻ 400ሺ በላይ Trade ሳይካተት እና ምን ልላቹ ነው Airdrop ሂወት አይቀርም የምትሉ እኔ ሂወት ቀስ በቀስ እየተቀየረ ነው ቢያስ በዚ እድሜዬ የገዘብ ነፃነት አለኝ በደንብ ስሩ አሁን እደግመዋለሁ በደንብ ስሩ የቻላችሁትን ጥረት አርጉ ከ አመት ወይን ከወራት በሆላ ለውጡን ታዩታላቹ ቢያስ በራቹ ይሆነ ነገር ለማረግ አቅም ይኖራችኋል Neba ነኝ አመሰግናለሁ : :

እኛኮ መስራት የሚችል ይስራ ነው ያልነው እንጂ ሁሉም ነገር የሚገኘው በመሞሞከር በመልፋት ነው ቁጭ ብላችሁ ማንም ብር አይሰጣችሁም መጥፎ ቃላት ለመናገር ከመቸኮል ራሳችሁን የምትለውጡበት መንገድ ብትፈልጉ ያኔ የፈለጋችሁትን የመናገር መብት ይኖራችሃል🆗🤨

ይህ AGICoin ይባላል ሳምንታዊ ውድድር አለው በትንሽ ሰው ደረጃ በመያዝ የ Ton አሸናፊ መሆን ትችላላችሁ🥰🥰🥰 ቀላል ነው 😍😍 𝑳𝒊𝒏𝒌🚶‍♂️ https://t.me/AGIcoins_b
ይህ AGICoin ይባላል ሳምንታዊ ውድድር አለው በትንሽ ሰው ደረጃ በመያዝ የ Ton አሸናፊ መሆን ትችላላችሁ🥰🥰🥰 ቀላል ነው 😍😍 𝑳𝒊𝒏𝒌🚶‍♂️ https://t.me/AGIcoins_bot/startapp?startapp=6749802358

Pepex Daily Task Cod 📷 👉 4235 🐣 👉 Free Cod 🐣 Wait for this cod 📷 👉 5982
Pepex Daily  Task Cod 📷 👉 4235 🐣 👉 Free Cod 🐣 Wait for this cod 📷 👉 5982