cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Wolkite University Muslim students jeme'a official channel

ይህ ቻናል ትክክለኛው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሲሆን፣ በቻናሉም፦ ➲ ሙስሊም ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ➲ በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መስጂድ ስለሚደረጉ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ ➩ የዳዕዋ ፕሮግራም ➪ የቂርአት እንቅስቃሴ ➪ ሌሎችም ዝግጅቶች ሲኖሩ የሚለቀቁ ይሆናል በአላህ ፍቃድ። @Wku_ibnuabbas_bot https://t.me/Wku_ms_Official_Channel

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 401
مشترکین
-324 ساعت
-207 روز
-7230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ስለ ሴቶች ፈተና አስፈሪ ታሪክ ታሪኩን የሚነግሩን አብዳህ ኢብኑ አብዱልሃኪም እንዲህ ይላሉ “በድብቅ ወደ ሮማውያን ምድር ዘመትን። በዘመቻውም ላይ አንድ ወጣት ተጎዳኝቶን ነበር። ከኛ ውስጥ ከሱ የተሻለ ቁርአን የሚቀራ ከሱ የተሻለ የፊቅህ እውቀት የነበረው ከሱ የተሻለ ስለ ፈራኢድ የሚያውቅ አልነበረም። ቀኑን ፁሞ የሚውል ለሊቱን ሲሰግድ የሚያድር ኣቢድ ወጣት ነበር። የኛ ሰራዊት በአንድ ምሽግ ውስጥ ለቀናት ሰፍረ። ይህ ወጣት ሁል ግዜ ለሊቱ ሲመሽ ለመስገድ ጌታውን ለማናገር ከምሽጉ ይወጣል። አንዲት ክርስቲያን ሴትም ከምሽጉ ጀርባ ሁና ትመለከተው የሚቀራውንም ቁርአን ታደምጥ ነበር። ከእለታት በአንዱ ቀን ወጣቱ ከእኛ ዞር ብሎ ወደ ምሽጉ አቅራቢያ ሌላ እንዳንሰፍርበት በተከለከልነው ምሽግ ውስጥ ሰፈረ። ወደልጅቷም ይመለከት ጀመር እሷም ከምሽጉ ጀርባ ሁና ትመለከተው ያዘች። ልጅቷ አላህ ከፈጠራቸው ፍጥረቶች እጅግ ውብ ነበረች። ከማማሯ የተነሳ ፀሀይ በፊቷ ላይ የምትጓዝ ትመስላለች። ወደ ምሽጉ ቀረብ ብሎ ያስተውላት ጀመር።ከጠላት ምሽግ ቅርብ ከመሆኑ የተነሳ የጠላት ቀስቶች እንዳይወድቁበት ሰጋን። በየግዜ ይህን ያደርግ ጀመር። ይህንን ነገር ማዘውተር ባበዛ ግዜ ፍቅር ላይ ወደቀ ራሱን መቆጣጠር እስከማይችል ድረስ ልቡ በሷላይ ተንጠለጠለ። አንድ ቀን ራሱን አደጋ ላይ ጥሎ በሮማን ቋንቋ “ በምን መንገድ ነው የማገኝሽ?” ሲል ጠየቃት። እሷም “ ክርስቲያን ስትሆን” ስትል መለሰችለት። ልጁም "በአላህ እጠበቃለሁ!” ብሏት ጥሏት ሄደ። ከጥቂት ቀናት በኋላ ተመልሶ ወደሷ በመምጣት እንዲህ አላት “ በሶላቴ ውስጥ እና ቁርአንን በማነብ ግዜ ባንቺ ተጠምጃለሁ (ሃሳቤ ያለው ካንቺ ጋር ነው)። በምን መንገድ ነው ላገኝሽ የምችለው?”። እሷም “ ክርስቲያን ሁን በሩንም እንከፍትልሃለን ከምሽጉም እናስገባሃለን እኔም ያንተ እሆናለሁ” አለችው። (አሁን ግን በአላህ እጠበቃለሁ የሚለውን ቃል አንደበቱ መናገር አልቻለም። ልቡ በፍቅሯ ታውሯል አንደበቱ ተሳስሯል። ፍቅር በሚሉት ሃይል ተማርኳል። የምትለውን ከመቀበል ውጭ ምርጫ አልነበረውም።) ያለችውን አድርጎ ወደ ምሽጋቸው ገባ፤ ከእርሷ ጋር ሆኖ ከፊትለፊቱ መስቀሉን ለብሶ ካልሆነ በቀር አናያቸውም።" አስከትለውም እንዲህ ይላሉ “ዘመቻችንን በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ሆነን አጠናቀቅን። ከመካከላችን ያለው ሰው ሁሉ ያንን ወጣት ከወገቡ ተወልዶ ክርስትናን እንደተቀበለ አድርጎ ያየው ነበር። ከግዜያት በኋላ በሌላ ቡድን ተመልሰን መጣን። በአጠገቡ አለፍን። ከክርስትያኖች ጋር ከምሽጉ በላይ ይታያል። እገሌ ሆይ የምትቀራው ቁርአን ምን ሰራ?! ያሁሉ መልካም ስራ ስገደት ፆምህ ወዴት ገባ ምን ሰራ?” ብለን ጠየቅነው። እሱም “እወቁ እኔ ቁርአንን ሙሉ በሙሉ እረስቻለሁ። በፍፁም ከዚህች አንቀፅ ውጭ رُّبَمَا يَوَدُّ الَّذِينَ كَفَرُوا لَوْ كَانُوا مُسْلِمِينَ ذَرْهُمْ يَأْكُلُوا وَيَتَمَتَّعُوا وَيُلْهِهِمُ الْأَمَلُ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ {እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ ቀን) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ፡፡ ተዋቸው ይብሉ፤ ይጠቀሙም፡፡ ተስፋም ያዘናጋቸው፡፡ በእርግጥም (መጥፎ ፍጻሜያቸውን) ያውቃሉ፡፡} በፍፁም ምንንም ከቁርአን አንቀፅ አላስታውስም። ” አለን። እኛም እንዲህ አልን“ ይህ ሰው በእውቀት ላይ አላህ ያጠመመው ሰው ነው።” ከዛም አብዳህ ቢን አብዱረሂም እንዲህ ይላሉ፡- “እኛ ልጁን አናግረን ዘወር እንዳልን ብዙም ሳንሄድ አንድ ጥቁር ነገር ወደኛ ሲመጣ ተመለከትን። ያቺ ሴት ነበረች ወደ ካሃድያን ምሽግ ልጁን ያስገባችው ሴት። ወደሷም ዞርንና “ይህ ልጅ ከእምነቱ ፈተንሽው (ከሃዲ አደረግሽው) አልናት። እሷም “በአላህ እምላለሁ፣ (የሚያነበው ቁርአን ማርኮኝ) የሚያነበውን ለመስማት ብቻ ነው ወደሱ ስመለከት የነበረው፣ የሚያነበውን (ቁርአን) ለመስማት ስል ነበር ያገባሁት። እሱ ግን የሚያነበውን ሁሉ በአንድ ጊዜ ረሳው፣ ስለዚህም ከእሱ ምንም ሳልጠቀም ቀረሁ። አሁን ከእናንተ ውስጥ እሱ ሲያነበው የነበረውን (ቁርአን) የሚያነብ አለን?” ብላ ጠየቀችን ለእርሷም ተነበበላት። እርሷም “ወላሂ ይህ ያ በእውነት ስሰማው የነበረው ነገር ነው” አለች። እስልምናን ተቀብላ ከእነርሱ (ከሙስሊሙ ሰራዊት) ጋር ሙስሊም ሆና ተመለሰች እርሱም ምሽጉ ላይ መስቀሉን ለብሶ ከክርስትያኖች ጋር ኖረ። ልቦናን እንዳሻው የሚጠለባብጥ ጌታ ጥራት ይገባው። የታሪኩ ምንጭ ኢብኑል ጀውዚ "ታሪኩል ሙሉክ ወ ኡመሚሂም" ከሚለው ኪታባቸው አቡበክር አል-በይሃቂ "ሹአቡል ኢማን" ከሚለው ኪታባቸው 🖊 Abdulkerim Husen https://t.me/Amirposts/
نمایش همه...
2024_07_05_12_41_30.mp319.38 MB
👍 15
Photo unavailableShow in Telegram
لو علمت السرعة التي سينساك الناس بها بعد موتك فلن تعيش حياتك لإرضاء أحدٍ سوى الله اللهُم نسألك حُسن الخِتام ከሞትክ በኋላ ሰዎች እንዴት በፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ፤ በህየወትህ ዘመን ከአላህን ውጭ ማንንም ፍጡር ለማስደሰት ብለህ አትኖርም ነበር፡፡ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
نمایش همه...
👍 2
የነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ወህይ ፀሀፊ የነበረው ሰሀባ ማነው?Anonymous voting
  • ሀ አብደላህ ኢብን መስዑድ
  • ለ ኡበይ ኢብን ካዕብ
  • ሐ ሙዐዝ ኢብን ጀበል
  • መ ኡስማን ኢብን አፋን
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቅ የኒያ እና የደዓዋ ፕሮግራም اسلام عليكوم وراحمةلله وبكاة ውድእህት እናወድሞች እንሆዛሬ   «የሙሜ ድጉጉሩመርከዝ» ዳሩሰላም ኒያ  የአላህን ቤት እንገባ ዛሬ ምሽት   ቅዳሜ  ሰዓት 🕰በኢቲዮ ከምሽቱ 3:00 ሰዕት ይጀመራል!! ❶ኡስታዝ አቡረይስ✅ ❷ኡስታዝ አቡ ሙአዝ✅ ❸እና የፕሮግራሙ መሪ  ወድም ኑረድን አረቢ✅ ሊሎቹም  እግዲችአሉ ዕርዕስ በሰአቱ ይነገራል 👉የቴሌግራም አድራሻ➴➴➴➴ 👉ሙሜ ዱጉጉሩ የሰለፍዮች ዴሩሰላም መርከዝ !   👉https://t.me/+zWO3JgzvMZYyMWRk
نمایش همه...
Show comments
ቁርዐን ለመጀመርያ ጊዜ የተተረጎመበት ቋንቋ?Anonymous voting
  • ሶማሊያ
  • ፋርስ
  • አማርኛ
0 votes
ቁርዐን ለመጀመርያ ጊዜ የተተረጎመበት ቋንቋ?Anonymous voting
  • ሶማሊያ
  • ፋርስ
  • አማርኛ
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
🔖አንድን ሰው በአፈጣጠሩ፣ በመልኩ፣ በቁመቱ በውፍረቱ፣ በጥቁረቱና በመሳሰሉ ነገሮቹ የምታነውረው ከሆነ እያነወርክ ያለኸው እሱን ሳይሆን የፈጠረው ሀያሉ ጌታ አላህን ነው። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
اهل السنة والجمعة يتبعون؟Anonymous voting
  • القران
  • الحديث
  • بفهم السحابه
  • كلهم الجواب
0 votes
👆👆👆
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.