ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 199
مشترکین
+124 ساعت
-37 روز
-5130 روز
آرشیو پست ها
3 199
5. Was the Industrial Revolution a result of technological advancements or social changes?
3 199
4. Did the Renaissance begin before or after the fall of Constantinople in 1453?
3 199
3. Was the Great Wall of China primarily built to keep out invaders or to keep people in?
3 199
2. Which empire was larger at its peak: the Roman Empire or the Mongol Empire?
3 199
1. Which came first: the invention of the wheel or the establishment of written language?
3 199
"ውድ ቤተሰቦች በዚህ ክረምት የተለያዪ Short Note,Flashcard ና ጥያቄዎችን እያዘጋጅን ስለሆነ ቆይታቹን ከ ESS Study Tips ጋር እንድታደርጉ እንጠይቃለን"
3 199
ውድ ቤተሰቦች ለ 2018 ዓ.ም ለ 11ኛ ና 12ኛ ክፍል ለ𝐒𝐨𝐜𝐢𝐚𝐥 𝕊𝕔𝕚𝕖𝕟𝕔𝕖 ተማሪዎች በ 𝐸𝐶𝑂𝑁𝑂𝑀𝐼𝐶𝑆,𝐻𝐼𝑆𝑇𝑂𝑅𝑌 & 𝐺𝐸𝑂𝐺𝑅𝐴𝑃𝐻𝑌 ለየት ባለ መልኩ ⓈⓗⓞⓡⓣⓃⓞⓣⓔ ጥያቄና የ 𝗍ᥙ𝗍᥆rіᥲᥣ 🅥🅘🅓🅔🅞ዎች ተዘጋጅተዋል ለምታቋቸው ሼር ሼር እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
"𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐍𝐨𝐭 𝐇𝐚𝐫𝐝"
𝔼𝕊𝕊 𝕊𝕥𝕦𝕕𝕪 𝕋𝕚𝕡𝕤💡
3 199
👍ሁሉንም ጥያቄዎች ያካተተ
👉2017 Entrance Natural Science
English exam with answer and explanation
Full 100 Questions with answers and explanation
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://ess-study-tips.blogspot.com/p/entrance-2017-english-for-ns.html
3 199
👉2017 Entrance Natural Science
English exam with answer and explanation
Full 100 Questions with answers and explanation
https://ess-study-tips.blogspot.com/p/entrance-2017-english-for-ns.html
3 199
👉2017 Entrance Natural Science
English exam with answer and explanation
https://ess-study-tips.blogspot.com/p/2017-english-entrance-for-ns.html
3 199
✳️ የተፈታኝ ተማሪዎች መብቶች፦
➭ ከፈተና ጥያቄ ውጪ ማንኛውንም ያልተረዳውን ነገር ጠይቆ የመረዳት መብት አላቸው።
➭ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የምግብ፣ የህክምና አገልግሎት፣ የማደሪያ ክፍል፣ ፍራሽ እና ትራስ የማግኘት መብት አላቸው።
➭ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ያለውን የቤተ መፅሐፍት፣ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የሻወር፣ የካፍቴሪያዎች፣ የሚኒ ሱፐር ማርኬቶች፣ የተለያዩ ሱቆች እንዲሁም የመናፈሻና መዝናኛ አገልግሎቶችን የመጠቀም መብት አላቸው።
➭ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የጋራ የደህንነት ጥበቃ የማግኘት መብት አላቸው።
➭ በፈተና ሰዓት መፈተኛ ክፍል ገብቶ ብርሃናማ የመፈተኛ ቦታ፣ ወንበርና መፃፊያ ጠረጴዛ የማግኘት መብት አላቸው።
➭ ፈተና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ስለፈተናው ገለጻ (ኦሬንቴሽን) የማግኘት መብት አላቸው።
❇️የተፈታኝ ተማሪዎች ግዴታዎች፡-
➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከልና መፈተኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ይዞ የመገኘት ግዴታ አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ የትምህርት ቤት ወይም የነዋሪነት መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ግቢ ከመግባቱ በፊትና ወደ መፈተኛ ክፍል ከመግባቱ በፊት ሙሉ አካላዊ ፍተሻ የመፈተሽ ግዴታ አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢና በመፈተኛ ክፍል የተከለከሉ ዕቃዎችን መያዝ የለበትም።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ እርሳስ፣ ላጲስና የእርሳስ መቅረጫ ይዞ መገኘት አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብን የማክበር ግዴታ አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከል/በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የፈተና አስፈጻሚዎች የፈተና አስተዳደር ሥራን ውጤታማ ለማድረግና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያደርጉትን ጥረት የመተባበር ግዴታ አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ በፊት መፈተኛ ክፍል የመገኘት ግዴታ አለበት።
➤ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ለፈታኙ የማሰረከብ ግዴታ አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ ይዞ የመምጣት ግዴታ አለበት።
