fa
Feedback
Orthodox My Religion Mary my Mother 21

Orthodox My Religion Mary my Mother 21

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ❖ ❖ መዝሙሮችን ❖ ትምህርቶችን ❖ መንፈሳዊ ምስሎችን ❖ መንፈሳዊ ፅሁፎችን ያገኛሉ orthodox_photo

نمایش بیشتر
268
مشترکین
+224 ساعت
+157 روز
+4430 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+20
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+52
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+196
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر0
20 دسامبر+3
19 دسامبر+1
18 دسامبر0
17 دسامبر0
16 دسامبر+1
15 دسامبر0
14 دسامبر+3
13 دسامبر+2
12 دسامبر+4
11 دسامبر+1
10 دسامبر0
09 دسامبر0
08 دسامبر0
07 دسامبر+1
06 دسامبر+2
05 دسامبر+2
04 دسامبر0
03 دسامبر0
02 دسامبر0
01 دسامبر0
پست‌های کانال
2
بدون متن...
188
3
አዲሰ የንስሃ ዝማሬ " የማይታይ እጅ "
236
4
#ሰአሊ_ለነ_ቅድስት "እንደ እንሰሳት ለሆንን ፤ ከእንሰሳትም ስለከፋነው ስለ እኛ ለምኚ !አማልጂም!!!"+1
#ሰአሊ_ለነ_ቅድስት "እንደ እንሰሳት ለሆንን ፤ ከእንሰሳትም ስለከፋነው ስለ እኛ ለምኚ !አማልጂም!!!"
219
5
🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
320
6
بدون متن...
290
7
የዘማሪ ዲያቆን ሄኖክ ሞገስ የንስሓ መዝሙራት ስብስብ
261
8
بدون متن...
264
9
_የዘማሪ_ዲያቆን_ሄኖክ_ሞገስ_የንስሓ_መዝሙራት_ስብስብ_mahtot_o_TNf9pJDI_251.ogg
1
10
መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር (፪) ይቀሰቅሰኛል ለስሙ እንድዘምር (፪) ፊቱን እያጣፉት እየተንገላታ በጦር እየወጉት ይሰጣል ይቅርታ እነርሱ እየጠሉት እርሱ ይወዳቸዋል አስረው ሲጎትቱት ይከተላቸዋል አዝ= = = = = ፃድቁን ኃጥዕ ነው እውነቱን ሐሰት እያሉ ሲጮሁ ይሰቀል ይሙት እየመረመረው ፍጡር ፈጣሪን ክርስቶስን አስሮ ፈታው በርባንን አዝ= = = = = ጀርባውን ሲገርፉት በሚያቃጥል ጅራፍ በምህረት ያዛቸው በይቅርታው እቅፍ ጨክነው ሲያጠጡት መራራ ሐሞት ደም ውሃ ፈሰሰ ጎኑን ሲወጉት አዝ= = = = = ግምጃን አለበሱት ቀሚሱን ገፈው በራሱም አኖሩ እሾህ ጎንጉነው የአይሁድ ንጉስ ሆይ እያሉ ዘበቱ ለህይወት ሆናቸው የኢየሱስ ሞቱ            መዝሙር ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
246
11
ጌታዬ ሆነ ደምግባት አልባ ጀርባው በጅራፍ ስለእኔ ደማ ❤️🙏🏽
ጌታዬ ሆነ ደምግባት አልባ ጀርባው በጅራፍ ስለእኔ ደማ ❤️🙏🏽
212
12
"በፍቅር ላዚምህ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ በቃየን ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀናው መንፈስህ ወደ ጽድቅ ምራኝ በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ ፃድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ(፪) አዝ = = = = = ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ ማረኝ እና ይብቃኝ ለኃጢአት መዝመቱ ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ(፪) አዝ = = = = = አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ በእጄ ማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ በቃሌ ጠርቼ በግብሬ ረገምኩህ በአስመሳይ ማንነትእየሸነገልኩህ(፪,)
239
13
🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
218
14
ማንም የለም እንደ እግዚአብሔር ❤️🙏🏽
ማንም የለም እንደ እግዚአብሔር ❤️🙏🏽
219
15
بدون متن...
283
16
"አብሠራ ገብርኤል" አብሰራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ /2/ ትወልዲ ወልድ ሚካኤል መላዕክ በክነፍ ፆራ መንጦላዕት ደመና ሰወራ ንፅህት በድንግልና አልባቲ ሙስና ተወልደ ወልድ እምኔሐ ገብርኤል ማርያምን አበሰራት አበሰራት ወንድ ልጅም ትወልጃለሺ አላት ሚካኤል መላዕክ በክንፋ ከለላት የሰማይ መጋረጃውን ሸፈናት ንፅህት ናትና በድንግልና /2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና አዳም በጥፋቱ ከገነት ሲባረር በሚካኤል ክንፎች ቀድሞ አይቶሽ ነበር ሔዋንን ሲጠራት ሕይወቴ ነሽ አላት እንደሚድን አውቆ ድንግል በአንች ምክንያት ንፅህት ናትና በድንግልና /2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና እግዚአብሔር የላከው የከበረው መላዕክ ድንግል ሆይ ለክብርሽ ዐየን ሲንበረከክ በፍቅር በትህትና በፍፁም ሰላምታ የጌታ ሰው መሆን የነገረሽ በደስታ ንፅህት ናትና በድንግልና /2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና ደስተኛዬቷ ሆይ ደስ ይበልሽ ድንግል የአብ ቃል ክርስቶስ ሥጋሽን ይለብሳል አንቺም ትይዋለሽ ስሙን ኢየሱስ መድኋኒት ነውና ለሥጋ ወነፍስ ንፅህት ናትና በድንግልና /2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና አንደ ኒቆዲሞስ ሳትከራከሪ አንደ ዘኬርያስ ሳትጠራጠሪ ይሁነኒ ብለሽ ቃልን ተቀበልሽ ከፍጥረት ማነው አንቺ የሚመስልሽ ንፅህት ናትና በድንግልና /2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @ctwobek 🔸🔹🔸 @ctwobek      🔸 @ctwobek
282
17
ብቻዬን ነኝ ብዬ አላውቅም ያመንኩትን እኔ አለቅም እግዚአብሔር ነው ጠባቂዬ መነሻዬም መድረሻዬም ❤️🙏🏽 #Share 🔸 @ctwobek 🔸🔹🔸 @ctwobek 🔸 @ctwobek
ብቻዬን ነኝ ብዬ አላውቅም ያመንኩትን እኔ አለቅም እግዚአብሔር ነው ጠባቂዬ መነሻዬም መድረሻዬም ❤️🙏🏽 #Share      🔸 @ctwobek 🔸🔹🔸 @ctwobek      🔸 @ctwobek
215
18
"እንደበደሌ አልከፈልከኝም" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እንደ በደሌ ሊቀ.መዘ ቴዎድሮስ ዮሴፍ =========== እንደበደሌ አልከፈልከኝ ፍቅር ነህና እያለፍከኝ ምን እከፍላለሁ ላንተ የሚሆን ታቀው የለም ወይ ችሎታዬን/2/ አዝ---------------// ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል ታርቀዋለህ የኔን በደል እንደምትወደኝ አቃለሁ እኔ ባስመርርህም በእድሜ ዘመኔ አዝ-------------// ከሰው ሁሉ ጋር ብትፈራረድ የትኛው ይሆን ፀድቆ የሚሄድ የአለምን ሐጥያት ደምህ ሸፈነው የተፈወስኩት እኔም በእርሱ ነው አዝ------------------// ዘመኔ እንደ ሳር መሆኑን አስብ እድሜዬ ታጥሯል በግዜ ገደብ መልካም ሰርቼ እንዲያልፍ ወራቴ በጎውን አብዛ በሰውነቴ አዝ-------------------//      🔸 @ctwobek 🔸🔹🔸 @ctwobek      🔸 @ctwobek
262
19
እርሱን ተስፋ አድርገው በአመንክበት ፅና ቀን አለው እግዚአብሔር ያደርግሀል ቀና
እርሱን ተስፋ አድርገው በአመንክበት ፅና ቀን አለው እግዚአብሔር ያደርግሀል ቀና
210
20
እርሱን ተስፋ አድርገው በአመንክበት ፅና ቀን አለው እግዚአብሔር ያደርግሀል ቀና 🙏🏽 #Share @ctwobek @ctwobek @ctwobek
እርሱን ተስፋ አድርገው በአመንክበት ፅና ቀን አለው እግዚአብሔር ያደርግሀል ቀና 🙏🏽 #Share @ctwobek @ctwobek @ctwobek
257