fa
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

نمایش بیشتر
1 038
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
TUTORIAL SCHEDULE FOR FIRST YEAR STUDENTS 🗓 Tomorrow(Thursday ) afternoon 🕰 11:30 LT 📍  Space (515) 📒  Introduction to programming (python) Please share with your friends

Let us know ur thought Use the link for more descriptive comment https://forms.gle/nm2qmzGea8MsKuwf6 Ur thoughts r valuable
Anonymous voting

We have begin ever min cost a point don't be late
We have begin ever min cost a point don't be late

EXCITING NEWS 🤗 🛑Our tutorial is resuming after the mid-term exam. 🗓 Tomorrow(Tuesday) afternoon 🕰 11:30 LT 📍 Space (515) 📒 Applied l Topic፦ Limit and continuity Notice:- 🙏 Please share with your friends

✨✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!✝️ ✨በእንተ ንስሐ✨ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ ዮሐ 6:56 የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታ
✨✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!✝️ ✨በእንተ ንስሐ✨
ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ ዮሐ 6:56
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን ቆያችሁ። 🗓 ነገ ቅዳሜ ኅዳር 28/2017 ዓ.ም ⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ እንሆ በናዝሬት ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስትያን በተዘጋጀ የአንድነት መርኃግብር ላይ እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን በአንድነት እንድንገኝ እና የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን ተጋብዘናል። ✨መገኘት ያስተምራል 😒መቅረት ግን ያስቆጫል ይቆየን🙏 ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ        📲 Join and Share 🤳                @gibigubaye                @Astugibigubae

ለ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች 🔵 saturday Afternoon 11:30 - 1:30LT physics 🔵 Block 515 🔊ላልሰሙ ጓደኞቻቹ share አድርጉ

photo content

ጽዮንን ክበቧት፥ በዙሪያዋም ተመላለሱ፥ ግንቦቿንም ቅጠሩ፥ አዳራሿን ተመልከቱ፥ በብርታቷ የልባችሁን ተስፋ አኑሩ፡፡ እንኳን እንኳን ለታቦተ ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳ
+1
ጽዮንን ክበቧት፥ በዙሪያዋም ተመላለሱ፥ ግንቦቿንም ቅጠሩ፥ አዳራሿን ተመልከቱ፥ በብርታቷ የልባችሁን ተስፋ አኑሩ፡፡
እንኳን እንኳን ለታቦተ ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አደረሳችሁ አደረሰን
እነሆ ትህትናን  እየተለማመድን + ነዳያን እናግዝ!!!!
📍 በናዝሬት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዋናው በር ፊት ለፊት

✨እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ነገ ህዳር 21 በናዝሬት ቅድስት ማርያም ቤ/ን ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ ለነዳያን ማገዣ ገቢ ማስገኛ የሊስትሮ ስራ እን
✨እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ነገ ህዳር 21 በናዝሬት ቅድስት ማርያም ቤ/ን ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ ለነዳያን ማገዣ ገቢ ማስገኛ የሊስትሮ ስራ እንሰራለን እኛም ከቦታው በመገኘት ከአገልግሎቱ እንሳተፍ ። መረጃ ለማግኘት +251954849829 መድህን በንቲ 0912173396 እንዳለ ታዛው መልካም በዓል ከሙያ እና ተራድኦ ክፍል

Solution of worksheet I Y.A

Reduced row echelon

Row echolen

Matrix multiplication

Gausse

Cramer

Gausse jordan

Inverse Of Matrix

Reduced Row Echelon Form

Matrix Multiplication

+2
Practice properly!