Astu tutorials Community
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
إظهار المزيد1 054
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-2830 أيام
أرشيف المشاركات
✨✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!✝️
✨በእንተ ንስሐ✨
ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ ዮሐ 6:56የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን ቆያችሁ። 🗓 ነገ ቅዳሜ ኅዳር 28/2017 ዓ.ም ⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ እንሆ በናዝሬት ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስትያን በተዘጋጀ የአንድነት መርኃግብር ላይ እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን በአንድነት እንድንገኝ እና የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን ተጋብዘናል። ✨መገኘት ያስተምራል 😒መቅረት ግን ያስቆጫል ይቆየን🙏 ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 📲 Join and Share 🤳 @gibigubaye @Astugibigubae
ለ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች
🔵 saturday Afternoon 11:30 - 1:30LT physics
🔵 Block 515
🔊ላልሰሙ ጓደኞቻቹ share አድርጉ
+1
ጽዮንን ክበቧት፥ በዙሪያዋም ተመላለሱ፥ ግንቦቿንም ቅጠሩ፥ አዳራሿን ተመልከቱ፥ በብርታቷ የልባችሁን ተስፋ አኑሩ፡፡እንኳን እንኳን ለታቦተ ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አደረሳችሁ አደረሰን
እነሆ ትህትናን እየተለማመድን + ነዳያን እናግዝ!!!!📍 በናዝሬት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዋናው በር ፊት ለፊት
✨እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
ነገ ህዳር 21 በናዝሬት ቅድስት ማርያም ቤ/ን ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ ለነዳያን ማገዣ ገቢ ማስገኛ የሊስትሮ ስራ እንሰራለን እኛም ከቦታው በመገኘት ከአገልግሎቱ እንሳተፍ ።
መረጃ ለማግኘት
+251954849829 መድህን በንቲ
0912173396 እንዳለ ታዛው
መልካም በዓል
ከሙያ እና ተራድኦ ክፍል
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
