FinTech Frontier
رفتن به کانال در Telegram
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice. Support team @Teamsupport2022
نمایش بیشتر3 534
مشترکین
-424 ساعت
-437 روز
-5430 روز
آرشیو پست ها
3 534
📌 በAI ቪዲዮ ሰርቶ በዩቲዩብ ዶላር ማፈስ? ማስታወቂያው እና ነባራዊው እውነታ!
"በAI ብቻ ቪዲዮዎችን እየሰሩ በወር በሺዎች የሚቆጠር ዶላር ያግኙ!"፣ "ምንም መልፋት አያስፈልግዎትም፣ AI ሁሉንም ይሰራላችኋል!" የሚሉ አጓጊ ማስታወቂያዎችንና ስልጠናዎችን በየቀኑ እንመለከታለን። ነገር ግን ከእነዚህ ማራኪ ማስታወቂያዎች ጀርባ ያለው እውነታ ምንድን ነው?
ዛሬ ነገሩን በሰከነ አእምሮ እንመርምረው (Triangulate እናድርገው)።
1. ነባራዊው እውነታ (The Reality Check) 🔍
እውነታው ግን ይህ ነው፦ ማስታወቂያውን የሚሰሩት ሰዎች የእናንተን ፍላጎት ተጠቅመው በስልጠና ስም የራሳቸውን ኪስ የሚያደልቡበትን ያህል፣ እናንተ በነገሩ ላይ ገብታችሁ ስኬታማ የምትሆኑበት እድል ጠባብ ነው።
ለምን? ምክንያቱም በAI ሙሉ በሙሉ (100%) የሚሰሩ ቪዲዮዎች መጨረሻ ላይ የዩቲዩብን (YouTube) ጥብቅ የአልጎሪዝም ፍተሻ አልፈው ‘Monetize’ የመሆን (ገቢ የመፍጠር) ዕድላቸው እጅግ አነስተኛ ነው። ዩቲዩብ የሰው ልጅ እውነተኛ ተሳትፎና የፈጠራ እሴት (Human Value) የሌላቸውን፣ ማሽን ብቻ ያመረታቸውን "Repetitive" ወይም "Reused" ይዘቶች በከፍተኛ ሁኔታ ይከለክላል።
2. ታዲያ አዋጩ እና እውነተኛው መንገድ ምንድን ነው? 💡
AIን ጨርሶ መተው የለብንም፤ ነገር ግን እንደ "ምትክ" ሳይሆን እንደ "ረዳት መሣሪያ" (Tool) ልንጠቀመው ይገባል። እውነተኛና ቋሚ ገቢ የሚያስገኝ የዩቲዩብ ቻናል ለመገንባት የሚከተለው ቀመር (Formula) ወሳኝ ነው፦
የAI ፈጣንነት + የእርስዎ የግል ፈጠራ (Human Touch) = ስኬታማ የዩቲዩብ ቻናል
ይዘትን (Content) በAI ማዘጋጀት፦ ለቪዲዮ የሚሆን ሐሳብ ለማፍለቅ፣ የስክሪፕት (Script) መዋቅር ለመቅረጽ ወይም መነሻ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት AIን (እንደ ChatGPT ያሉትን) መጠቀም።
የራስን የፈጠራ ግብዓት ማካተት፦ በቪዲዮው ውስጥ የራስዎን ድምፅ፣ የራስዎን የአቀራረብ ስልት (Identity)፣ ወይም ልዩ የሆኑ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ጥበባትን መጨመር።
እሴት መፍጠር (Adding Value)፦ ተመልካችን የሚስቡ፣ እውነተኛ ችግር የሚፈቱ፣ ወይም እውቀት የሚያስጨብጡ አስተማሪ ቪዲዮዎች ላይ ማተኮር።
3. ውጤቱ ምንድን ነው? 🚀
በዚህ አግባብ ስትሰሩ፦
ቪዲዮዎቻችሁ የዩቲዩብን ሕግና የአልጎሪዝም ፍተሻ በቀላሉ ያልፋሉ።
ቻናላችሁ ያለምንም ስጋት በፍጥነት ‘Monetize’ ይሆናል።
ከተመልካች ጋር እውነተኛ ትስስር ስለምትፈጥሩ፣ ለአጭር ጊዜ ሳይሆን የረጅም ጊዜ ቋሚ ገቢ የምታገኙበት ጠንካራ ፕላትፎርም (Brand) መገንባት ትችላላችሁ።
📢 መልእክቱ አጭር ነው፦
በቀላሉ ሚሊየነር ለመሆን በምናብ ከመታበይ፣ መሬት የረገጡ እውነታዎችን ተረድቶ በዕውቀትና በሥራ መጓዝ ያሻል። AIን ተጠቅማችሁ የራሳችሁን እሴት ጨምሩበት፤ የዛኔ ውጤቱ እውነተኛ ይሆናል!
#AI #YouTubeAutomation #DigitalMarketing #ContentCreation #RealityCheck #EthicalAI #Entrepreneurship
3 534
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
3 534
በመጨረሻም ቴሌ ካፒታል ገበያው ላይ ሊስትድ ሆነ
==================================
እርግጥ ነው ሰዎች ሼር የሚገዙበት ምክንያት ይለያያል። ይሁን እንጂ ያላቸውን መሸጥ ለሚፈልጉ፣ መግዛት ለሚፈልጉ እንዲሁም ዋጋው ምን ይመስላል የሚለውን ማወቅ ለሚፈልጉ ሊስትድ መሆኑ ጥሩ ነው።
ዛሬ የቴሌ ገበያ ምን ይመስላል?
ያው ገበያው የተከፈተው በ300 ብር ነው። ዋጋቸው 11,955 የሆኑ 38 ሼሮች ባለቤት ለውጠዋል። (33 ቱ በ310 ብር የተሸጡ ሲሆን 5 ሼሮች በ345 ብር ተሸጠዋል)
ገበያው ላይ በሻጭ ሳይድ አኦፈር የተደረገ ባይኖርም ከ301 እስከ 330 ብር በሼር መግዛት የሚፈልጉ ብዙ ጥያቄዎች ቀርበውበታል። ገበያው የተዘጋው በ345 ብር ነው።
መረጃውን ያገኘሁት ከካፒታል ገበያው መተግበሪያ ንዋይ አፕ ላይ ነው።
3 534
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
3 534
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
3 534
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
3 534
✔️አዲስ project
📌ATF mining
📌Task በመሰራት የሚከፍል አዲስ Bot🔥
✅FAM Withdraw አድርጌ ተቀብያለሁ ✔️
Instant 2.64$ Payment received 🔥
🌟 Bot Link 👉
t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=591787031
➡️Per Reffer 60ATF= 0.036 Ton💎
➡️Multiple allow 💹
3 534
የትራምፕ አስተዳደር አብዛኞቹ የግሪን ካርድ አመልካቾች ከሀገር ውጭ ሆነው ማመልከት እንዳለባቸው የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ አወጣ
የአሜሪካ መንግሥት ይፋ ባደረገው አዲስ ውሳኔ መሠረት፣ አብዛኞቹ የግሪን ካርድ (Green Card) አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ከአሜሪካ ውጭ ሆነው እንዲያመልኩ ይገደዳሉ። አመልካቾች ከአሜሪካ ሳይወጡ ማመልከቻቸውን ለማስገባት ፍጹም "ልዩ እና አስገዳጅ ሁኔታዎች" (Extraordinary Circumstances) መኖራቸውን በበቂ ማስረጃ ማረጋገጥ እንዳለባቸው ተገልጿል።
3 534
ጎግል አዲስ የድምፅ ስማርት መነጽር ሊያስተዋውቅ ነው!
በዚህ አመት ጎግል ከሳምሰንግ እና ኳልኮም ጋር በመተባበር በአንድሮይድ ኤክአር (Android XR) የሚሰራ ስማርት መነጽር ይፋ ያደርጋል።
ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
🎧 የድምፅ ብቻ ስሪት፦ የመጀመሪያው ሞዴል በግል ስፒከሮች ብቻ የሚሰራ ሲሆን፥ ቀጥሎ የምስል ማሳያ (Display) ያለው ይወጣል።
🗣️ ዘመናዊ ረዳት፦ በ“Hey Google” ትዕዛዝ ወይም በንክኪ ብቻ ይሰራል።
📱 ያለ ስልክ፦ ዕቃዎችን መለየት፣ አቅጣጫ መጠቆም፣ እንዲሁም ስልክ ሳይነኩ ጥሪና መልዕክቶችን ማስተናገድ ይችላል።
የቴክኖሎጂ አፍቃሪዎችን ቀልብ ለመሳብ ዝግጁ ነው!
3 534
የፌስቡክ ባለቤት ሜታ 8 ሺህ ሰራተኞችን ከስራ አሰናበተ!
በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ለማስቻል በያዘው ትልቅ መዋቅራዊ ለውጥ ወደ 8,000 የሚጠጉ ሰራተኞችን ማባረሩ ተዘግቧል። የኩባንያውን አጠቃላይ አለም አቀፍ የስራ ኃይል 10% ያህል የሚነካው ይህ የስራ ስንብት የመጣው፣ ዋና ስራ አስፈፃሚው ማርክ ዙከርበርግ በ-AI ቴክኖሎጂ ላይ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ለማድረግ በመወሰኑ መሆኑ ተጠቁሟል።
ከዚህም በተጨማሪ ኩባንያው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞችን ከነበሩበት የስራ መደብ በማንሳት ከ-AI ጋር በተያያዙ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲመደቡ አድርጓል። ይህ ድንገተኛ ለውጥ በሰራተኞች መካከል ስለ ስራ ዋስትና፣ በስራ ቦታ ላይ ስላለው የመረጃ አጠቃቀምና በኩባንያው ውስጥ እያደገ ስለመጣው የ-AI ሚና ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል!
3 534
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
3 534
You have successfully added. Please proceed to the next step of settings at @hwdbitbot
3 534
እነዚህን ሊንኮች በመጠቀም national ID ከባንክ አካዎንታችሁ ጋር አገናኙት በጣም ቀላል ነው
1. CBE ~ https://cbefayda.cbe.com.et/
2. CBO ~ https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization
3. Bank of Abyssinia ~ https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
4. Awash Bank ~ https://fayda.awashbank.com/en
5. Hijra Bank ~ https://apps.hijradigital.com/fayda/v2/acctVerf
6. Siinqee Bank ~ https://fayda.siinqeebank.com:7443/
7. Oromia Bank ~
https://share.google/GUWsaxoIAESFRp2hM
8. Dashen Bank ~ https://dashensuperapp.com/dashen-fayda
9. Wegagen Bank ~ https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
10. Rammis Bank
~ fayda.rammisbank.et https://share.google/plT5HzQvm1tv8UNXv
11. Bunna Bank
~Bunna Bank S.C https://share.google/A0hUwRAMgdnLtlbzo
12. Hibret Bank
~ Hibir KYC https://share.google/i51ZxAdL9Un0akwdQ
13. Zamzam Bank
~ Zamzam Bank Self Care https://share.google/xGGSSeRFdT1CIbhNy
14. Zemen Bank
~ Zemen Bank - Fayda Harmonization Public Portal https://share.google/suZir106gcgnGBmq0
15.Tsehay Bank
~Tsehay Bank - Secure Authentication https://share.google/kth9Jhv6ZUYBkjplw
16. Nib International Bank
~ Nib-Fayda Harmonization https://share.google/L5ZLh3L8fejwRZuwz
17. Goh Betoch Bank
~ Goh Betoch Bank- National Id https://share.google/ctaQjZ5hn9oM14V8v
18. Enat Bank
~ Link Fayda ID - Bank Account Entry https://share.google/ylkI3uBltBHjEfQDT
19. Development Bank of Ethiopia
~ DBE-National ID https://share.google/rJZuO1Pgr89iRk78y
20. Anbesa Bank
~Fayda Account Harmonization https://share.google/TZRz6F7D1vyh0drad
21. Ahadu Bank
~ Welcome | Ahadu Bank - Ahadu Fayda https://share.google/AWGS37Dz6lBUjnpc9
22. Addis International Bank
~Home - FaydaOnline https://share.google/VvAB1Q3Ptz5BMeHzg
23. Abay Bank
~ Abay Bank KYC Verification https://share.google/w8Vbv2NE8iKEFmaoG
24. Sidama Bank
~ Sidama Bank – Fayda Harmonization https://share.google/761CzPTAIDMgDZfq7
25. Tsedey Bank
~ Tsedey Bank – Fayda Harmonization https://share.google/sTOqWWmX7Q9mfREKN
26. Amhara Bank
~ ABa Fayda Integration System https://share.google/Vv4h7sacieT0EIrXA
27. Berhan Bank
~Source: nationalidharmonization.berhanonline.et https://share.google/mmNkJ7YisczE9C6yK
To get all links tegether press the following link
National ID https://share.google/D1KV8dm1ZcLYwrX6a
national bank of Ethiopia 🇪🇹
Home - National Bank of Ethiopia https://share.google/diEOL8VzfbyedwCTu
National ID Ethiopia
3 534
ስታንዳርድ ቻርተርድ ሰራተኞቼን በ AI እየተካዋቸው ነው አለ
#Ethiopia | ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ተቋም ስታንዳርድ ቻርተርድ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በስፋት መጠቀም መጀመሩን ተከትሎ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞቹን ከሥራ ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ።
ታዋቂው የብሪታንያ ባንክ ስታንዳርድ ቻርተርድ የቴክኖሎጂ ሽግግርንና ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በሥራው ላይ በስፋት ለማስተዋወቅ በወሰደው እርምጃ በሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ መደቦችን ሊቀንስ መሆኑን አስታውቋል።
ኩባንያው የሥራ ክንውኖችን ይበልጥ ለማቀላጠፍና ወጪዎችን ለመቀነስ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂዎችን በስፋት ተግባራዊ እያደረገ ሲሆን ይህ አዲስ አቅጣጫ ግን ብዙ ሠራተኞችን የመቀነስ ውሳኔ አስከትሏል።
#AI #labor #new #global #crisis
3 534
አዲስ ስራ
📌Video በማየት
📌Task በመስራት
ከ $108 Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት💸
⚡️ገራሚ App ነው 👊
💵ልክ ስትመዘገቡ Spin $3 Reward ይሰጣቹሀል Spin ያደረጋችሁት ዝቅተኛ ማውጣት የሚቻለው $6 ነው ✔️
💵ከ$1 ጀምሮ ማውጣት ትችላላችሁ💸
Get Free Spin $3 Code👇
🔗App Link 👇
https://h5.rechoshare.com/invite/rubyHunter-01/?ic=UUN5G66
ተጨማሪ ስራ እንዳመጣ ከፈለጋችሁ በReaction👍አሳውቁኝ👍
3 534
ቲክ ቶክ ከኢትዮጵያ 1,820,961 ቪዲዮዎችን ማጥፋቱን ገለፀ፡፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተቋም የሆነው ቲክ ቶክ የ2025 አራተኛ ሩብ አመት ሪፖርቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን በዚህም ደንብ በመተላለፍ ያጠፋቸውን ቪዲዮዎች ብዛት ገልጿል፡፡ በመላው አለም ከኦክቶበር ወር እስከ ዲሴምበር ወር ድረስ ከ175 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ማጥፋቱን የጠቀሰው ቲክ ቶክ ከዚህ ውስጥ 1,820,961 ያህሉ የኢትዮጵያዊያን መሆኑን አስታውቋል፡፡
ከዚህ ቀደም ይፋ ባደረገው የ3ተኛው ሩብ አመት ሪፖርት ላይ ከኢትዮጵያ ከ3 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ማጥፋቱን ማስታወቁ የሚታወስ ነው፡፡ ዛሬ ይፋ በሆነው የ4ተኛው ሩብ አመት ሪፖርቱ ከፍተኛ መጠን ያለው ቪዲዮ ያጠፋው ከአሜሪካ መሆኑን ገልፆ ብዛታቸውም ከ10 ሚሊዮን እንደሚበልጥ አስረድቷል፡፡ ከኢትዮጵየ ጎረቤት አገራት መካከል ከኬንያ 820 ሺህ ቪዲዮ፣ ከሱዳን 1 ነጥብ አራት ሚሊዮንና ከሱማሊያ 973 ሺህ ቪዲዮ ማጥፋቱን ሪፖርቱ ጨምሮ ገልጿል፡፡
3 534
+1
1 ሰው = 0.3$ ቀጥታ ስትገቡ በነፃ አውጡ
10 ሰው = 3$ Just 10 ዶላር ስሩ
Hi Fami በሚባለው Application አንዴት ገንዘብ መስራት ታውቃላችሁ 💸💸💸።
ያልጀመራችሁም ጀምሩ ግዜ አታባክኑ ለዛሬ ብቻ 0.3 አድርገውታል Multiple Account ስሩ
ከታች ባለው Link አፕልኬሽኑን Download እያደረጋችሁ በ Email Sign up ማድረግ ነው ሌላ ምንም የሚከብድ ነገር የለም 😘 ከዛ የመጀመሪያ
አፕልኬሽኑን Download እንዳደረጋችሁ $0.3 ይሰጣችዋል እሱን ቀጥታ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ አንድ ሰው ስትጋብዙም $0.3 ይሰጣችዋል እሱንም በፈለጋችሁበት ጊዜ ማውጣት ትችላላችሁ።
ይሄን Application Download ማድረግ ከፈለጋችሁ 👉
ነክታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ።
3 534
✅binance አዲስ ማሻሻያ አድርጓል እሱም ለሰው ወይም ወደ ሌላ ቦታ usdt ስትልኩ minimum withdrawal ወደ 5$ ዝቅ አድርገዋል በሁሉም Network .....
✅ ከዚህ በፊት binance ተጠቅማችሁ በAddress አማካኝነት ገንዘብ ለመላክ minimum 10$ ነበረ ሚያስፈልገው
3 534
እስከ ነገ 0.3$ ሆኗል
Instant 0.30$ USDC Claim🔥
✔️ App Link : 👇👇👇
➡️Invite Code :
QZcAmAUEj
✔️Instant 0.30$ Per Refer 0.30$
✔️Instant 0.05$ Every 1 min when streaming
✔️Daily Login 0.30$ USDC 🗓
✔️ Minimum withdrawal 0.1$
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
