fa
Feedback
FinTech Frontier

FinTech Frontier

رفتن به کانال در Telegram

Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice. Support team @Teamsupport2022

نمایش بیشتر
3 616
مشترکین
-124 ساعت
-147 روز
+1330 روز

در حال بارگیری داده...

جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+111
در 2 کانال‌ها
ژوئیه '26
+147
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+105
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+135
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+68
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+145
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+311
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+308
در 4 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+555
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+135
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+543
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+15
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+57
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+113
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+156
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+437
در 5 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+233
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+17
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+7
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+26
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+230
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+138
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+350
در 6 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 172
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+279
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+306
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+1 021
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+754
در 2 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
26 اوت+2
25 اوت+1
24 اوت+5
23 اوت0
22 اوت0
21 اوت0
20 اوت+3
19 اوت0
18 اوت+1
17 اوت0
16 اوت+7
15 اوت+3
14 اوت+2
13 اوت+1
12 اوت+2
11 اوت+6
10 اوت+9
09 اوت+3
08 اوت+10
07 اوت+2
06 اوت+5
05 اوت0
04 اوت+3
03 اوت+4
02 اوت+3
01 اوت+39
پست‌های کانال
YouTube በቪዲዮ View አቆጣጠር ስርዓት ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል። ከAugust 24, 2026 ጀምሮ ቪዲዮው መጫወት ከጀመረበት ቅጽበት እንደ View ይቆጠራል። ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር በYouTube ቪዲዮ ላይ እንደ View ለመቆጠር አንድ ሰው ቪዲዮውን ከፍቶ ለተወሰነ ጊዜ (ወደ 30 ሰከንድ ያህል) ማጫወት ይጠበቅበት ነበር። በዚህ አዲስ አሰራር ቪዲዮውን ከፍቶ በመጀመሪያው ሰከንድ ዘግቶ ቢወጣም 1 View ተብሎ ይቆጠርለታል። ይህም አጠቃላይ የView ቁጥር እንዲጨምር ያደርጋል። ነገር ግን ይህ የView ቁጥር መጨመር በቀጥታ የገቢ መጨመር ወይም የቪዲዮውን ተደራሽነት ማሳደግ ማለት አይደለም።

2
ዛሬ በጠዋት 21$ ተቀብለናል+2
ዛሬ በጠዋት 21$ ተቀብለናል
281
3
እየሰራቹ ነው ? 🔴ስለ ስራው Wifi የምትጠቀሙ ሰዎች Computer or Mobile ላይ ከፍታቹ ማስቀጥ ብቻ 🍯 Honey gain የምሰሩ ስዎች ማወቅ ያለባቹ ነገሮች ፥ 1 ፡ ከስልክ ይልቅ በፒ
እየሰራቹ ነው ? 🔴ስለ ስራው Wifi የምትጠቀሙ ሰዎች Computer or Mobile ላይ ከፍታቹ ማስቀጥ ብቻ 🍯 Honey gain የምሰሩ ስዎች ማወቅ ያለባቹ ነገሮች ፥ 1 ፡ ከስልክ ይልቅ በፒሲ በደምብ mine ያረጋል [ Register ባደረጋቹት email የተለያየ Device ላይ ክፈቱ ] 2 ፡ የጋበዛቹት ሰው withdraw ካረገ ለናንተ 5000 Honey gain ($5) ይሰጣቿል 3 ፡ payout ስታረጉ ወደ crypto exchangeኦች ነው እና 20$ ሲሞላነው የሚወጣው ወይም 20k honey gain ማለት ነው። 4. invite ስታደርጉ 3$ ታገኛላቹ 5፡ እስካሁን ያልጀመራቹ ልጆች ምን እየሰራቹ ነው ቆይ 👉🏾 https://join.honeygain.com/YESAKA7358 የፈጠነ ጀምሩት😍😍
244
4
🚀 30 ቀን የForex Trading Beginners Course 📈 Forex Trading ከዜሮ ጀምረው በነፃ ይማሩ! ለForex Trading አዲስ ነዎት? እንግዲህ ይህ ኮርስ ለእርስዎ ነው! 🔥 🎯 30 ቀን የተዘጋጀ Beginner Course በየቀኑ በቀላልና በተግባራዊ መንገድ Forexን ከመሠረቱ ይማሩ። በኮርሱ ውስጥ፦ ✅ Forex ምንድነው? ✅ Currency Pairs እና Market Structure ✅ Candlestick & Chart Analysis ✅ Support & Resistance ✅ Technical Analysis መሠረቶች ✅ Risk Management ✅ Trading Psychology ✅ Entry & Exit Strategies ✅ Demo Trading Practice ✅ የTrading Plan አዘገጃጀት 🎁 ሙሉ በሙሉ በነፃ! ⏳ 30 ቀን ብቻ — ትምህርት + ልምምድ + የተሻለ የTrading መሠረት። ⚠️ Forex trading ከፍተኛ አደጋ ያለው ስለሆነ ትርፍ ዋስትና የለም። ኮርሱ ለትምህርት ዓላማ ብቻ ነው። 📩 ለመጀመር https://t.me/Dallolforex #ForexEthiopia #ForexTrading #ForexForBeginners #TradingCourse #LearnForex #ForexEducation #FreeCourse
193
5
ስራ ፈላጊ ፣ ተማሪ ወይም ተጨማሪ ገቢ ፈላጊ ነህ/ነሽ Guide Video ከፈለጋቹ Attached የሆነውን Video ተመለከቱ Side hustles provide an excellent source of e
ስራ ፈላጊ ፣ ተማሪ ወይም ተጨማሪ ገቢ ፈላጊ ነህ/ነሽ Guide Video ከፈለጋቹ Attached የሆነውን Video ተመለከቱ Side hustles provide an excellent source of extra income 1. የ አንድ Coin ዋጋ 8.2$ ነው 2. ያገኘነውን coin P2P ላይ ወዳው መሸጥ መቻላችን 3. ምንም ምንከፈለው ነገር ያለመኖሩ 4. Invite ስታደረጉ 0.80$ ተገኛላቹ -Join and Register https://i.mec.me/?c=3k31j5qz - Verification ጠርሱ https://t.me/FrontierFinTech
217
6
እንዳትረሱ
እንዳትረሱ
537
7
🚨 BREAKING NEWS FOR YOUTUBERS! 🚨 🔥 YouTube የMonetization መስፈርቱን ሊያሳድግ ነው! አሁን YouTube ላይ ገቢ ለማግኘት 4,000 Watch Hours ያስፈልግ ነበር። 😱 አዲሱ ለውጥ ከመጣ 8,000 Watch Hours ሊያስፈልግ ይችላል! እንዲሁም Shorts ላይ የሚፈለገው የViews ቁጥርም ከ 10 Million → 20 Million ሊደርስ ይችላል። 📌 ግን ይህ ለአንተ ምን ማለት ነው? ✅ 4,000 Watch Hours ምንድነው? ✅ 8,000 Watch Hours ማለት ምንድነው? ✅ Shorts Watch Time ይቆጠራል? ✅ Long-form Videos ለምን አስፈላጊ ሆኑ? ✅ ሚሊዮኖች Views ሳይኖሩህ ማድረግ ትችላለህ? ✅ Watch Hours መግዛት ይጠቅማል? ❌ ✅ አዲስ YouTubers አሁን ምን ማድረግ አለባቸው? 💡 ትልቁ ስህተት: “ኋላ እጀምራለሁ” ብሎ መጠበቅ! ⏰ የYouTube ገቢ ለማግኘት እያሰብክ ከሆነ፣ ዛሬ መጀመር ነው የሚሻለው! 🎥 ሙሉ መረጃውን ከዚህ ቪዲዮ ተመልከት👇 👉 https://youtu.be/75ka1W1difg 🔥 YouTube ለመጀመር ያሰብክ ከሆነ — አትዘግይ!
802
8
💻🔥 ከቤትዎ ሆነው በኦንላይን ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? 💰 📩 ኢሜይል በማንበብ እና ቀላል የኦንላይን ስራዎችን በመስራት ገቢ ለማግኘት ይሞክሩ! ✨ ምን ያገኛሉ? ✅ ከየትኛውም ቦታ መስራት ✅ በነፃ ጊዜዎ መስራት ✅ ቀላል የኦንላይን ተግባራት ✅ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት እድል 🚀 አሁኑኑ ይጀምሩ! 👇👇 የመመዝገቢያ ሊንክ 👇👇 🔗 https://www.paid-to-read-email.com/?r=3252461 📌 ማስታወሻ: ገቢው እንደ ተግባሩና የፕላትፎርሙ ሁኔታ ሊለያይ ይችላል።
14 248
9
🔥 ለተወሰነ ጊዜ ብቻ — $100 ነፃ የንግድ ቦነስ! 🔥 ምንም የመጀመሪያ ገንዘብ (Deposit) ሳያስፈልግዎት በነፃ $100 የንግድ ክሬዲት መገበያየት ይጀምሩ! 💰 የ$100 ቦነሱን በመጠቀም ይገበያዩ። ✅ ያገኙትን ትርፍ ይያዙ። 💸 የደላላውን (Broker) የቦነስ ውሎችና ሁኔታዎች ካሟሉ በኋላ ትርፍዎን ማውጣት ይችላሉ። ⚡ በሺዎች የሚቆጠሩ ነጋዴዎች ይህን ዕድል እየተጠቀሙ ነው! ዘመቻው ካበቃ በኋላ እንደገና ላይመለስ ይችላል። 🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://my.winprofx.org/register?campaign_ref=REFYES86053 ⏳ የተወሰነ ቦታ። የተወሰነ ጊዜ። 🎁 ቅናሹ ከመጥፋቱ በፊት ነፃውን $100 የንግድ ክሬዲት ያግኙ! 🔴በ National ID or Passport Verify አድርጉ
736
10
Golgota Temeskir ጎልጎታ ትመስክር ቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ) Kalkidan Tilahun (Lily) | New Ethiopian Mezmur 2026 https://youtu.be/WzTAMfc4VEI
790
11
USA has ChatGPT USA has Grok USA has Claude USA has Gemini USA has Llama USA has Copilot China has DeepSeek China has Qwen China has Ernie China has GLM China has Kimi China has MiniMax Our country has?
875
12
ያልፋል Yalfal | Bethlehem Wolde New Amharic Mezmur 2026. Org.ቤተልሔም ወልዴ | Cover by Shofar https://youtu.be/BNHaTcvW8R4
13 228
13
ፍቅርህ ነክቶኛል - Feqreh Nektognal | Org.ለዓለም ጥላሁን ፍቅርህ ነክቶኛል - Feqreh Nektognal | Org.ለዓለም ጥላሁን https://youtu.be/YFHzBOJzmjQ
13 330
14
ለመጀመር https://os8.me/34rSWH Download and Verify your account ✅
ለመጀመር https://os8.me/34rSWH Download and Verify your account ✅
11 619
15
ወገን እንዲህ ሞኒታይዝ ተደርጋቹ ጨላ ለመስራት አነሰም በዛ ወጥራቹ የተለያዩ ቪዲዮ ፎቶዎች ቴክክስቶች በድፍረት መፖሰት ነው 🤷🏻‍♂️ ሞኒታይዝ ተደርገን ገንዘብ ለመስራት ግን መጀመሪያ ፎሎራችን+1
ወገን እንዲህ ሞኒታይዝ ተደርጋቹ ጨላ ለመስራት አነሰም በዛ ወጥራቹ የተለያዩ ቪዲዮ ፎቶዎች ቴክክስቶች በድፍረት መፖሰት ነው 🤷🏻‍♂️ ሞኒታይዝ ተደርገን ገንዘብ ለመስራት ግን መጀመሪያ ፎሎራችን ከ 10K በላይ ማሳደግና ከ600k በላይ በ2 ወር ውስጥ ቪው ማግኘት የግድ ነው ስለዚህ በርትታቹ ፖስቱ መፖሰት አትፍሩ ግን የምፖስቱትን ነገር መምረጥ እና ለሰው የማይደብር መሆን እንዳለበት መገንዘብ የግድ ነው 🙌
1 030
16
ዘማሪ ራሔል ሽባባው | የአባቴ ቤት Vol 1 ሙሉ አልበም | Rahel shibabaw Ethiopian Protestant Mezmur https://youtu.be/Cq-wMb7fzpo
13 579
17
የMeta አዲስ Application Meta ለፌስቡክ ማርኬትፕሌስ ሻጮችና ነጋዴዎች ንግዳቸውን በቀላሉ ማስተዳደር የሚያስችላቸውን “Seller” የተሰኘ አዲስ የተለየ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል። ​📌 የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ባህሪያትና ጥቅሞች፦ ⚫​በAI የተደገፈ ዕቃዎችን የመመዝገብ ሂደት፦ የዕቃውን ፎቶ ብቻ በመጫን Meta AI ራሱ ርዕስ፣ መግለጫ (Description)፣ ምድብና ዋጋ በሰከንዶች ውስጥ ያዘጋጃል። በተጨማሪም በርካታ ዕቃዎችን በአንድ ጊዜ መመዝገብ ያስችላል። ⚫​Unified Inbox፦ ከገዢዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን እና መልዕክቶችን በየዕቃው አይነት ለይቶ በአንድ ቦታ በማደራጀት ቀልጣፋ ምላሽ ለመስጠት ያግዛል። ⚫​Inventory Management፦ ያሉትን ዕቃዎች ማየት፣ ማስተካከል፣ ዋጋ መቀየር እና አዳዲስ ዕቃዎችን መቆጣጠር ያስችላል። ⚫​Performance Insights፦ የትኞቹ ዕቃዎች ብዙ እይታ (Views) እና መልዕክት እንዳገኙ የሚያሳዩ መረጃዎችን በማቅረብ የተሻለ የንግድ ውሳኔ ለመስወሰን ያግዛል። ​አፑ ከአሁኑ ጀምሮ በአሜሪካ ለሚገኙ ዕድሜያቸው 18ና ከዚያ በላይ ለሆኑ የiOS (App Store) ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል። የWeb እና የAndroid አፕሊኬሽኖች በቅርቡ እንደሚለቀቁ ተገልጻል።
747
18
ስታርታፕ እና ስታርታፕ ምህዳር ገንቢ ስያሜ ማመልከቻ ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል በኢትዮጲያ ስታርታፕ አዋጅ ቁጥር 1396/2025 በተደነገገው መስረት፤ በአዋጁ የተደነገጉ ልዩ ልዩ የማበረታቻ ጥቅሞች፣ ድጋፎች እና ዕድሎች ለመጠቀም የ"ስታርታፕ" ወይም "ስታርታፕ ምህዳር ገንቢ" ህጋዊ ስያሜ (Designation) ማግኘት አስፈላጊና ቅድመ-ሁኔታ ነው። በአዋጁ አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ (1) መሰረት ስያሜ ለማግኘት የሚቀርብ ማመልከቻ ለዚሁ ዓላማ የሚዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት እና አባሪ ሰነድችን በማሟላት በዲጅታል ስታርታፕ ፕላትፎርሙ በኩል መቅረብ እንዳለበት ይደነግጋል፡፡ ስለሆነም በዚሁ መሰረት በተዘጋጀው የዲጂታል ፕላትፎርም ዝርዝር መረጃ መሙያ ቅጽ መሠረት ከሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለስታርታፖችና ምህዳር ገንቢዎች የስያሜ ማመልከቻ ምዝገባ በይፋ መጀመሩን እንገልጻለን። በቂ ዝግጅት ማድረግዎን አረጋግጠው ይመዝገቡ፡ https://startupethiopia.et/ ማሳሰቢያ፡ • ሙሉ መረጃ ይሙሉ፡ በምዝገባ ወቅት ሊሞሉ የሚገባቸው መረጃዎች ሳይጓደሉ በጥንቃቄ እንዲሞሉ እናሳስባለን። • ቀደም ሲል የተመዘገቡ፡ ከዚህ በፊት በተለያዩ መንገዶች መረጃ የሰጣችሁ ወይም የተመዘገባችሁ በሙሉ፣ ይህ አዲስ አሰራር ስያሜ ለማግኘት የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችን ቀድሞ ለማድረግ፣ ግንዛቤ ለመፍጠር እና መረጃ ለመለዋወጥ የተዘጋጀ በመሆኑ በአዲስ መልክ በዲጂታል ፕላትፎርሙ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ከምዝገባ በኋላ ያለው ሂደት 1. ቅድመ ማጣሪያ፡ የስያሜ ማመልከቻ የመረጃ መሟላት ቅድመ ማጣሪያ ተጠናቆ ማመልከቻችሁ ወደ ስያሜ ሰጪው ሀገራዊ ኮሚቴ በሚተላለፍበት ወቅት በዚሁ ፕላትፎርም እና በተለያዩ አማራጮች የሚገለጽላችሁ ይሆናል። 2. ውሳኔ፡ ማመልከቻችሁ ለስያሜ ኮሚቴ ከተላለፈ በኋላ በ30 ቀናት ውስጥ የስያሜ ማመልከቻ እና የግምገማ ውጤት የሚገለጽ ይሆናል።
807
19
ሰበር ዜና ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset(ዶላርን ጨምሮ) መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል። በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባይናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።
848
20
🎬 30 AI Tools for Video Editing & Content Creation (2026) 🚀🤖 Create stunning videos, edit faster, generate content, and grow your digital presence with these powerful AI tools! 🎥 AI Video Generation & Editing Runway AI – https://runwayml.com ✨ AI video generation, effects, background removal Pika – https://pika.art ✨ Text-to-video and creative AI effects Synthesia – https://www.synthesia.io ✨ AI avatar videos and presentations HeyGen – https://www.heygen.com ✨ AI avatars, translation, and video creation InVideo AI – https://invideo.io ✨ Turn ideas into complete videos Pictory – https://pictory.ai ✨ Convert scripts and articles into videos Lumen5 – https://lumen5.com ✨ Social media video creation VEED AI – https://www.veed.io ✨ Online editing, subtitles, AI tools CapCut AI – https://www.capcut.com ✨ Short videos, effects, captions, templates Descript – https://www.descript.com ✨ Edit videos like documents with AI 🎙️ Voice, Audio & Avatar Tools 11. ElevenLabs – https://elevenlabs.io ✨ AI voice generation Murf AI – https://murf.ai ✨ AI voiceovers PlayHT – https://play.ht ✨ Realistic AI voices Adobe Podcast AI – https://podcast.adobe.com ✨ Audio enhancement and cleanup OpusClip – https://www.opus.pro ✨ Turn long videos into short clips 🎨 Design & Creative Content 16. Canva AI – https://www.canva.com ✨ Graphics, videos, thumbnails, presentations Adobe Firefly – https://firefly.adobe.com ✨ AI images and creative effects Adobe Premiere Pro AI – https://www.adobe.com/products/premiere.html ✨ Professional AI video editing DaVinci Resolve AI – https://www.blackmagicdesign.com/products/davinciresolve ✨ Advanced editing and AI features Final Cut Pro – https://www.apple.com/final-cut-pro ✨ Professional video editing 📱 Social Media Content Creation 21. VEED.IO – https://www.veed.io 22. Kapwing AI – https://www.kapwing.com 23. Simplified AI – https://simplified.com 24. Predis.ai – https://predis.ai 25. Designs.ai – https://designs.ai 📝 Script, Ideas & Content Writing 26. ChatGPT – https://chat.openai.com ✨ Scripts, ideas, captions, storytelling Jasper AI – https://www.jasper.ai ✨ Marketing content creation Copy.ai – https://www.copy.ai ✨ Social media copy and campaigns Notion AI – https://www.notion.com/product/ai ✨ Planning and organizing content Grammarly AI – https://www.grammarly.com ✨ Writing improvement and editing 🔥 Create faster. Edit smarter. Publish better. #AI #VideoEditing #ContentCreation #AIVideo #CreatorTools #YouTubeCreators #SocialMediaMarketing #EdTech #DigitalCreator
926