cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌸 وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ 🌸በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
219
مشترکین
+324 ساعت
+117 روز
+930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🔸 ኪታብ #ቁጥር 02 🔊 “ሸርህ ሉሙዓቱል ኢዕቲቃድ”ደርስ ክፍል 23ፀሀፊ፦ ሸይኽ ሙሀመድ ሳሊህ አል’ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ) 🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ) https://t.me/shikmubarek https://t.me/shikmubarek
نمایش همه...
ሉሙዓቱል ኢዕቲቃድ(23).mp34.52 MB
🔸 አዲስ ሙሀደራ 🔊 “አምስት ምክሮች ለእህቶች” * ተቅዋ * የዲን እውቀት * ባወቁት መስራት * ኢኽላስ እና ሙታበዓ * ሶብር እና ኢስቲቃማ 🎙በወንድም፦ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ ዐብዲላህ አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ) t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuhamed
نمایش همه...
አምስት ምክሮች ለሴቶች.mp38.89 MB
👍 1
↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة؛ ➴➴➴➴➴ ==================== ✅ ርዕስ፦ ➴➷➘ "«እስልምና ለሴት ልጅ የሰጠው ክብር» በሚል አንገብጋቢ  ወቅታዊ ርዕስ ♻️عنوان" تكريم الإسلام للمرأة " موضوع ملح حاليًا ➴➴➴➴➴ ==================== 🎙በተከበሩ ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ(አቡዓብዱልዓዚዝ) ሀፊዘሁሏህ 🎙 لفضيلة الشيخ يوسف بن أحمد (أبوعبد العزيز) -حفظه الله- 🗓 ሰኔ ‐28  ‐ 10- 2016 E.C 🕌 ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ቡኻሪ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري ➴➴➴➴➴ ==================== ሙስሊም አሏህን የምትፈራ ሴት ከባሏ ጋር ሊኖራት የሚገባ ኢስላማዊ ህግጋትን በተመለከተ ሰፋ ያለ ወሳኝ ምክርና ኢስላም ለሴቶች የሰጠው ክብርና ደረጃ ምን እነደሆነ እጅግ በጣም ደስ በሚል አገላለፅ የተብራራበት ምክር ነው። ➴➴➴➴➴ ==================== 🎙ሴቶችም ወንዶችም ይህንን ምክር በትክክል በማዳመጥ እየተሰሩ ያሉ ስህተቶችን/ጥፋቶችን ልንርቅ ይገባል፣ ➴➴➴➴➴ ==================== ከዑማው መስተካከል ትልቅ ባለድርሻዋ ሚስት፣እህት፣እናት የሆነችዋ ሴት ናትና እባካችሁ ሴቶች አሏህን ፈርታችሁ ተስተካክላችሁ ዑማውም እንዲስተካከል አሏህ በአዘዛችሁ ላይ ቀጥ በሉ። ➴➴➴➴➴ ==================== ዝርዝሩን ገብታችሁ ይ ደ መ ጥ share/ሼር/አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም። ➴➴➴➴➴ ==================== #size መጠን 09.03MB #length 34:13.58min 🕌መስጅድ:-አል-ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
نمایش همه...
AudioCutter_ሼኽ_ዩሱፍ_አህመድ_ጁሙዓ_ኹጥባcompressed_$cutted.mp38.61 MB
የነብዩላህ ኢብራሂም ታሪክ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 📝 በኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ ባህሩ ተካ በተከታታይ በቴሌግራም ቻናል ቀርቦ 💻 በወንድም አቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን በሰኔ 2016 E.C በpdf መልኩ ለአንባቢያን ምቹ ሆኖ ቀረበ። 🏝 وَلَقَدْ أَرْسَلْنَا رُسُلًا مِّن قَبْلِكَ مِنْهُم مَّن قَصَصْنَا عَلَيْكَ وَمِنْهُم مَّن لَّمْ نَقْصُصْ عَلَيْكَ 🏝 ካንተ በፊትም መልክተኞችን በእርግጥ ልከናል፡፡ ከእነርሱ ባንተ ላይ የተረክንልህ አልለ፡፡ ከእነርሱም ባንተ ላይ ያልተረክነው አልለ፡፡ [ሱረቱ አል-ሙእሚን - 78] ✅ [የነብዩሊሂ ኢብራሂም ታሪክ ቁርኣን ሊይ ቱክረት ከተሰጣቸው የነብያት ታሪክ ውስጥ በግንባር ቀደምትነት ይመደባል። ታሪካቸው ቁርኣን ውስጥ በ17 ምእራፍ ወደ 69 ጊዜ ተጠቅሷል። ይህ የሚያሳየው ታሪካቸው ምን ያክል አስፈሊጊና ቁም ነገር አዘል መሆኑ ነው።] ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy/8873 https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
نمایش همه...
የነብዩላህ ኢብራሒም ታሪክ.pdf3.43 MB
01:06
Video unavailableShow in Telegram
حكم من أخذ من شعره وأظفاره وهو يريد أن يضحي وقد دخل في العشر من ذي الحجة 🎙الشيخ العلامة صالح اللحيدان رحمه الله 🔁 ساهم في نشر القناة فالدال على الخير كفاعله 📲 https://t.me/al_manhaj_as_sahih
نمایش همه...
71.20 MB
Photo unavailableShow in Telegram
➮መደበቅ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ነው በየ ቦታው መገኘት ዝቅጠት ነው !!! ➴በየ ቦታው አትከኚ  ትረክሻለሽ!! ➮የሰለፍያ እንስት የውዶች ውድ ናቸው። 🌺  يَآ آخِتٌيَ کْوٌنِيَ غُآلَيَهّ 🌺 🎀 آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت 🎀 https://chat.whatsapp.com/KWRa02Lh5ge5BmlFYlgYSp https://t.me/httpsumuyeheya
نمایش همه...
https://chat.whatsapp.com/KWRa02Lh5ge5BmlFYlgYSp ኒካህን አትፍራ ልብህ ከፈለገ እውነተኛን ደስታ ደግሞም ከሰለቸህ የትራስ ሹክሹክታ በኒካህ ተሰተር ምን ትጠብቃለህ ለሰበብ የሚሆን ትንሽ ነገር ካለህ እሪዝቋ ከአሏህ ነው ተመካ በጌታህ ትዳር -የዱንያ ደስታ የልብ መርጊያ  ነው ዘርንም መተኪያ የኢማን መሙያ ነው አንድ ላይ ሲሆኑ ችግሩም ይቀላል አይንና ልብህም በሀላል ይረጋል እናማ ወንድሜ አትፍራ ኒካህን መተጋገዣ ነው መሙያ ጎደሎህን ይሄንን ለማድረግ ብቁ አይደለሁም ካልክ ሚስት ፍለጋ እያልክ ለምን ትዞራለክ እሷን አጉል አርገህ ልብህንም ሰቅለህ በጭንቀት  እየኖርክ ወንጀል አፋፍ ቆመህ ይህ ተገቢ አይደለም ወንድሜ ልምከርህ ብቁ እስክትሆን ፁም እረሱል እንዳሉህ አለዚያም ተሰተር በሀላል በኒካህ https://t.me/httpsumuyeheya
نمایش همه...
🌺وٌجّعٌلَنِآ بًيَنِکْمً مًوٌدٍةّ وٌرحًمًةّ 🌺 ✅ከትዳር ቡሀላ እጅ እሚግባቡት ከትዳር በፊት አይደለም🌹🌸

WhatsApp Group Invite

#አዲስ_ደርስ ↩️ شرح الأصول الثلاثة ↪️ የሶስቱ መሰረቶች ማብራሪያ ╭┈─────── ╰┈➤ ክፍል 01 📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي الإثيوبي حفظه الله 📝 አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አስ-ሲልጢይ (አላህ ይጠብቃቸው!) 🎙 لأخ أَبِي عِمرَان مُحَمَد مَكُونْنْ حَفِظَهُ اللّٰه 🎙 በወንድም አቡ ዒምራን [መሐመድ መኮንን] 📮 የኪታቡ pdf ➴➴➴ https://t.me/AbuImranAselefy/8866 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy
نمایش همه...
01 شَرْحُ الأُصُولُ الثَلَاثَة .mp325.75 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.