fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 553 مشترک است و جایگاه 6 910 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 023 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 553 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -155 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.56% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 553
مشترکین
-624 ساعت
-337 روز
-15530 روز
آرشیو پست ها
ጀመዓው 👍👍 $PAWS ላይ ትላንት ባደረግነው ሰላማዊ ሰልፍ ድምፃችን ተሰምቶ ምልሽ ሰተዋል 😂😂 የመጀመሪያው TGE አስመልክቶ ነው ✔️ እየሰሩበት እንደሆነ እና ቀኑን ከዚ በፊት በለቀቁት Po
ጀመዓው 👍👍 $PAWS ላይ ትላንት ባደረግነው ሰላማዊ ሰልፍ ድምፃችን ተሰምቶ ምልሽ ሰተዋል 😂😂 የመጀመሪያው TGE አስመልክቶ ነው ✔️ እየሰሩበት እንደሆነ እና ቀኑን ከዚ በፊት በለቀቁት Post/Photo ላይ mention እንዳረጉት ተናግረዋል (ብፈል ግን ላገኘው አልቻልኩም) ሌላው ስለ Airdrop Criteria ነው ✔️ አሁን ላይ እንደ Major Criteria ሚያዘው የሰራናቸው የ quests ብዛት ሲሆን በተከታይነት • Participation in projects listed on the PAWS Roadmap; • Number of ACTIVE referrals; • Voting medals; And more.. ✔️ የ Website ጋር ያለውን ጉዳይ በቀጣይ በግልፅ እናሳውቃለን ብለዋን እንደኔ ግን እሱም Mandatory ነው 😉😉 እና ምን ታስባላቹ ❓❓ አሪፍ ነው 👍 dust ሊያረጉት ነው 🔥

1

2️⃣

3️⃣

Part 2 Video ይለቃል ✔️ እንዴት Order ካረጋቹ በኋላ በትክክል Track እንደምታረጉ ✔️ መች Text እንደሚላክላቹ ✔️ ምን ያህል ቀረጥ እንደምክፍሉ ✔️ እንዴት ከ Custom/Cardgo እቃቹን እንደምታስለቅቁ ...... እየገባቹ አበረታቱ Youtube ሲባል ጀመዓው እየሰነፋቹ ነው 😂😂

$Paws ግን ምንድነው ሚያጎጉን 👀👀 በ MT ስም ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ እንዳ 😂😂

Good Morning 😁😁 የ Marketu መነቃቃት እንደቀጠለ ነው 📈🕯🕯
Good Morning 😁😁 የ Marketu መነቃቃት እንደቀጠለ ነው 📈🕯🕯

ጀመዓው ግን Youtube ላይ እየገባቹ ሙሉውን ባታዪ እንዃን like 👍 አርጋቹ መውጣት ከበዳቹ 👀👀 በ 2025 አንዱ እቅዳችን በyoutube ተደረራሽ መሆን ነው እና ይሄን video like እያረጋቹ 💙💙 show some love eski 💙💙💙

Lost Dogs የሰራቹ የጀመዓው አባላት 👀👀 አዲስ መረጃ አለ ⚡️⚡️ ✔️ Total Supply: 18 000 000 000 🗓 Listing date: 14.01.2025 Tokenomics: 83% to
Lost Dogs የሰራቹ የጀመዓው አባላት 👀👀 አዲስ መረጃ አለ ⚡️⚡️ ✔️ Total Supply: 18 000 000 000 🗓 Listing date: 14.01.2025 Tokenomics: 83% to community - 70% to players - 10% to NFT holders - 3% to players and NFT holders via Notcoin drop 2.5% for liquidity 2.5% for listing + marketing 12% for team ✔️ No locks እኔ በጣም ትንሽ ነው የሰራሁት Part 2 ደሞ ጭራሽ አልሰራሁም 🥸🥸 እናንተስ ⁉️❓ በደንብ ሰርቻለሁ 👍 Part 1 ብቻ ነው የሰራሁት ❤️ ጭራሽ አልሰራሁም 🔥

A channel that provides the best and most reliable drops. Check Now: https://t.me/bestairdropnofee
A channel that provides the best and most reliable drops. Check Now: https://t.me/bestairdropnofee

$Zoo እየሰራቹ ያላቹ Cobra ብገዙ አሪፍ ነው ብዙ Profit አለው 😉😉 ግን ለ 2 ሰዓት ብቻ ነው ሚቆየው እስካሁን $Zoo መስራት ያልጀመራቹ 🔽🔽 http://t.me/zoo ሌላው ደሞ #
$Zoo እየሰራቹ ያላቹ Cobra ብገዙ አሪፍ ነው ብዙ Profit አለው 😉😉 ግን ለ 2 ሰዓት ብቻ ነው ሚቆየው እስካሁን $Zoo መስራት ያልጀመራቹ  🔽🔽 http://t.me/zoo ሌላው ደሞ #memhash ምሰሩ ሰዎች እቺን Promo Code ተጠቅማቹ Extra Energy ማግኘት ትችላላቹ 🔽🔽 0xC00010FF #MemHash ያልጀመራቹ ካላቹ  🔽🔽 t.me/memhash ለ አንድ እድለኛ ደሞ በነፃ ማስጀመሪያ (ቀድሞ የገባ ገባ ነው) 🔽🔽 t.me/memhashgift

✔️ ስለ Bybit Master Card አወጣጥ እና አጠቃቀም ✔️ ስለ AliExpress order አደራረግ እና መጠንቀቅ ያለብን ነገሮች በ Part ከፋፍለን Video Youtube እየሰራን ነው 😉😉 ዛሬ Part 1 ተለቋል እዩት እና ሚኖራቹን ማንኛውንም ጥያቄ እዛው youtube comment ላይ አስቀምጡልን 😉😉 https://youtu.be/nkG99Froflc?si=3Ii2Q5Awv6lSRDpU

ጀመዓው 👍👍 ዛሬም እንደገና በሌላ Airdrop መጥቻለው 😉😉 Openloop ይባላል ✔️ በጣም ትንሽ user ነው ያለው ✔️ እንደ Grass and Nodepay አይነት Airdrop ነው ለመጀመ
ጀመዓው 👍👍 ዛሬም እንደገና በሌላ Airdrop መጥቻለው 😉😉 Openloop ይባላል ✔️ በጣም ትንሽ user ነው ያለው ✔️ እንደ Grass and Nodepay አይነት Airdrop ነው ለመጀመር 👇👇 https://openloop.so/ ማወቅ ያለባቹ ነገር ⚠️⚠️ ✔️ Extension support የሚያረግ browser ተጠቀሙ ወይ በ PC ስሩት ✔️ Register ካረጋቹ በኋላ የ solana wallet connect ማረግ አለባቹ 💙💙💙💙💙💙💙

ስንቶቻቹ ናቹ ይሄን Airdrop እየሰራቹ ያላቹ 👀👀 ለምን እንደሆነ ባላቅም ተመችቶኝ ነው ምሰራው 😂😂 አሪፍ ይከፍላል ወይ አይታወቅም ግን ሚታወቀው ✔️ በ Major ባለቤት እንደሰራ ✔️ በ
+1
ስንቶቻቹ ናቹ ይሄን Airdrop እየሰራቹ ያላቹ 👀👀 ለምን እንደሆነ ባላቅም ተመችቶኝ ነው ምሰራው 😂😂 አሪፍ ይከፍላል ወይ አይታወቅም ግን ሚታወቀው ✔️ በ Major ባለቤት እንደሰራ ✔️ በ Telegram Support እንደሚደረግ ✔️ Verify እኖደሆነ ነው ለመጀመር 🔽🔽 https://t.me/TVerse መሞከር አይከፋም በሚለው 😉😉

CapCut_Pro_v13.5.0_modcapcuts.com.apk187.08 MB

CapCut በማስታወቂያ ምርር አርጓችኋል 👀👀 ከሆነም አታስቦ የ MT መዳኒት ይዞላቹ መቷል ዘራ መዳኒት 😂😂 የምር ግን እንደኔ አዛ አርጓቹ ከነበረ 🔽🔽

Bybit ላይ 2024 ያሳለፈቹትን Report Check አርጉና መጨረሻላይ እድላቹን ሞክሩ 😉😉

በአብዛኞቻቹ ጥያቄ መሰረት የ Telegram Airdrop እንዳለ ሆኖ ወደ ሌሎች Airdrops ትኩረት ማረግ እንጀምራለን 😉😉 ከዚ በፊትም የሰራናቸው እንዳሉ ሆነው 👀👀 ዛሬ $PELL Airdr
በአብዛኞቻቹ ጥያቄ መሰረት የ Telegram Airdrop እንዳለ ሆኖ ወደ ሌሎች Airdrops ትኩረት ማረግ እንጀምራለን 😉😉 ከዚ በፊትም የሰራናቸው እንዳሉ ሆነው 👀👀 ዛሬ $PELL Airdrop ላስተዋውቃቹ ✔️ የ Website Airdrop ነው ✔️ Simple Task መስራት ✔️ Advance Task መስራት (Restake, invite ...) መች ሊስት እንደሚሆን ባይታወቅም January መጀረሻ ላይ የሚባል ግምት አለ 😉😉 ለመጀመር https://app.pell.network/ Bybit Airdrop ውስጥም ታገኙታላቹ 😉😉