fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 548 مشترک است و جایگاه 6 882 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 021 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 548 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -155 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.56% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 548
مشترکین
-624 ساعت
-337 روز
-15530 روز
آرشیو پست ها
በነገራችኝ ላይ እኔ ካለችኝ ትንሽ ነገር ከጠቀማቹ ለ ጀመዓው ላካፍል በማለት እንጂ ሌላ ነገር አይደለም አንድ ታዳላለህ የሚል Comment ስላየሁ ነው እኔ ማንን አላቅም ሁላቹም ለኔ አንድ ናቹ ለዛ አንተ እድሉን አላገኘህም ማለት እኔ አዳላለሁ ማለት አይደለም እንደዚ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ሲጀመረ የኛ family እንዴት እንደሆነ አላቅ

ይቀጥላል
+1
ይቀጥላል

ይቀጥላል
+1
ይቀጥላል

ይቀጥላል ይቀጥላል
+1
ይቀጥላል ይቀጥላል

ይቀጥላል ይቀጥላል የታለግን ግን 👍 አይታይም 😂😂
+1
ይቀጥላል ይቀጥላል የታለግን ግን 👍 አይታይም 😂😂

Bro ከደረሰህ አሳውቀኝ ጀመዓው እባካቹ Address ብቻ እና ሌላ አይነት Screenshot አትላኩ እንደዚ አይነት Screenshot ከ Address ጋር ላኩ
+1
Bro ከደረሰህ አሳውቀኝ ጀመዓው እባካቹ Address ብቻ እና ሌላ አይነት Screenshot አትላኩ እንደዚ አይነት Screenshot ከ Address ጋር ላኩ

Bro ከደረሰህ አሳውቀኝ 😉 ጀመዓው ጀምሬያለሁ በምታይት መልኩ Screenshot በየ Comment ላኩልኝ Randomly Select አርጌ ስለምልክ ታገሱኝ 😔😔 ደሞ በነፃ ነው ክፍያ ለምትሉ 😁
+1
Bro ከደረሰህ አሳውቀኝ 😉 ጀመዓው ጀምሬያለሁ በምታይት መልኩ Screenshot በየ Comment ላኩልኝ Randomly Select አርጌ ስለምልክ ታገሱኝ 😔😔 ደሞ በነፃ ነው ክፍያ ለምትሉ 😁 ይመቻቹ 😊

ጀመዓው 👍👍 አንድ ምርጥ Airdrop ላስተዋውቃቹ 👀👀 Nordom ✔️ የራሳቸውን Exchange በቅርቡ ያስተዋውቃሉ ለሱም Native Token ነው Airdrop በጣም ወጥራቹ ስሩ ይሄን እመኑ
ጀመዓው  👍👍 አንድ ምርጥ Airdrop ላስተዋውቃቹ  👀👀 Nordom ✔️ የራሳቸውን Exchange በቅርቡ ያስተዋውቃሉ ለሱም Native Token ነው Airdrop በጣም ወጥራቹ ስሩ ይሄን እመኑኝ ለመጀመር  🔽🔽 https://t.me/nordom_gates ⭐️⭐️⭐️⭐️
HoldCoin List ተደርጓል

ጀመዓው 👍👍 አንድ ምርጥ Airdrop ላስተዋውቃቹ 👀👀 Nordom ✔️ የራሳቸውን Exchange በቅርቡ ያስተዋውቃሉ ለሱም Native Token ነው Airdrop በጣም ወጥራቹ ስሩ ይሄን እመኑኝ ለመጀመር 🔽🔽 https://t.me/nordom_gates ⭐️⭐️⭐️⭐️
HoldCoin List ተደርጓል

ጀመዓው 👍👍 በጣም Sorry ትንሽ busy ሆኜ ነው መላክ ያቆምኩት 😞😞 ማታ ግን በቻልኩት ልክ ለብዙዎቻቹ ልካለው ⚡️⚡️ እስከዛ Show Some love እስኪ 👍

Bro ከደረሰህ አሳውቀን ጀመዓው ይቀጥላል ገና 👍👍
+1
Bro ከደረሰህ አሳውቀን ጀመዓው ይቀጥላል ገና 👍👍

Bro ከገባልህ አሳውቀኝ ሌሎቻቹም ይቀጥላል 👍
+1
Bro ከገባልህ አሳውቀኝ ሌሎቻቹም ይቀጥላል 👍

Bro ከደረሰህ አሳውቀኝ ጀመዓው 👍👍 ለቻልኩት ሁሉ ልካለው ታገሱኝ
+1
Bro ከደረሰህ አሳውቀኝ ጀመዓው 👍👍 ለቻልኩት ሁሉ ልካለው ታገሱኝ

Bro እንደገባ Check አርገህ አሳውቀኝ ሌሎቹም እንደዚ Screenshot አርጋቹ ከአድሬሳቹጋ ላኩ
+1
Bro እንደገባ Check አርገህ አሳውቀኝ ሌሎቹም እንደዚ Screenshot አርጋቹ ከአድሬሳቹጋ ላኩ

Bro እንደገባልህ Check አርገህ አሳውቀኝ 👀 ሌሎቻቹም የእውነት የሚያስፈልጋቹን መጠን ብቻ አስቀምጡ እኔ 300k ለመላክ ያልፈጀብኝ እናንተ አታስቀምጡ ✔️ መጀመሪያ ወደ exchange ለመላክ
+1
Bro እንደገባልህ Check አርገህ አሳውቀኝ 👀 ሌሎቻቹም የእውነት የሚያስፈልጋቹን መጠን ብቻ አስቀምጡ እኔ 300k ለመላክ ያልፈጀብኝ እናንተ አታስቀምጡ ✔️ መጀመሪያ ወደ exchange ለመላክ ሞክሩና ሚጠይቃቹን እውነተኛውን መጠን አስቀምጡ ለብዙ ሰውን እንድልክ ወይም ሚጠይቃቹን Network fee Screenshot እና Address ላኩልኝ 🙂🙂

ይከውላቹ ጀመዕው እኔ ይሄን ለማስተላለፍ ተጠየቀኝ Network Fee 0.00012 $egld ነው ላዛ እናንተም Address ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልጋቹን የ $EGLD መጠን አስቀምጣቹ ላኩልኝ 😉😉
ይከውላቹ ጀመዕው እኔ ይሄን ለማስተላለፍ ተጠየቀኝ Network Fee 0.00012 $egld ነው ላዛ እናንተም Address ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልጋቹን የ $EGLD መጠን አስቀምጣቹ ላኩልኝ 😉😉 እንዳልኳቹ መጀመሪያ Comment ለሚያረገው ሞክሬለት ከሰራ ለቻልኩት ሁሉ እልክላቹሀለው 👍

DoctorX($DRX) ወደ Exchange ለመላክ $EGLD ያጣ ሰው ካለ ልሞክርለት(minimum ስንት መላክ እንደሚቻል አላቅም ግን ወደ Exchange ለመላክ በጣም ትንሽ ነው ሚጠይቀው) 👀👀 ለዛ Comment ላይ የ $EGLD address እና ለ Transfer ስያስፈልገውን ቀድሞ ላስቀመጠ ሞክርለታለው ✔️✔️ ከተሳካ ለሌሎችም እልክላቹሀለው 🙂🙂

DoctorX($DRX) የሰራቹ የጀመዓው አባላት Trade ምታረጉባቸው 2 Exchange እስካሁን አሳውቀዋል 👀👀 1. Gate.io እስካሁን እዚ Exchange ላይ ያልተመዘገባቹ ሰዎች እንደ አዲስ
DoctorX($DRX) የሰራቹ የጀመዓው አባላት Trade ምታረጉባቸው 2 Exchange እስካሁን አሳውቀዋል 👀👀 1. Gate.io እስካሁን እዚ Exchange ላይ ያልተመዘገባቹ ሰዎች እንደ አዲስ ተመዝግባቹ KYC ጨርሳቹ $20 deposit ካረጋቹ ተጨማሪ feature ላይ Trade ምታረጉበት $18  ይሰጣቹሀል 🙂🙂 ለመመዝገብ 🔽🔽 https://www.gate.io/ ✔️ ከዛ የ Telegram mini Apl አላቸው Creat ያረገቹትን account link በማረግ ወይም እዚው mini app ላይ አዲስ account በመፍጠር እና $10 deposit በማድረግ ሌሎች ተጨማሪ Task በመስራት $100 አሸናፊ መሆን ይችላሉ 🤑🤑 Mini App ላይ ለመመዝገብ 🔽🔽 https://t.me/gate_official 2. BitMart ይሄም አሪፍ የሚባል Exchange ነው ለመመዝገብ 🔽🔽 https://www.bitmart.cool
NB: ለኔ Gate.io ምርጥ ነው እናንት የተመቻቹን ምረጡ
Gate.io  👍 BitMart 🔥

DoctorX $DRX የሰራቹ ሰዎች ምን አይነት Advantage አለን ብዬ አስባለሁ መሰላቹ 👀👀 በ ICE Open Network ስር ብዙ projects አሉ እናም ይሄን አሪፍ ካልከፈሉ ማንም ሌሎቹ
DoctorX $DRX የሰራቹ ሰዎች ምን አይነት Advantage አለን ብዬ አስባለሁ መሰላቹ 👀👀 በ ICE Open Network ስር ብዙ projects አሉ እናም ይሄን አሪፍ ካልከፈሉ ማንም ሌሎቹን አይሰራላቸውም ለዛ ለዚ አሪፍ ይከፍሉናል የሚል ግምት አለኝ 🙂🙂 ምን ታስባላቹ ⁉️ ልክ ነህ 👍 ላይሆን ይችላል 🔥 አልሰራሁትም 👎