MT Tech Ethiopia
前往频道在 Telegram
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy
显示更多📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览
频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 548 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 882,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 021 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 548 名订阅者。
根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -155,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
Contact Admin: @mosbreezy”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
16 548
订阅者
-624 小时
-337 天
-15530 天
帖子存档
16 548
በነገራችኝ ላይ
እኔ ካለችኝ ትንሽ ነገር ከጠቀማቹ ለ ጀመዓው ላካፍል በማለት እንጂ ሌላ ነገር አይደለም
አንድ ታዳላለህ የሚል Comment ስላየሁ ነው
እኔ ማንን አላቅም ሁላቹም ለኔ አንድ ናቹ
ለዛ አንተ እድሉን አላገኘህም ማለት እኔ አዳላለሁ ማለት አይደለም
እንደዚ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ሲጀመረ የኛ family እንዴት እንደሆነ አላቅ
16 548
+1
Bro ከደረሰህ አሳውቀኝ
ጀመዓው እባካቹ Address ብቻ እና ሌላ አይነት Screenshot አትላኩ
እንደዚ አይነት Screenshot ከ Address ጋር ላኩ
16 548
+1
Bro ከደረሰህ አሳውቀኝ 😉
ጀመዓው ጀምሬያለሁ በምታይት መልኩ Screenshot በየ Comment ላኩልኝ Randomly Select አርጌ ስለምልክ ታገሱኝ 😔😔
ደሞ በነፃ ነው ክፍያ ለምትሉ 😁
ይመቻቹ 😊
16 548
ጀመዓው 👍👍
አንድ ምርጥ Airdrop ላስተዋውቃቹ 👀👀
Nordom
✔️ የራሳቸውን Exchange በቅርቡ ያስተዋውቃሉ ለሱም Native Token ነው Airdrop
በጣም ወጥራቹ ስሩ ይሄን እመኑኝ
ለመጀመር 🔽🔽
https://t.me/nordom_gates
⭐️⭐️⭐️⭐️
HoldCoin List ተደርጓል
16 548
ጀመዓው 👍👍
አንድ ምርጥ Airdrop ላስተዋውቃቹ 👀👀
Nordom
✔️ የራሳቸውን Exchange በቅርቡ ያስተዋውቃሉ ለሱም Native Token ነው Airdrop
በጣም ወጥራቹ ስሩ ይሄን እመኑኝ
ለመጀመር 🔽🔽
https://t.me/nordom_gates
⭐️⭐️⭐️⭐️
HoldCoin List ተደርጓል
16 548
ጀመዓው 👍👍
በጣም Sorry ትንሽ busy ሆኜ ነው መላክ ያቆምኩት 😞😞
ማታ ግን በቻልኩት ልክ ለብዙዎቻቹ ልካለው ⚡️⚡️
እስከዛ Show Some love እስኪ 👍
16 548
+1
Bro እንደገባልህ Check አርገህ አሳውቀኝ 👀
ሌሎቻቹም የእውነት የሚያስፈልጋቹን መጠን ብቻ አስቀምጡ እኔ 300k ለመላክ ያልፈጀብኝ እናንተ አታስቀምጡ
✔️ መጀመሪያ ወደ exchange ለመላክ ሞክሩና ሚጠይቃቹን እውነተኛውን መጠን አስቀምጡ ለብዙ ሰውን እንድልክ
ወይም ሚጠይቃቹን Network fee Screenshot እና Address ላኩልኝ 🙂🙂
16 548
ይከውላቹ ጀመዕው እኔ ይሄን ለማስተላለፍ ተጠየቀኝ Network Fee 0.00012 $egld ነው ላዛ እናንተም Address ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልጋቹን የ $EGLD መጠን አስቀምጣቹ ላኩልኝ 😉😉
እንዳልኳቹ መጀመሪያ Comment ለሚያረገው ሞክሬለት ከሰራ ለቻልኩት ሁሉ እልክላቹሀለው 👍
16 548
DoctorX($DRX) ወደ Exchange ለመላክ $EGLD ያጣ ሰው ካለ ልሞክርለት(minimum ስንት መላክ እንደሚቻል አላቅም ግን ወደ Exchange ለመላክ በጣም ትንሽ ነው ሚጠይቀው) 👀👀
ለዛ Comment ላይ የ $EGLD address እና ለ Transfer ስያስፈልገውን ቀድሞ ላስቀመጠ ሞክርለታለው ✔️✔️
ከተሳካ ለሌሎችም እልክላቹሀለው 🙂🙂
16 548
DoctorX($DRX) የሰራቹ የጀመዓው አባላት Trade ምታረጉባቸው 2 Exchange እስካሁን አሳውቀዋል 👀👀
1. Gate.io
እስካሁን እዚ Exchange ላይ ያልተመዘገባቹ ሰዎች እንደ አዲስ ተመዝግባቹ KYC ጨርሳቹ $20 deposit ካረጋቹ ተጨማሪ feature ላይ Trade ምታረጉበት $18 ይሰጣቹሀል 🙂🙂
ለመመዝገብ 🔽🔽
https://www.gate.io/
✔️ ከዛ የ Telegram mini Apl አላቸው Creat ያረገቹትን account link በማረግ ወይም እዚው mini app ላይ አዲስ account በመፍጠር እና $10 deposit በማድረግ ሌሎች ተጨማሪ Task በመስራት $100 አሸናፊ መሆን ይችላሉ 🤑🤑
Mini App ላይ ለመመዝገብ 🔽🔽
https://t.me/gate_official
2. BitMart
ይሄም አሪፍ የሚባል Exchange ነው
ለመመዝገብ 🔽🔽
https://www.bitmart.cool
NB: ለኔ Gate.io ምርጥ ነው እናንት የተመቻቹን ምረጡGate.io 👍 BitMart 🔥
16 548
DoctorX $DRX የሰራቹ ሰዎች ምን አይነት Advantage አለን ብዬ አስባለሁ መሰላቹ 👀👀
በ ICE Open Network ስር ብዙ projects አሉ እናም ይሄን አሪፍ ካልከፈሉ ማንም ሌሎቹን አይሰራላቸውም ለዛ ለዚ አሪፍ ይከፍሉናል የሚል ግምት አለኝ 🙂🙂
ምን ታስባላቹ ⁉️
ልክ ነህ 👍
ላይሆን ይችላል 🔥
አልሰራሁትም 👎
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
