fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 539 مشترک است و جایگاه 6 867 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 019 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 539 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -158 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.58% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 539
مشترکین
-824 ساعت
-287 روز
-15830 روز
آرشیو پست ها
ይሄን ቅድመ ተከተል ተመልከቱ 7, 10, 8, 11, 9, 12, ቀጣይ ምንድ ነው ??

ጥያቄ 5 ✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው ✔️ ጥያቄው logical ነው ✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው 🚫 Edited መልስ አይቻልም ዝግጁ ነኝ 👍

ማስረጃ ነው 🙂🙂 ልቀጥል
ማስረጃ ነው 🙂🙂 ልቀጥል

ይገርማል በሰከንድ ውስጥ ነው የተመለሰው መልሱ: ለ ፊደል ነው አሸናፊው z new username የለህም/ የለሽም ለዛ @mosbreezy hi በለኝ/በይኝ አስተያየት ካለ አስቀምጡልኝ

ስለ ዘፍጥረት አሰያየም ታቃላቹ ብዬ አስባለው አዳም ... ከዛ ኖህ ... እና አንበሳ አንበሳ ነው ውሻም ውሻ ነው ለ ምንድነው ?

ጥያቄ 4 ✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው ✔️ ጥያቄው logical እና funny ነው ✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው 🚫 Edited መልስ አይቻልም ዝግጁ ነኝ 👍

ማስረጃ ነው 🙂🙂 ልቀጥል
ማስረጃ ነው 🙂🙂 ልቀጥል

መልሱ Z ነው የመለሰው 🥇 @misganu07 በውስጥ @mosbreezy hi በለኝ ምክንያት: የሁለቱን ቀኝ እና ግራ ላይ ያሉትን ፊደል (በ አልፋቤት ቁጥራቸው) አባዝታቹ ምታገኙት መሀል ላይ ያለውን ነው ቅሬታ ካላቹ አስቀምጡልኝ

photo content

ጥያቄ 3 ✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው ✔️ ጥያቄው logical ነው ✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው 🚫 Edited መልስ አይቻልም ዝግጁ ነኝ 👍

ማስረጃ ነው 🙂🙂 ልቀጥል
+1
ማስረጃ ነው 🙂🙂 ልቀጥል

መልሱ ምሳ ; መክሰስ እና እራት ነው አሸናፊው ደሞ @Habu19191 በውስጥ @mosbreezy hi በለኝ አይተያየት ካላቹ አስቀምጡልኝ 🙂

መአዚ ጨጓራውን ያማታል እና ህመሞን ሀኪም ቤት ሄዳ እንዳለባት አረጋግጣለት እናም ጨጓራዋን ስለሚያማት በጥዋት ተነስታ ቁርስ ላይ በጭራሽ ማትበላው ነገር ምንድ ነው ? 3 መልስ አለው ሶስቱንም ቀድሞ የመለሰ አሸናፊ ነው ዳይ

ጥያቄ 2 ✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው ✔️ ጥያቄው logical እና funny ነው ✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው 🚫 Edited መልስ አይቻልም ዝግጁ ነኝ 👍

በሚገር ሁኔታ መልሱን በሰከንድ ውስጥ መልሰውታል መልሱ 12 ነው መላሹ ደሞ @Dawitden ነው የምር መልሱን የነገርኩት ነው ሚመስለው 😂😂 በውስጥ @mosbreezy hi በለኝ እና ሽልማትህን ውሰድ ማስረጃ እስክለክ ለሁለተኛ ጥያቄ ተዘጋጁ ቅሬታ አስተያየት ካለ አስቀምጡልኝ

photo content

እሺ 6 ጥያቄዎች ይኖረናል ✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው ✔️ ጥያቄው logical ነው ✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው 🚫 Edited መልስ አይቻልም ዝግጁ ነኝ 👍

እሺ የ MT Family ሽልማቱ ምን አይነት ይሁን 🤔
Anonymous voting

ጀመዓው የበአል ስጦታ ያለው ጥያቄ እንጀምር እንዴ ይጀመር 👍 ይቅር 👎

✨✨ ጀመዓው ✨✨ 🌻🌻 እንኳን ለ አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ 🌻🌻 አዲሱ አመት ✔️ እየሰራን ያለናቸው Airdrop ሊስት የሚሆኑበት ✔️ አዳዲስ legit የሆኑ Airdrop የሚመጡበት ✔️ Hold ለረግን ሰዎች የ #Dogs ዋጋ ከፍ የሚልበት ✔️ #Crypto trader ሆነን #Dollar የምናፍስበት ይሁንልን እንላለን እንዲሁም ደሞ ✔️ የ MT Family ይበልጥ ሚበዛበት እና የሚጠነክርበት ዘመን ያርግልን 👍 መላው የ MT Family እንኳን አደረሳቹ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻