MT Tech Ethiopia
前往频道在 Telegram
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy
显示更多📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览
频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 539 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 867,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 019 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 539 名订阅者。
根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -158,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
Contact Admin: @mosbreezy”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
16 539
订阅者
-824 小时
-287 天
-15830 天
帖子存档
16 539
ጥያቄ 5
✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው
✔️ ጥያቄው logical ነው
✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው
🚫 Edited መልስ አይቻልም
ዝግጁ ነኝ 👍
16 539
ይገርማል በሰከንድ ውስጥ ነው የተመለሰው
መልሱ: ለ ፊደል ነው
አሸናፊው z new username የለህም/ የለሽም ለዛ @mosbreezy hi በለኝ/በይኝ
አስተያየት ካለ አስቀምጡልኝ
16 539
ስለ ዘፍጥረት አሰያየም ታቃላቹ ብዬ አስባለው
አዳም ... ከዛ ኖህ ...
እና አንበሳ አንበሳ ነው ውሻም ውሻ ነው ለ ምንድነው ?
16 539
ጥያቄ 4
✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው
✔️ ጥያቄው logical እና funny ነው
✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው
🚫 Edited መልስ አይቻልም
ዝግጁ ነኝ 👍
16 539
መልሱ Z ነው
የመለሰው 🥇 @misganu07 በውስጥ @mosbreezy hi በለኝ
ምክንያት: የሁለቱን ቀኝ እና ግራ ላይ ያሉትን ፊደል (በ አልፋቤት ቁጥራቸው) አባዝታቹ ምታገኙት መሀል ላይ ያለውን ነው
ቅሬታ ካላቹ አስቀምጡልኝ
16 539
ጥያቄ 3
✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው
✔️ ጥያቄው logical ነው
✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው
🚫 Edited መልስ አይቻልም
ዝግጁ ነኝ 👍
16 539
መአዚ ጨጓራውን ያማታል እና ህመሞን ሀኪም ቤት ሄዳ እንዳለባት አረጋግጣለት
እናም ጨጓራዋን ስለሚያማት በጥዋት ተነስታ ቁርስ ላይ በጭራሽ ማትበላው ነገር ምንድ ነው ?
3 መልስ አለው ሶስቱንም ቀድሞ የመለሰ አሸናፊ ነው
ዳይ
16 539
ጥያቄ 2
✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው
✔️ ጥያቄው logical እና funny ነው
✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው
🚫 Edited መልስ አይቻልም
ዝግጁ ነኝ 👍
16 539
በሚገር ሁኔታ መልሱን በሰከንድ ውስጥ መልሰውታል
መልሱ 12 ነው
መላሹ ደሞ @Dawitden ነው
የምር መልሱን የነገርኩት ነው ሚመስለው 😂😂
በውስጥ @mosbreezy hi በለኝ እና ሽልማትህን ውሰድ
ማስረጃ እስክለክ ለሁለተኛ ጥያቄ ተዘጋጁ
ቅሬታ አስተያየት ካለ አስቀምጡልኝ
16 539
እሺ 6 ጥያቄዎች ይኖረናል
✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው
✔️ ጥያቄው logical ነው
✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው
🚫 Edited መልስ አይቻልም
ዝግጁ ነኝ 👍
16 539
✨✨ ጀመዓው ✨✨
🌻🌻 እንኳን ለ አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ 🌻🌻
አዲሱ አመት
✔️ እየሰራን ያለናቸው Airdrop ሊስት የሚሆኑበት
✔️ አዳዲስ legit የሆኑ Airdrop የሚመጡበት
✔️ Hold ለረግን ሰዎች የ #Dogs ዋጋ ከፍ የሚልበት
✔️ #Crypto trader ሆነን #Dollar የምናፍስበት
ይሁንልን እንላለን እንዲሁም ደሞ
✔️ የ MT Family ይበልጥ ሚበዛበት እና የሚጠነክርበት ዘመን ያርግልን 👍
መላው የ MT Family እንኳን አደረሳቹ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
