fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 537 مشترک است و جایگاه 6 876 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 017 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 537 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -156 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.57% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 537
مشترکین
-624 ساعت
-297 روز
-15630 روز
آرشیو پست ها
ጀመዓው አንድም #Airdrop #TaptoEarn ላስተዋውቃቹ Wheel of Whales 🐋🐋 https://t.me/wheelofwhalesbot?start=w5DDu7Ejpub እንደ #Blum invitation ገደብ ስላለው ፍጠኑ 👀👀

Official ባይሆንም ግን የ Hamster Kombat Group ለይ ነው የተለቀቀው የሆነ እውነት የሚመስል ነገር ያለው ይመስላል እስኪ እንደዚ ቢሆን ስንት የ $HMSTR ቶክን ይደርሳቹሃል NB:
Official ባይሆንም ግን የ Hamster Kombat Group ለይ ነው የተለቀቀው የሆነ እውነት የሚመስል ነገር ያለው ይመስላል እስኪ እንደዚ ቢሆን ስንት የ $HMSTR ቶክን ይደርሳቹሃል
NB: official አይደለም

Rocky Rabbit አዳዲስ ገራ ያገባቹን ነገር እንመልስላቹ በሚል የለቀቁት መረጃ አለ 👀 ከዛ መሀል የተወሰኑትን ልንገራቹ ከጥሩ ስጀምር ✔️ አዲስ ጀማሪ እንኳን ብቶኑ እስከ 1 TON value
Rocky Rabbit አዳዲስ ገራ ያገባቹን ነገር እንመልስላቹ በሚል የለቀቁት መረጃ አለ 👀 ከዛ መሀል የተወሰኑትን ልንገራቹ ከጥሩ ስጀምር ✔️ አዲስ ጀማሪ እንኳን ብቶኑ እስከ 1 TON value የሚያወጣ $RBTC ከ Airdrop ታገኛላቹ ብለዋል (Red Flag ይመስላል) ✔️አሁን ላይ ምከፍሉት network fee (0.5 ton )  በኋላ የ Airdrop ለመቀበል ምትከፍሉትን fee የሚተካ እና real user ከ bot ለመለየት ነው ቀድመን ምናስከፍለው በዛውም በኋላ የኔትወር መጨናነቅን ለመቀነስ ብለዋል መጥፎ መረጃ ❌ Eligibility Task ካልሰራቹ ምን አይነት token አይደርሳቹም ❌ 50% lockup አለው ያ ማለት አሁን ላይ ምታገኙት 50% ብቻ እና ቀሪውን ደሞ በ 5 ወር ውስጥ እና ምን አሰባቹ ጀመአው ጥሩ ነው 👍 $RBTC ይብራብኝ  👎

Rocky Rabbit አዳዲስ ገራ ያገባቹን ነገር እንመልስላቹ በሚል የለቀቁት መረጃ አለ 👀 ከዛ መሀል የተወሰኑትን ልንገራቹ ከጥሩ ስጀምር ✔️ አዲስ ጀማሪ እንኳን ብቶኑ እስከ 1 TON value የሚያወጣ $RBTC ከ Airdrop ታገኛላቹ ብለዋል (Red Flag ይመስላል) ✔️አሁን ላይ ምከፍሉት network fee (0.5 ton ) በኋላ የ Airdrop ለመቀበል ምትከፍሉትን fee የሚተካ እና real user ከ bot ለመለየት ነው ቀድመን ምናስከፍለው በዛውም በኋላ የኔትወር መጨናነቅን ለመቀነስ ብለዋል መጥፎ መረጃ ❌ Eligibility Task ካልሰራቹ ምን አይነት token አይደርሳቹም ❌ 50% lockup አለው ያ ማለት አሁን ላይ ምታገኙት 50% ብቻ እና ቀሪውን ደሞ በ 5 ወር ውስጥ እና ምን አሰባቹ ጀመአው ጥሩ ነው 👍 $RBTC ይብራብኝ 👎

🎮 Catizen እንግዴ ህዝቤን ካስደበሩህ በኋላ የ Telegram Subscribers እንዲሁም Active User እየቀነሰባቸው ነው 😂😂 እናንተሰ የሰጡን ፌር ነው ብላቹ ታስባላቹ 👀 አዎ 👍
🎮 Catizen እንግዴ ህዝቤን ካስደበሩህ በኋላ የ Telegram Subscribers እንዲሁም Active User እየቀነሰባቸው ነው 😂😂 እናንተሰ የሰጡን ፌር ነው ብላቹ ታስባላቹ 👀 አዎ 👍 No 👎

የ 🚩 X Empire Tokenomics እንደሚከተለው ነው 💙 Total supply 690,000,000,000 $X — Miners and vouchers 483,000,000,000 $X (70%) As pro
የ 🚩 X Empire Tokenomics እንደሚከተለው ነው 💙 Total supply 690,000,000,000 $X — Miners and vouchers 483,000,000,000 $X (70%)
As promised, our community receives the majority of the tokens issued.
ሌላው ጥሩ ነገር ምንም No lockups የለውም 🪙🪙 — New users and the next phases 207,000,000,000 $X (30%) እና ጀምዓው ምን ታስባላቹ አጠቃላም supply እስካሁን ካየናቸው በጣም ትልቅ ነው 📈 የ Total Supply ማደጉ ጥሩ ነው 👍 ጥሩ አይደለም 👎

🐰 Final step to secure your $RBTC Airdrop! To receive the airdrop in the Rocky Rabbit game, you need to meet 3 requirements:
🐰 Final step to secure your $RBTC Airdrop! To receive the airdrop in the Rocky Rabbit game, you need to meet 3 requirements: 1️⃣ Connect your TON wallet 2️⃣ Make a transaction of 0.5 TON 3️⃣ Be subscribed to their channel 🐰 You won’t need to worry about network fees when receiving the airdrop. The costs will be covered by Rocky Rabbit, and tokens will be distributed based on priority and eligibility timing. Timeline:Sep 20: End of eligibility tasks deadline. 🔒Sep 21: A snapshot will be taken. 🎁Sep 22: Distribution of $RBTC airdrop tokens. 📷Sep 23: $RBTC will be listed on major CEXs. 👛Sep 23: RabBitcoin withdrawals will open. 🙂Sep 24: Release a new season of P2E.

Catizen የሰራቹ ሰዎች ስንት ደረሳቹ ግን 😂😂😂 እኔ ትንሽ ብቻ ነበር የሰራሁት 2 CATI ሰተውኛል 😂😂 ብዙ invest ያረጉ ሰዎች በጣም እየተናደዱ ነው እንደ ሀሳብ ግን list ሲደረግ ዋጋው ከፍ ያለ ሊሆን ይችላል 😉😉 እና ስንት አገኛቹ ጀመዓው ?

✨✨ Cats Officially verified ሆንዋል እና ያልጀመራቹ ምን እየጠበቃቹ ነው http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=aN1h5TZTg3SMg9WOsWI3_
✨✨ Cats Officially verified ሆንዋል እና ያልጀመራቹ ምን እየጠበቃቹ ነው http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=aN1h5TZTg3SMg9WOsWI3_

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ Hamster Kombat Off-Chain Deposit ዛሬ ጀምሯል እስከ 21 ይቆያል መረሳት የሌለበት ነገር አንዴ deposit ምታረጉበትን exchange ከመረጣቹ በኋላ መቀየር
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ Hamster Kombat Off-Chain Deposit ዛሬ ጀምሯል እስከ 21 ይቆያል መረሳት የሌለበት ነገር አንዴ deposit ምታረጉበትን exchange ከመረጣቹ በኋላ መቀየር አትችሉም NB: Listing Date - September 26

#HamsterKombat ስሰሩ የነበራቹ የጀመዓው አባላት እንኳን ደስ አላቹ በስተመጨረሻም ቁርጡ ታውቋል #Binance ላይ list እንደሚደረግ እራሳቸው #HamsterKombat እንዲሁም ባይናንሶች
+1
#HamsterKombat ስሰሩ የነበራቹ የጀመዓው አባላት እንኳን ደስ አላቹ በስተመጨረሻም ቁርጡ ታውቋል #Binance ላይ list እንደሚደረግ እራሳቸው #HamsterKombat እንዲሁም ባይናንሶች አሳውቀዋል🛒🐹 በተጨማሪም Total Suppy 100 billion እንደሚሆን እና ከዚህም 3% ለ launchingpool(binance ላይ ማለት) እንደሚውል አስታውቀዋል Total Supply ከ Dogs አንፃር ትንሽ ነው ግን በፊት 10 Billion ብቻ ብለው ከነበሩት በጣም ትልቅ ነው በድጋሚ እንኳን ደስ አላቹ የሰራቹ 👍

#RockyRabbit ላይ የ Game section ላይ Game Pass ማግኘት የቸገራቹ ሰዎች BTL321896017 ✔️ ይሄን መጠቀም ትችላላቹ 🔼🔼
#RockyRabbit ላይ የ Game section ላይ Game Pass ማግኘት የቸገራቹ ሰዎች BTL321896017 ✔️ ይሄን መጠቀም ትችላላቹ 🔼🔼

✨✨  ጀመዓው  ✨✨ 🌻🌻 በድጋሚ መልካም አዲስ አመት ለሁላቹም🌻🌻 አዲሱ አመት ✔️ እየሰራን ያለናቸው Airdrop ሊስት የሚሆኑበት ✔️ አዳዲስ legit የሆኑ Airdrop የሚመጡበት ✔️ Hold ለረግን ሰዎች የ #Dogs ዋጋ ከፍ የሚልበት ✔️ #Crypto trader ሆነን #Dollar የምናፍስበት ይሁንልን እንላለን እንዲሁም ደሞ ✔️ የ MT  Family ይበልጥ ሚበዛበት እና የሚጠነክርበት ዘመን ያርግልን 👍 የዛሬው ጥያቄያችን እዚ ላይ ያበቃል 🙂 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ብዙ ፈታ ሚያረጉ መልሶች ነበሩ ይመቻችሁ ጀመዓው 🙂 መልሱ: የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ነበረች የመለሰው @Gm192127 ነው በውስጥ hi በለኝ

አንዲት የ 8 አመት ልጅ ከትልቅ መሰላል ላይ ወደቀች ከታች ምንም ሚከላከላት ነገር የለም ነገር ግን ምንም አልተጎዳችም ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ?

ጥያቄ 6 ✔️ ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው ✔️ ጥያቄው logical ነው ✔️ አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው 🚫 Edited መልስ አይቻልም ዝግጁ ነኝ 👍

ማስረጃ ነው 🙂🙂 ልቀጥል
ማስረጃ ነው 🙂🙂 ልቀጥል

ግራ ለገባቹ የመጀመሪያው ላይ 3 መደመር ከዛ ደሞ 2 መቀነስ 7+3=10 10-2=8 8+3=11 11-2=9 9+3=12 12-2=10

ጀመዓው ፍጥነታቹ ይለያል መልሱ: 10 ነው ያሁኑ አሸናፊ @Saludi_7 ነው በውስጠ @mosbreezy hi በለኝ