fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 559 مشترک است و جایگاه 6 906 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 024 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 559 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 23 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -166 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.56% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 24 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 559
مشترکین
-224 ساعت
-377 روز
-16630 روز
آرشیو پست ها
$ZOO ላይ Bonus ከተሰጣቹ አሁን Total Listing ቀን ምታገኙትን Token ማየት ትችላላቹ 🤑🤑 ግን Listing Price ስንት ሊሆን ነው 👀❓ $0.000009 - $0.000001 🔥
$ZOO ላይ Bonus ከተሰጣቹ አሁን Total Listing ቀን ምታገኙትን Token ማየት ትችላላቹ 🤑🤑 ግን Listing Price ስንት ሊሆን ነው 👀❓ $0.000009 - $0.000001 🔥 $0.000001 - $0.0000001 👍 $0.0000001 በታች 😱

ይሄ ሰውም ሆነ ሌሎች በውሰጥ ካወሯቹ ተጠንቀቁ 🚫⛔️ ሌሎችም በ MT ስም ሚመጡ ሰዎች ሆኑ Channel የለንም ⚠️⚠️ ይሄ Channel ብቻ ነው የኛ Official Channel እንዲሁም Discu
ይሄ ሰውም ሆነ ሌሎች በውሰጥ ካወሯቹ ተጠንቀቁ 🚫⛔️ ሌሎችም በ MT ስም ሚመጡ ሰዎች ሆኑ Channel የለንም ⚠️⚠️ ይሄ Channel ብቻ ነው የኛ Official Channel እንዲሁም Discussion Group አለን 👀👀 Channel Link : MT Tech Ethiopia Discussion Group: MT Tech Group በውጥ ከሆነም ከ @mosbreezy ውጭ ለሚፈጠሩ ነገሮች ተጠያቂ አይደለሁ ⚠️⚠️

🔥🔥🔥 🪂🪂🪂🪂🪂 ♾ Type: Website Airdrop ♾ Name: Roach Racing Club ♾ Airdrop: Confirmed ♾ Platform: Abstract ♾ Link: Join Ro
🔥🔥🔥 🪂🪂🪂🪂🪂 ♾ Type: Website Airdrop ♾ Name: Roach Racing Club ♾ Airdrop: Confirmed ♾ Platform: Abstract ♾ Link:  Join Roach Racing Club የ Drop መጠን ለማሳደግ ✅ Daily Claim አርጉ ✅ Task ስሩ ✅ Game ተጫወቱ ✅ Invite አርጉ የ MT መሪ ቃል መሞከር አይከፋም

ስንቶቻቹ ናቹ የ $ZOO $5000 ሚያሸልመውን riddle እየሰራቹ ያላቹት 👀👀 ለማንኛው አሁን 9 ላይ ደርሷል ትንሽ ነው ሚቀረው 🤑🤑 ከእናንተ እኩል እየሰሩ ያሉ በ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች
ስንቶቻቹ ናቹ የ $ZOO $5000 ሚያሸልመውን riddle እየሰራቹ ያላቹት 👀👀 ለማንኛው አሁን 9 ላይ ደርሷል ትንሽ ነው ሚቀረው 🤑🤑 ከእናንተ እኩል እየሰሩ ያሉ በ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እንዳሉ አትርሱ 🎮🎮 ለዛ እንደሀሳብ ትክክለኛ Seed Phrase ብታገኙ ከ $500 - $1000 በፍጥነት withdraw አርጉ (ከዛ ሁሉ ሰው ከፈጠናቹ ማለት ነው 😂😂) እንጂ $5000 withdraw አረጋለው ብላቹ እድሉን አጊንታቹ በ 0 እንዳትወጡ 😂😂 ♾ Network ስመርጡም እያስተዋላቹ ያው ከ MT ጀመአ ቢያንስ 1 እድለኛ አይጠፋም ብዬ ነው 😉😉

📣 Binance Introduces Solayer (LAYER) via HODLer Airdrops and Listing Binance has announced Solayer (LAYER) as the 8th projec
📣 Binance Introduces Solayer (LAYER) via HODLer Airdrops and Listing Binance has announced Solayer (LAYER) as the 8th project in its HODLer Airdrops program, rewarding BNB holders with token distributions. LAYER will be listed for trading today on February 11 at 14:00 UTC with BTC, USDT, USDC, BNB, FDUSD, and TRY pairs. The circulating supply at launch will be 210 million LAYER (21% of total supply). Additionally, 30 million LAYER (3%) has been allocated for airdrops, with another 20 million set aside for future marketing campaigns. BNB Hold ስላረጋቹ ብቻ ነው Token ሚደርሳቹ 😉😱
NB: ትንሽ BNB ከሆነ ትንሽ Token ሊሆን ይችላል ሚደርሳቹ

የ $ZOO Tokenomics ተለቋል 🤔60% ለ Community 🤔40% ለ future Development
የ $ZOO Tokenomics ተለቋል 🤔60% ለ Community 🤔40% ለ future Development

⚠️

ጀማው 👍👍 ይሄ EthioCoin Bot የሚለው Scam ነው ብዬ አስባለው ⚠️⚠️ Just Bot Develop አርገው Website build አርገው Scam ለማረግ የተዘጋጀ bot ስለሚመስለኝ ተጠን
ጀማው 👍👍 ይሄ EthioCoin Bot የሚለው Scam ነው ብዬ አስባለው ⚠️⚠️ Just Bot Develop አርገው Website build አርገው Scam ለማረግ የተዘጋጀ bot ስለሚመስለኝ ተጠንቀቁ 🚫🚫 withdraw ይሆንልኛል በሚል ሰበብ ምንም አይነት card ለመግዛት $TON እንዳታወጡ 🙂🙂 ሰውን scam ለማረግ ባይሆን አይምሮቸውን የተጠቀሙት Bot Develop ማረግ መቻላቸውን ሳላደንቅ አላልፍም 💪💪 ተጠንቀቁ ለማለት ነው ⚠️

Fanos Crypto አልተቻሉም 💪🤝 ከ Bybit Africa ጋር በመተባበር ያዘጋጁት Event አለ 👀👀 Detail picture ማየት ትችላላቹ በተረፈ Bybit ተጠቃሚ ከሆናቹ በ Email ል
+1
Fanos Crypto አልተቻሉም 💪🤝 ከ Bybit Africa ጋር በመተባበር ያዘጋጁት Event አለ 👀👀 Detail picture ማየት ትችላላቹ በተረፈ Bybit ተጠቃሚ ከሆናቹ በ Email ልከዋል እንዲሁም Bybit App Notification ላይ አለ 😉😉 ከ ኤቬንቱ ባሻገር ከተላያዩ ሰዎችጋር የመተዋወቅ እድል እና ልምድ ለመለዋወጥ አሪፈ አጋጣሚ ነው እላለሁ 🤝🤝 Register ማረግ እንዳትረሱ

እኔ ያረከው Activity ትንሽ ነው ብለው ምንም Taps አልሰጡኝም 😂😂 የተሰጣቹ ግን ወደ Bitget መላክ ተጀምሯል 👍👍
እኔ ያረከው Activity ትንሽ ነው ብለው ምንም Taps አልሰጡኝም 😂😂 የተሰጣቹ ግን ወደ Bitget መላክ ተጀምሯል 👍👍

ዘንድሮም ለ Computer Software ምታወርዱት ከ getintopc new 👀👀 ለማንኛው የ MT Family old school አየደለም 😂😂 አሪፍ website እነሆ 🔽🔽 https://filecr.com/en/ ሚገርማቹ የ Windows ብቻ ሳይሆን Mac, Android ሁሉንም ታገኙበታላቹ 😉😉 የተመቸው 👍 የሚያቀው 🔥 old school 😂

🎉 The best Cryptocurrency opportunity to earn massively weekly is here! Join Binance Margin Bitfury, the most reliable platform for cryptocurrency trading. Earn up to $5,000 to $10,000 daily, with no hidden charges and zero withdrawal fees. Hurry and join our group channel now for more information! 🚀💰     https://t.me/BMBFTRUSTED 🎉 በየሳምንቱ ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት በጣም ጥሩው የ Cryptocurrency ዕድል እዚህ አለ! የ Binance Margin Bitfuryን ተቀላቀል፣ ለ cryptocurrency ግብይት በጣም አስተማማኝ መድረክ። በየቀኑ እስከ $5,000 እስከ $10,000 ያግኙ፣ ያለ ምንም የተደበቁ ክፍያዎች እና ዜሮ የማውጣት ክፍያዎች። ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቡድን ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🚀💰 https://t.me/BMBFTRUSTED

Family 👍 በቀጣይ ማስታወቂያ ነው ምለቀው ለዛ 👍 አይረሳ

🔥 BNB Chain’s Test Memecoin Hits $52M After CZ’s Mention A BNB Chain test memecoin (TST) surged to a $52 million market cap
🔥 BNB Chain’s Test Memecoin Hits $52M After CZ’s Mention A BNB Chain test memecoin (TST) surged to a $52 million market cap within minutes of a post by Binance founder CZ. The spike followed a tutorial video featuring TST, triggering speculative trading. CZ later clarified that TST is not an official BNB Chain token, and neither Binance nor its team holds any of it. The token has since retraced to around $15 million.
እና ምን መሰላቹ meme coin Trade ለማረግ ምታስቡ ሰዎች Tweeter (X) እና ሌሎች ዋና ሚባሉ Social Media ላይ Crypto ላይ ተፅኖ ፈጣሪዎችን በመከተል Info መከታተል ወሳኝ ነው 😉😉

ሌላኛው በቅርቡ list የሚሆነው Airdrop (TGE Q1) 👀 💧 Dropee እየሰራቹ ያላቹ Achivement ላይ አቶክሩ ጥሩ Drop እንድታገኙ 😉 እስካሁን ያልጀመራቹ ⬇️ https://t.m
ሌላኛው በቅርቡ list የሚሆነው Airdrop (TGE Q1) 👀 💧 Dropee እየሰራቹ ያላቹ Achivement ላይ አቶክሩ ጥሩ Drop እንድታገኙ 😉 እስካሁን ያልጀመራቹ ⬇️ https://t.me/DropeeBot የ MT መሪ ቃል መሞከር አይከፋም ቀድማቹ የጀመራቹ 👍

🤔 Trump accused of breaking the law The U.S. watchdog Public Citizen has filed a complaint with the Department of Justice an
🤔 Trump accused of breaking the law The U.S. watchdog Public Citizen has filed a complaint with the Department of Justice and the Office of Government Ethics, demanding an investigation into whether Trump violated federal laws by promoting his memecoin ❗️They argue that this could be considered an illegal fundraising scheme
አስባቹታል የ America ፕሬዝዳንት Scam ሲያረገቹ 😂😂 ለነገሩ ከመጀመሪያ ጀምሮ ያለውን Transaction investgate ካረጋቹ የሆነ ሚያጠራጥር ነገር አለው 🤔🤨

🟥 PocketFI እንደሚታወቀው እስከ March መጨረሻ List ይደረጋል ተብሎ ይታሰበል ❤️❤️ ከዚህ በፊትም እንዳልኳቹ ለ PocketFI Native Token ስለሆነ Mine ምተረጉት አሪፍ ይሆና
🟥 PocketFI እንደሚታወቀው እስከ March መጨረሻ List ይደረጋል ተብሎ ይታሰበል ❤️❤️ ከዚህ በፊትም እንዳልኳቹ ለ PocketFI Native Token ስለሆነ Mine ምተረጉት አሪፍ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ(ግምት የሚለው ይሰመርበት 😂) 😉 ያልጀመራቹ ትንሽ ጊዜ አላቹ ⬇️⬇️ https://t.me/pocketfi የ MT መሪ ቃል መሞከር አይከፍልም ምን ላይ ናቹ እናንተ ⁉️ እየሰራሁ ነው 👍 አሁን ጀምራለሁ 🔥 ይብራብኝ ❤️

🪂🪂🪂🪂🪂 New Website Airdrop 💧 NEWTON ለመሳተፍ ከፈለጋቹ ✅Newton Portal Website ለመግባት ⬇️⬇️ Go - Official Portal Webpage ✅Account
🪂🪂🪂🪂🪂 New Website Airdrop 💧 NEWTON ለመሳተፍ ከፈለጋቹ ✅Newton Portal Website ለመግባት ⬇️⬇️ Go - Official Portal Webpage ✅Account መክፈት   🤔 በ Email or በ wallet ይቻላል   🤔 Account ስትከፍቱ 150 credits ይሰጣቹሀል ✅ወደ Quest Section ሄዳቹ 🤔 Side Quest ጋር ሄዳቹ ሁሉንም ጨርሱ 🤔 Explore Quest ያሉትን ስሩ ✅Daily Activity መስራት 🤔 Roll the Dice በብዛት እንደዚ አይነት Airdrop ይለቀቅ እንዴ ❓ አዎ 👍

Crypto ላይ በ Million ኪሳራ ያስከተሉ ስተቶችን ልንገራቹ 👀⛔️ 1. ከ 800 በላይ BTC ያለበት wallet seed phase የያዘ Hard Drive የቀድሞ ፍቅረኛው ያረጀ Computer ብላ የጣለችበት ሰው አለ (አሁን ላይ ስንት እንደሆነ አስቡት ) 2. ከ 10K በላይ ETH የያዘ የ wallet private key lost ያረገው ሰው 3. በ wildfire ምክንያት ቤቱን ብቻ ሳይሆን ወደ 300 የሚደር BTC seed phase የያዘበትን note book ያጣው ሰው
NB: እባካቹ የ walleታቹን Seed Phrase በትክክለኛ ቦታ አስቀምጡ
4. በቅርቡ $Trump Token ATH ላይ ባለ ሰዓት ማለትም $70 አከባቢ million dollar invest አርጎ እስካሁን በተስፋ ሚጠባበቅ ሰው ........ እስኪ የእናንተን ደባሪ የ Crypto ስተት እና ኪሳራ Comment ላይ እስቀምጡሉን 😉😉

የ Tapswap Team ግን አያፍሩም 😂😂😂 አሁን ደሞ February 6 First Stage ይጠናቀቃል ይላሉ 😂
የ Tapswap Team ግን አያፍሩም 😂😂😂 አሁን ደሞ February 6 First Stage ይጠናቀቃል ይላሉ 😂