MT Tech Ethiopia
前往频道在 Telegram
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy
显示更多📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览
频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 559 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 906,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 024 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 559 名订阅者。
根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -166,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
Contact Admin: @mosbreezy”
凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
16 559
订阅者
-224 小时
-377 天
-16630 天
帖子存档
16 557
$ZOO ላይ Bonus ከተሰጣቹ አሁን Total Listing ቀን ምታገኙትን Token ማየት ትችላላቹ 🤑🤑
ግን Listing Price ስንት ሊሆን ነው 👀❓
$0.000009 - $0.000001 🔥
$0.000001 - $0.0000001 👍
$0.0000001 በታች 😱
16 557
ይሄ ሰውም ሆነ ሌሎች በውሰጥ ካወሯቹ ተጠንቀቁ 🚫⛔️
ሌሎችም በ MT ስም ሚመጡ ሰዎች ሆኑ Channel የለንም ⚠️⚠️
ይሄ Channel ብቻ ነው የኛ Official Channel እንዲሁም Discussion Group አለን 👀👀
Channel Link : MT Tech Ethiopia
Discussion Group: MT Tech Group
በውጥ ከሆነም ከ @mosbreezy ውጭ ለሚፈጠሩ ነገሮች ተጠያቂ አይደለሁ ⚠️⚠️
16 557
🔥🔥🔥 🪂🪂🪂🪂🪂
♾ Type: Website Airdrop
♾ Name: Roach Racing
Club
♾ Airdrop: Confirmed
♾ Platform: Abstract
♾ Link: Join Roach Racing Club
የ Drop መጠን ለማሳደግ
✅ Daily Claim አርጉ
✅ Task ስሩ
✅ Game ተጫወቱ
✅ Invite አርጉ
የ MT መሪ ቃል
መሞከር አይከፋም
16 557
ስንቶቻቹ ናቹ የ $ZOO $5000 ሚያሸልመውን riddle እየሰራቹ ያላቹት 👀👀
ለማንኛው አሁን 9 ላይ ደርሷል ትንሽ ነው ሚቀረው 🤑🤑
ከእናንተ እኩል እየሰሩ ያሉ በ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እንዳሉ አትርሱ 🎮🎮
ለዛ እንደሀሳብ ትክክለኛ Seed Phrase ብታገኙ ከ $500 - $1000 በፍጥነት withdraw አርጉ (ከዛ ሁሉ ሰው ከፈጠናቹ ማለት ነው 😂😂)
እንጂ $5000 withdraw አረጋለው ብላቹ እድሉን አጊንታቹ በ 0 እንዳትወጡ 😂😂
♾ Network ስመርጡም እያስተዋላቹ
ያው ከ MT ጀመአ ቢያንስ 1 እድለኛ አይጠፋም ብዬ ነው 😉😉
16 557
📣 Binance Introduces Solayer (LAYER) via HODLer Airdrops and Listing
Binance has announced Solayer (LAYER) as the 8th project in its HODLer Airdrops program, rewarding BNB holders with token distributions. LAYER will be listed for trading today on February 11 at 14:00 UTC with BTC, USDT, USDC, BNB, FDUSD, and TRY pairs. The circulating supply at launch will be 210 million LAYER (21% of total supply). Additionally, 30 million LAYER (3%) has been allocated for airdrops, with another 20 million set aside for future marketing campaigns.
BNB Hold ስላረጋቹ ብቻ ነው Token ሚደርሳቹ 😉😱
NB: ትንሽ BNB ከሆነ ትንሽ Token ሊሆን ይችላል ሚደርሳቹ
16 557
ጀማው 👍👍
ይሄ EthioCoin Bot የሚለው Scam ነው ብዬ አስባለው ⚠️⚠️
Just Bot Develop አርገው Website build አርገው Scam ለማረግ የተዘጋጀ bot ስለሚመስለኝ ተጠንቀቁ 🚫🚫
withdraw ይሆንልኛል በሚል ሰበብ ምንም አይነት card ለመግዛት $TON እንዳታወጡ 🙂🙂
ሰውን scam ለማረግ ባይሆን አይምሮቸውን የተጠቀሙት Bot Develop ማረግ መቻላቸውን ሳላደንቅ አላልፍም 💪💪
ተጠንቀቁ ለማለት ነው ⚠️
16 557
+1
Fanos Crypto አልተቻሉም 💪🤝 ከ Bybit Africa ጋር በመተባበር ያዘጋጁት Event አለ 👀👀
Detail picture ማየት ትችላላቹ በተረፈ Bybit ተጠቃሚ ከሆናቹ በ Email ልከዋል እንዲሁም Bybit App Notification ላይ አለ 😉😉
ከ ኤቬንቱ ባሻገር ከተላያዩ ሰዎችጋር የመተዋወቅ እድል እና ልምድ ለመለዋወጥ አሪፈ አጋጣሚ ነው እላለሁ 🤝🤝
Register ማረግ እንዳትረሱ
16 557
እኔ ያረከው Activity ትንሽ ነው ብለው ምንም Taps አልሰጡኝም 😂😂
የተሰጣቹ ግን ወደ Bitget መላክ ተጀምሯል 👍👍
16 557
ዘንድሮም ለ Computer Software ምታወርዱት ከ getintopc new 👀👀
ለማንኛው የ MT Family old school አየደለም 😂😂
አሪፍ website እነሆ 🔽🔽
https://filecr.com/en/
ሚገርማቹ የ Windows ብቻ ሳይሆን Mac, Android ሁሉንም ታገኙበታላቹ 😉😉
የተመቸው 👍
የሚያቀው 🔥
old school 😂
16 557
🎉 The best Cryptocurrency opportunity to earn massively weekly is here! Join Binance Margin Bitfury, the most reliable platform for cryptocurrency trading. Earn up to $5,000 to $10,000 daily, with no hidden charges and zero withdrawal fees. Hurry and join our group channel now for more information! 🚀💰 https://t.me/BMBFTRUSTED
🎉 በየሳምንቱ ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት በጣም ጥሩው የ Cryptocurrency ዕድል እዚህ አለ! የ Binance Margin Bitfuryን ተቀላቀል፣ ለ cryptocurrency ግብይት በጣም አስተማማኝ መድረክ። በየቀኑ እስከ $5,000 እስከ $10,000 ያግኙ፣ ያለ ምንም የተደበቁ ክፍያዎች እና ዜሮ የማውጣት ክፍያዎች። ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቡድን ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🚀💰
https://t.me/BMBFTRUSTED
16 557
🔥 BNB Chain’s Test Memecoin Hits $52M After CZ’s Mention A BNB Chain test memecoin (TST) surged to a $52 million market cap within minutes of a post by Binance founder CZ. The spike followed a tutorial video featuring TST, triggering speculative trading. CZ later clarified that TST is not an official BNB Chain token, and neither Binance nor its team holds any of it. The token has since retraced to around $15 million.እና ምን መሰላቹ meme coin Trade ለማረግ ምታስቡ ሰዎች Tweeter (X) እና ሌሎች ዋና ሚባሉ Social Media ላይ Crypto ላይ ተፅኖ ፈጣሪዎችን በመከተል Info መከታተል ወሳኝ ነው 😉😉
16 557
ሌላኛው በቅርቡ list የሚሆነው Airdrop (TGE Q1) 👀
💧 Dropee
እየሰራቹ ያላቹ Achivement ላይ አቶክሩ ጥሩ Drop እንድታገኙ 😉
እስካሁን ያልጀመራቹ ⬇️
https://t.me/DropeeBot
የ MT መሪ ቃል
መሞከር አይከፋም
ቀድማቹ የጀመራቹ 👍
16 557
🤔 Trump accused of breaking the law The U.S. watchdog Public Citizen has filed a complaint with the Department of Justice and the Office of Government Ethics, demanding an investigation into whether Trump violated federal laws by promoting his memecoin ❗️They argue that this could be considered an illegal fundraising schemeአስባቹታል የ America ፕሬዝዳንት Scam ሲያረገቹ 😂😂 ለነገሩ ከመጀመሪያ ጀምሮ ያለውን Transaction investgate ካረጋቹ የሆነ ሚያጠራጥር ነገር አለው 🤔🤨
16 557
🟥 PocketFI
እንደሚታወቀው እስከ March መጨረሻ List ይደረጋል ተብሎ ይታሰበል ❤️❤️
ከዚህ በፊትም እንዳልኳቹ ለ PocketFI Native Token ስለሆነ Mine ምተረጉት አሪፍ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ(ግምት የሚለው ይሰመርበት 😂) 😉
ያልጀመራቹ ትንሽ ጊዜ አላቹ ⬇️⬇️
https://t.me/pocketfi
የ MT መሪ ቃል
መሞከር አይከፍልም
ምን ላይ ናቹ እናንተ ⁉️
እየሰራሁ ነው 👍
አሁን ጀምራለሁ 🔥
ይብራብኝ ❤️
16 557
🪂🪂🪂🪂🪂
New Website Airdrop
💧 NEWTON
ለመሳተፍ ከፈለጋቹ
✅Newton Portal Website ለመግባት ⬇️⬇️
Go - Official Portal Webpage
✅Account መክፈት
🤔 በ Email or በ wallet ይቻላል
🤔 Account ስትከፍቱ 150 credits ይሰጣቹሀል
✅ወደ Quest Section ሄዳቹ
🤔 Side Quest ጋር ሄዳቹ ሁሉንም ጨርሱ
🤔 Explore Quest ያሉትን ስሩ
✅Daily Activity መስራት
🤔 Roll the Dice
በብዛት እንደዚ አይነት Airdrop ይለቀቅ እንዴ ❓
አዎ 👍
16 557
Crypto ላይ በ Million ኪሳራ ያስከተሉ ስተቶችን ልንገራቹ 👀⛔️
1. ከ 800 በላይ BTC ያለበት wallet seed phase የያዘ Hard Drive የቀድሞ ፍቅረኛው ያረጀ Computer ብላ የጣለችበት ሰው አለ (አሁን ላይ ስንት እንደሆነ አስቡት )
2. ከ 10K በላይ ETH የያዘ የ wallet private key lost ያረገው ሰው
3. በ wildfire ምክንያት ቤቱን ብቻ ሳይሆን ወደ 300 የሚደር BTC seed phase የያዘበትን note book ያጣው ሰው
NB: እባካቹ የ walleታቹን Seed Phrase በትክክለኛ ቦታ አስቀምጡ4. በቅርቡ $Trump Token ATH ላይ ባለ ሰዓት ማለትም $70 አከባቢ million dollar invest አርጎ እስካሁን በተስፋ ሚጠባበቅ ሰው ........ እስኪ የእናንተን ደባሪ የ Crypto ስተት እና ኪሳራ Comment ላይ እስቀምጡሉን 😉😉
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
