Bright Academy
💡Bright Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 📩contact us:- @BA9_12bot For ads:- https://telega.io/c/BrightAcademy9_12
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Bright Academy
کانال Bright Academy (@brightacademy9_12) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 23 965 مشترک است و جایگاه 8 266 را در دسته آموزش و رتبه 1 403 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 23 965 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 30 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 3 940 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 38.51% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.22% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 9 230 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 929 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 31 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“💡Bright Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚
📩contact us:- @BA9_12bot
For ads:- https://telega.io/c/BrightAcademy9_12”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 ژوئیه, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 30 ژوئیه | +5 | |||
| 29 ژوئیه | 0 | |||
| 28 ژوئیه | 0 | |||
| 27 ژوئیه | 0 | |||
| 26 ژوئیه | 0 | |||
| 25 ژوئیه | 0 | |||
| 24 ژوئیه | 0 | |||
| 23 ژوئیه | 0 | |||
| 22 ژوئیه | 0 | |||
| 21 ژوئیه | 0 | |||
| 20 ژوئیه | +2 | |||
| 19 ژوئیه | 0 | |||
| 18 ژوئیه | 0 | |||
| 17 ژوئیه | +5 | |||
| 16 ژوئیه | 0 | |||
| 15 ژوئیه | +56 | |||
| 14 ژوئیه | 0 | |||
| 13 ژوئیه | +4 | |||
| 12 ژوئیه | 0 | |||
| 11 ژوئیه | 0 | |||
| 10 ژوئیه | +15 | |||
| 09 ژوئیه | +38 | |||
| 08 ژوئیه | 0 | |||
| 07 ژوئیه | +9 | |||
| 06 ژوئیه | +141 | |||
| 05 ژوئیه | +95 | |||
| 04 ژوئیه | +611 | |||
| 03 ژوئیه | +217 | |||
| 02 ژوئیه | +541 | |||
| 01 ژوئیه | +3 127 |
| 2 | ⛔እንደሚታወቀው አብዛኞቻቹ Entrance result በመጠበቅ ላይ ትገኛላችሁ፡፡ዉጤት ሲለቀቅ server busy መሆኑ የማይቀር ጉዳይ ነው። ስለሆነም በቀላሉ ዉጤት ምታዩበትን የቴሌግራም ቦት ስላዘጋጅንላችሁ እንዲሁም ቦቱ ዉጤት ሲለቀቅ ቀጥታ notification እንዲገባላችሁ ስለሚያደርግ እንድትጠቀሙበት ስንል እናሳስባቿለን።
@MOE_Resultsbot
@MOE_Resultsbot
ለጓደኞቻቹ share ማድረግ አይረሳ🕹️ | 794 |
| 3 | #AAU
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤
ከነሐሴ 8–16፣ 2018
ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው!
በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ
• የመግቢያ መስፈርቶች
• የማመልከቻ ሂደቶች
• የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)
• የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)
• ስለ ምደባ መረጃ
ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ
JOIN:@UATPreparation ✅ | 2 948 |
| 4 | #ጥቆማ
በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!
የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇
ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም
የትምህርት መስኮች
● Electrical Engineering
● Biotechnology
● Space Science
● Mechanical Engineering
● AI
● Nuclear engineering
መስፈርቶች
● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90%
● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል
● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል
● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ
● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው
ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info
የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለማየት👇
https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/
@tikvahuniversity | 10 530 |
| 5 | ለ UAT Exam የምናደርገውን ዝግጅታችንን በዚህ መልኩ እያጧጧፍን እንገኛለን😊👋። እናንተስ የትኛው ጊቢ ለመቀላቀል አስባቹሀል?
AAU?, ASTU?, AASTU?, SPHMMC?, SIT?
🔎ምርጫቹ በነዚህ ጊቢዎች ውስጥ ለመማር ከሆነ ግዴታ ለመግቢያ ፈተና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል። ለዚህ ዝግጅት ደግሞ በቂ ልምድ እና እውቀት ባላቸው አስተማሪዎች ታግዛቹ በተለያዩ አጋዥ Materials, Video tutorials, እንዲሁም የአምና ጥያቄዎችን ከኛ ጋር በመስራት እነዚህ ግቢዎች ውስጥ በተሻለ ውጤት መግባት እና አላማቹን ማሳካት ትችላላቹ።
⛔ያላቹ ጊዜ ውስን ከመሆኑ የተነሳ ሳትዘናጉ ካኩኑ ዝግጅት እናድርግ ስንል እናሳስባለን።
🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅ | 4 679 |
| 6 | ለ UAT Exam የምናደርገውን ዝግጅታችንን በዚህ መልኩ እያጧጧፍን እንገኛለን😊👋። እናንተስ የትኛው ጊቢ ለመቀላቀል አስባቹሀል?
AAU?, ASTU?, AASTU?, SPHMMC?, SIT?
🔎ምርጫቹ በነዚህ ጊቢዎች ውስጥ ለመማር ከሆነ ግዴታ ለመግቢያ ፈተና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል። ለዚህ ዝግጅት ደግሞ በቂ ልምድ እና እውቀት ባላቸው አስተማሪዎች ታግዛቹ በተለያዩ አጋዥ Materials, Video tutorials, እንዲሁም የአምና ጥያቄዎችን ከኛ ጋር በመስራት እነዚህ ግቢዎች ውስጥ በተሻለ ውጤት መግባት እና አላማቹን ማሳካት ትችላላቹ።
⛔ያላቹ ጊዜ ውስን ከመሆኑ የተነሳ ሳትዘናጉ ካኩኑ ዝግጅት እናድርግ ስንል እናሳስባለን።
🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅ | 52 |
| 7 | ✉️ሁሉም ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል
Next year Freshman ተማሪ ለሆናችሁ👇
1- Advanced Freshman
ለEntrance ተፈታቾች👇
2- Bright Academy
AAU,ASTU/AASTU,SPHMMC መግባት ለምትፈልጉ
3-UAT Preparation
የFreshman መጽሐፍቶች👇
4- Campus Materials
በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️ | 6 011 |
| 8 | ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ላልወሰዱ ተፈታኞች 4ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መገለፁ ይታወሳል።
@tikvahuniversity | 6 085 |
| 9 | ✉️ሁሉም ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል
Next year Freshman ተማሪ ለሆናችሁ👇
1- Advanced Freshman
ለEntrance ተፈታቾች👇
2- Bright Academy
AAU,ASTU/AASTU,SPHMMC መግባት ለምትፈልጉ
3-UAT Preparation
የFreshman መጽሐፍቶች👇
4- Campus Materials
Freshman exams👇
5- Campus ተማሪ
በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️ | 6 113 |
| 10 | 6ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምሯል።
በዚህ የመጨረሻው ዙር ፈተና፣ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ፈተናቸውን በኦንላይን የሚወስዱ ይሆናል። ምስል፦ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
Via- Tikvah | 7 727 |
| 11 | ቤተሰብ ከፈጣሪ ጋር ቀጣይ አመት ዩኒቨርሲቲ ገባለዉ ብላቹ ምታስቡ አሪፍ እና አጋር ቻናል እንጠቁማቹ😊
ተቀላቀሉ👇
@ADVANCED_FRESHMAN
@ADVANCED_FRESHMAN | 8 572 |
| 12 | 🟡በቅርቡ ኢንትራንስ የተፈተናቹ ተማሪዎች ከትንሽ ጊዜ በኃላ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ፡፡ አምና ውጤት ከመጣ በኃላ በድጋሚ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን እንዲያስተካከሉ እድል ተሰቶዋቸው ነበር ፤አዲስ ነገር ካለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል፡፡
🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ:
1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡
2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department በደንብ አጣሩ፡፡
3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡
4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡
5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡
6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡
7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል!
🌐በተጨማሪም የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎችን አጠቃላይ መረጃ : የመጨረሻ placement እስክትሞሉበት ቀን ድረስ ገለፃ እናደርግላቿለን::
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 9 605 |
| 13 | አብዛኛው ሰው እየሰራ መማር እየተማረ መስራት ይፈልጋል። ነገር ግን ቁርጠኛ ሆነው ይህን የሚያደርጉ ጥቂቶች ናቸው። ከነዚህም መሀከል የ AAU ተማሪዎች ይገኙበታል።
🌗በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር እራሱን የቻለ ጥቅም ሲኖረው ከነዛ ውስጥ አንዱ ትምህርትን ከስራ ጋር ጎን ለጎን ማስኬድ መቻሉ ነው። ይህ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቻ አይደለም ነገር ግን ASTU, AASTU, SPHMMC, SIT የሚማሩ ተማሪዎችም ከትምህርት ጎን ለጎን በ Online Skill ስራ የሚሰሩ ተማሪዎች ናቸው።
🔘እናንተስ የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለመማር አስባቹሀል? አላማቹ በነዚህ ጊቢዎች መማር ከሆነ መቼም እነዚህ ጊቢዎች በፈተና አወዳድረው እንደሚቀበሉ ታውቃላቹ።
✈️ታዲያ ለነዚህ ሁሉ ዝግጅት የሚረዳቹ አንድ የ Telegram channel እንጠቁማቹ😊ከታች ባለው ሊንክ በኩል ተቀላቀሉን👇
JOIN: @UATpreparation⭐
JOIN: @UATpreparation⭐ | 9 079 |
| 14 | 4ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ፈተና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡
ከሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በተሰጠው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና፤ ተፈታኞች በወረቀት (PBT) እና በኦንላይን (CBT) ፈተናቸውን ወስደዋል።
5ኛው ዙር ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 09-13/2018 ዓ.ም ለሦስት ቀናት ይሠጣል፡፡ ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የገቡ ሲሆን፣ አጠቃላይ የፈተና ገለጻም ተሰጥቷቸዋል፡፡
በ5ኛው ዙር ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይን (CBT) የሚወስዱ ይሆናል፡፡
ምስል፦ ወለጋ፣ ወልቂጤ፣ ደምቢ ዶሎ፣ ወራቤ እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች
@tikvahuniversity | 12 356 |
| 15 | Geography Round 4 ፈተና በጠየቃችሁን መሰረት በ PDF ጥንቅቅ ባለ መልኩ ከታች ባለው ቻናላችን ታገኙታላቹ አሁኑኑ Join አድርጉ።
https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8
https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8 | 11 404 |
| 16 | ሌሎች ፈተናዎችን ያላችሁ ተማሪዎችህ ካላችሁ በዚህ @BA9_12bot ላኩልን | 10 404 |
| 17 | ውድ የ Social ተማሪዎች ከ Round 4 ፈተናዎች ውስጥ ከተማሪዎች ያገኘናቸውን ጥቂት ፈተናዎች ከታች ባለው ቻናል ገብታቹ ማግኘት ትችላላቹ።
https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8
https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8 | 10 799 |
| 18 | አንዳንድ የሶሻል ተማሪዎች ፈተና ባለመልቀቃችን ቅር እየተሰኛቹ ነዉ።ነገር ግን እኛ የምንለቅላቹ ፈተናዎች ከናንተዉ ተማሪዎች ዉስጥ share ከሚደረጉልን እና በአጋጣሚ ፈተናዉን photo ከሚያነሱ ተማሪዎች ነዉ። በናቹራል ፈተና ጊዜም በዚዉ መንገድ ከተማሪዎች የሚላኩልንን ፈተናዎች አቀናጅተን ፖስት ሰናደርግ ነበር።አሁንም ቢሆን ሶሻል ተማሪዎች ያገኛቿቸዉን ፈተናዎች በዚህ @BA9_12bot ላኩልን። | 9 109 |
| 19 | ዛሬም ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው አስተውሉ:
✔️በእርግጠኝነት የአብዛኞቻቹ ፍላጎት ጥሩ የሚባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ገብቶ መማር ነው። በተለይ ደግሞ AAU መግባት የብዙዎቻቹ ህልም ነው።
✔️ታዲያ የምትፈልጉት ዩኒቨርሲቲ መግባት ግን ቀላል አይደለም። የመግቢያ ፈተናውን በበቂ ነጥብ ማለፍ አለባቹ✌️
➡️UAT Preparation ለዚህ የመግቢያ ፈተና በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ ያበረታታቹሀል። አሁንም ዛሬ ከጀመራቹ ጊዜ አላቹ አልረፈደም። ነገ ካላቹ ግን ሳታውቁት የፈተናው ጊዜ ይደርሳል።
✨ምን ትጠብቃላቹ በመቶዎች ከሚቆጠሩ አብረውን ዝግጅታቸውን ከሚያደርጉ ልጆች ጋር ተቀላቀሉን🔝
🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅
@UATpreparation ✅ | 8 049 |
| 20 | የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና በዛሬው ዕለት መሰጠት ተጀምሯል፡፡
አራተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከዛሬ ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።
በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተናቸውን በጠዋቱ መርሐግብር እየወሰዱ ሲሆን፤ ከሰዓት የሒሳብ ትምህርት ፈተና የሚሰጥ ይሆናል፡፡
በዚህ ዙር ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በወረቀት (PBE) እና በኦንላይን (CBE) ፈተናቸውን የሚወስዱ ይሆናል።
ምስል፦ አክሱም፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን እና ቦረና ዩኒቨርሲቲዎች
⭐ Bright Minds Bright Futures
🚀TELEGRAM ▍ 🎥YOUTUBE
JOIN: @BrightAcademy9_12✅
JOIN: @BrightAcademy9_12✅ | 10 272 |
