fa
Feedback
ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

رفتن به کانال در Telegram

በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:-  @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

نمایش بیشتر
668
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
#ጸሎተ_ሐሙስ የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት ተከናወነ። የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Fin
+6
#ጸሎተ_ሐሙስ የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት ተከናወነ። የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

“ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል።” መዝ ፵፩ ፥ ፩ እንኳን አደረሳችሁ!!! ✨✨✨✨✨✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨ ሰንበት ትምህርት ቤታችን እንደወትሮው ሁሉ ዘንድሮም
“ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል።” መዝ ፵፩ ፥ ፩                                   እንኳን አደረሳችሁ!!! ✨✨✨✨✨✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨  ሰንበት ትምህርት ቤታችን  እንደወትሮው ሁሉ ዘንድሮም የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ችግረኞችንና ነዳያንን የምገባ አገልግሎት ለመሥጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል። በመሆኑም እርስዎም አቅምዎ የፈቀደውን ልብዎም የወደደውን በገንዘብም ሆነ በዓይነት አስተዋጽኦ እንዲያደርጉና አገልግሎቱን እንዲደግፉ እንጠይቃለን። ስለሚያደርጉትም አስተዋፅኦ በእግዚአብሔር ስም ከወዲሁ እናመሰግናለን። ለበለጠ መረጃ:- 09 53 68 53 53                        :- 09 64 64 55 52 የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:- https://T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- https://T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- https://tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/Finot
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

#ጸሎተ_ሐሙስ የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት ተከናወነ። ዛሬ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክሃይማኖት መሪነት በ
+2
#ጸሎተ_ሐሙስ የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት ተከናወነ። ዛሬ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክሃይማኖት መሪነት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት ተከናወነ። በስነ ሥርዓቱ ላይ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ቆሞሳት ፣ ካህናትና በርካታ ምዕመናን ተገኝተዋል። Photo Credit - TMC የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

“ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል።” መዝ ፵፩ ፥ ፩                                   እንኳን አደረሳችሁ!!! ✨✨✨✨✨✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨  ሰንበት ትምህርት ቤታችን  እንደወትሮው ሁሉ ዘንድሮም የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ችግረኞችንና ነዳያንን የምገባ አገልግሎት ለመሥጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል። በመሆኑም እርስዎም አቅምዎ የፈቀደውን ልብዎም የወደደውን በገንዘብም ሆነ በዓይነት አስተዋጽኦ እንዲያደርጉና አገልግሎቱን እንዲደግፉ እንጠይቃለን። ስለሚያደርጉትም አስተዋፅኦ በእግዚአብሔር ስም ከወዲሁ እናመሰግናለን። ለበለጠ መረጃ:- 09 53 68 53 53 :- 09 64 64 55 52 የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:- https://T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- https://T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- https://tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

ዕለተ_ኀሙስ 1. ጸሎተ ኀሙስ ይባላል። ጌታችን ለአይሁድ ተላልፎ ከመሰጠቱ በፊት በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ሲጸልይ በማደሩ (ማቴ ፳፮፥፴፮) ጸሎተ ኀሙስ ይባላል። 2.ሕጽበተ ኀሙስ ይባላል። ጌታችን የደቀመዛሙርቱን እግር በፍጹም ትህትና ዝቅ ብሎ ያጠበበት ዕለት በመሆኑም (ዮሐ ፲፫፥፫-፲፩) ሕጽበተ ኀሙስ ይባላል። 3. የምስጢር ቀን ይባላል። ከሰባቱ ምስጢራት አንዱ የቅዱስ ቁርባን ምስጢር (ማቴ ፳፮፥፳፮-፳፱) በዚህ ዕለት ተፈጽሟልና የምስጢር ቀን ይባላል። 4. የሐዲስ ኪዳን ኀሙስ ይባላል። መሥዋዕተ ኦሪት /በእንስሳት ደም የሚቀርብ መሥዋዕት/ ቀርቶ ለአለም ድኅነት ራሱን ያቀረበበት ቀን በመሆኑ (ሉቃ ፳፪፥፳) የሐዲስ ኪዳን ኀሙስ ይባላል። 5. የነጻነት ኀሙስ ይባላል። ለኃጢአትና ለዲያቢሎስ ባሪያ ሆኖ መኖር ማብቃቱን እንዲሁም የሰው ልጅ ያጣውን ክብር መልሶ ማግኘቱ የተረጋገጠበት ቀን ስለሆነም (ዮሐ ፲፭፥ ፲፭) የነጻነት ኀሙስ ይባላል። የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

"በሞት ጥላ ወድቀን" - ዘማሪት ዮርዳኖስ መለሰ | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur b... https://youtube.com/watch?v=1JAcdn3gXXY&si=snqyrEymFtvJXiao

ምን ሰጡህ ይሁዳ ሙትን ልታስነሳ ድውይን ልትፈውስ ሥልጣን ሰጥቶህ ነበር  ኢየሱስ ክርስቶስ ልታስር ልትፈታ በነፍስም በሥጋ /2/ ሥልጣን ሰጥቶህ ነበር አልፋና ኦሜጋ/2/ ምንሰጡህ ይሁዳ አይሁድ ወገኖችህ ለእነርሱ  አሳልፈህ ጌታህን የሰጠህ ከሁሉ የሚበልጥ ሥልጣን ሰጥቶህ ሳለ/2/ ብርን ለመቀበል ልብህ ተታለለ/2/ ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ እንዴት በመቃብር ሦስት ቀን አደረ አንተ የሰጠኸው አሳልፈህ ለሞት ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ በሰንበት/2/ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https:/www.instagram.com/finote_wongel

የሕማማት መዝሙር - "የማይሞተው ሞተ" ሊቀ ስዩማን ዘማሪ አስማማው | New Ethiopian Orthodoxs Tew... https://youtube.com/watch?v=4nuFYj6Favc&si=pPDb4wDuGAUSBv6M

የሕማማት ዝማሬ - "ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ" - የማርያም ሐዘን - ዘማሪ ዲያቆን ዳዊት ወርቅዬ | Ethiopi... https://youtube.com/watch?v=Z6meE0GxBkc&si=WKnXpO9q7AsGdwFy

ሰኞ - መርገመ በለስ ምን ፍሬ አፈራን❓ “ልጆቼ! እስኪ ፍቀዱልኝና ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፡፡ ብዙውን ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ትመላለሳላችሁ፡፡ መልካም ነው፡፡ ግን ምን ለውጥ አመጣችሁ? ምን ፍሬ አፈራችሁ? ታገለግላላችሁን? ከአገልግሎታችሁ ምን ረብሕ አገኛችሁ? ጥቅምን ካገኛችሁ በእውነት ምልልሳችሁ የጥበበኛ ምልልስ ነበር ማለት ነው፡፡ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ ወንጌላውያን እንዲህ እያስተማሩን ሳለ የማንለወጥ ከሆነ ግን የእስከ አሁን ምልልሳችን የአይሁድ ምልልስ ነበር ማለት ነው፡፡ አይሁዳውያን ሕገ ኦሪትን የተሰጠቻቸው ኃጢአታቸውን በእርሷ መስታወትነት አይተው ንስሐ እንዲገቡባት ነበር፡፡ እነርሱ ግን የንስሐ ፍሬ ሳያፈሩባት እንዲሁ ይመኩባት ነበር፡፡ ስለሆነም ለሕይወት የተሰጠቻቸው ሕግ ሞት ሆና አገኟት፡፡ እኛም እንዲህ ለኵነኔ ያይደለ ለጽድቅ የተሰጠችን ወንጌል ፍሬ የማናፈራበት ከሆነ ከአይሁዳውያን የባሰ ቅጣት ትፈርድብናለች፡፡ እስኪ ምሳሌ መስዬ ላስረዳችሁ፡፡ አንድ የሚታገል ሰው (wrestler) በየጊዜው ተጋጣሚውን እንደምን ማሸነፍ እንዳለበት ልምምድ የሚያደርግ ከሆነ ክህሎቱ ይዳብራል፡፡ ተጋጣሚውም በቀላሉ ማሸነፍ ይቻሏል፡፡ በየጊዜው ራሱን የሚያሻሽል (Update የሚያደርግ) ሐኪም ጐበዝ አዋቂና ሕመምተኞችን በአግባቡ የሚረዳ ይሆናል፡፡ በየቀኑ ቃሉ የሚነገረን እኛስ ምን ለውጥ አመጣን? ምን ፍሬ አፈራን? እየተናገርኩ ያለሁት ለአንድ ዓመት ብቻ በቤተ ክርስቲያን የቆዩትን ምእመናን አይደለም፡፡ እየተናገርኩ ያለሁት ከልጅነታችን አንሥተን በቤቱ ለምንመላለስ እንጂ፡፡ ይህን ያህል ዘመን በቤቱ እየተመላለስን ፍሬ ካላፈራን ቤተ ክርስቲያን ደርሰን ብንመጣ ምን ጥቅም አለው? አባቶቻችን አብያተ ክርስቲያናት ያነጹልን ለምንድነው? ዝም ብለን እንድንሰባሰብ ነውን? እንደዚህማ በገበያ ቦታም መሰባሰብ አንችላለን፡፡ አበው አብያተ ክርስቲያናትን ያነጹልን ቃሉን እንድንማር፣ በተማርነው ቃልም የንስሐ ፍሬ እንድናፈራ፣ ሥጋ ወደሙን እንድንቀበል፣ እርስ በእርሳችን እንድንተራረም እንጂ ለሌላ ዓላማ አይደለም፡፡ ታድያ ምን ፍሬ አፈራን? …” ✍ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

የሕማማት ዝማሬ - "ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ" - የማርያም ሐዘን - ዘማሪ ዲያቆን ዳዊት ወርቅዬ | Ethiopi... https://youtube.com/watch?v=Z6meE0GxBkc&si=WKnXpO9q7AsGdwFy

የሕማማት ዝማሬ - "ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ" - የማርያም ሐዘን - ዘማሪ ዲያቆን ዳዊት ወርቅዬ | Ethiopi... https://youtube.com/watch?v=Z6meE0GxBkc&si=VvZG-YtQeF1LZ_5g

📷 በዓለ ሆሳዕና በደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል 2016 ዓ.ም የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻና
+8
📷 በዓለ ሆሳዕና በደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል 2016 ዓ.ም የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:- https://T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- https://T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- https://tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

📷 በዓለ ሆሳዕና በደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል 2016 ዓ.ም የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻና
+9

ሆሳዕና በአርያም - የሆሳዕና መዝሙር | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Hosaena Mezmur ... https://youtube.com/watch?v=eRrLnkBNX-4&si=kraRSRH026YbG1AS

📷 በዓለ ሆሳዕና በደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል 2016 ዓ.ም የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻና
+3
📷 በዓለ ሆሳዕና በደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል 2016 ዓ.ም የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475