ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
رفتن به کانال در Telegram
በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:- @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
نمایش بیشتر668
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ሆሳዕና በአርያም - የሆሳዕና መዝሙር | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Hosaena Mezmur ...
https://youtube.com/watch?v=eRrLnkBNX-4&si=kraRSRH026YbG1AS
🌿 "ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ" መዝ 8÷2 🌿
🌿 እንኳን አደረሳችሁ 🌿
🌿 ሆሳዕና በአርያም 🌿
🌿 "በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው!" 🌿 መዝ 117፥25 🌿
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475
+5
dhimma----Dogongora waldaan duuka bu'ootaa mana amantaa keenya keessatti raaw'atan beeksisuu ta'a
mata duree irratti ibsuuf akkuma yaalametti guyyaa 13-08-2016 b,a tilmaamaan sa'aatii 5 irratti bulchiinsi mana amantaa,tajaajiltoonni akkasuma amanttoonni amantichaa iddoo hinjirretti baanarii suuraa fii barrefama hinmalle qabachuun ergaa mana amantaa keenyaa fakkeessuun suuraa yoo ka'an viidiyoos waraabuun miidiyaa hawaasaa kan akka tiiktookii feesbookii fii kan biroo irratti maxxansanii jiru.
kana waan ta'eef waajjirri kutaa lallabaa godinaa fii aanaa keenyaa dogongora uumame kana luboonni,tajaajiltoonni ,amantoonni akkasumas manni barumsaa sanbataa dubbii kana kan hinbeekneefii harka keessaa kanhin qabaanne ta'uusaa beekuun furmaanni akka kennamuu fii hordoffiin akka godhamuuf yoo jennu kabajaan isin gaafanna
NAGAA HAFUURAWAA WALIIN.
mana amantaa asallaa dabramadihaaniit fayyisaa adunyaa mana barumsa sanbataa finootawangel irraa
Fuula Feesbuukii:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475
+5
ጉዳዩ:- የወልዳ ዱካ ቡኮታ ተማሪዎች በደብራችን የፈጸሙትን የአሰራር ስህተት ማሳወቅን ይመለከታል።
ከላይ እንደተገለጸው ኁሉ በቀን 13/08/2016 ዓ.ም በግምት ከቀኑ አምስት (5:00) ሰዓት ገደማ የቤተ ክ/ን አመራር፤ አገልጋይ ካህናት እንዱሁም ምዕመናን በሌሉበይ ተሰብስበው በቤ/ን ቅጥር ግቢ ውስጥ ባነር በመያዝ ፎቶ በመነሳት የደብሩ ሕዝብ የደብሩ መልዕክት በማስመሰል የማይገባና የተሳሳተ መረጃ በቲክቶክና በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች አስተላልፈው አይተናል።
በመሆኑም የሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት በተፈጠረው ስህተት የደብሩ አመራር ኮሚቴ፣ አገልጋይ ካህናት እንዲሁም መላው ሕዝባችን የሚያውቀው እና በነገሩም የሌለበት መሆኑን አውቆ ጉዳዩን በአጽንኦት ተመልክቶ አስፈላጊውን እርምት እንዲሰጥና ክትትል እንዲያደርግበት ስንል በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።
ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር።
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475
በዛሬው የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር ላይ የተሳተፋቹ እና ከአንድ እስከ ሦስት የወጣቹ እንኳን ደስ አላችው።
ውጤቱንም ከስር 👇👇 አስቀምጠናል።
እስከ ሳምንት መልካም ሳምንት!
🎲 Quiz 'Qophii Gaafii fi Deebii Daandii wangeelaa Carra gaarii🛎🛎🛎'
🖊 6 questions · ⏱ 30 sec
🎲 Quiz 'ፍኖተ ወንጌል የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር 👉"start the quiz"የሚለውን ይጫኑ"i am ready"ሲጫኑ ጥያቄና መልሱ ይጀምራል። መልካም ዕድል!🛎🛎🛎'
🖊 8 questions · ⏱ 30 sec
"ትፈልገኛለህ" - ገጣሚ ክብሮም (ኬቢሻ) | New Ethiopian Orthodox Poem by Kebisha - ኬቢ...
https://youtube.com/watch?v=T1ihXl1L7iE&si=nb7OOLeKoTk2xf6K
Waan tokko illee dhokatee utuu hin mul'atin kan hafu hin jiru, dhoksaatti kan eegames bakkeetti ba'ee utuu hin dhaga'amin kan hafu hin jiru Luq.8፥17#Sagantaa gaafii fi deebii torbee daandii wangeela Yeroo hundaa jimataa sa'atii 2-4 Hirmaadha! Kaatediraala faayisaa adunyaa asallatii mana barumsa sanbata daandii wangeela. * sararii teelegiramaa፦ http://T.me/Finote_Wongel *Gaareen teelegramaa፦http://T.me/FinoteWongel27 *Torii tiktokii ፦http://tiktok.com/@finotewongel27 *yutuubidhaan፦http: youtube.com/@Finote_Wongel *Instagramaan፦http://www.instagram.com/finote_wongel
የፌስቡክ ገፃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475
የንስሃ ዝማሬ "እንደበደሌ አልከፈልከኝም" ዘማሪ ዲ/ን ሰሎሞን በለጠ | Zemari Dn Solomon Belete
https://youtube.com/watch?v=HL4H_d--Uqw&si=KslQ4_yK5JvP9_Yk
ልዩ መንፈሳዊ በፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር።ዘወትር በየሳምንቱ አርብ ምሽት ከ2:00 ⏰ ጀምሮ እስከ 4:00 ⏰ ድረስ ወደ እናንተ ይደርሳል። ይሳተፋ! የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https:/www.instagram.com/finote_wongel
ብሒለ አበው
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
"እግሮቻችሁ በብረት ችንካር እንደ ተተከሉ እንደ ጽኑ አምዶች ጸንታችሁ በቤተ እግዚአብሔር ትኖሩ ዘንድ እነግራችኋለሁ።"
✨️️✨️️🌿ቅዱስ አትናቴዎስ
"በሥላሴ ገመድ ፍጹም ታስረናል፤ከልባችን በማይነቀል በቅንዋተ ፍቅሩ ተቸንክረናል፣እርሱ ወዶናል አይጠላንም።እኛም በእምነት ይዘነዋል አንተወውም።"
✨️️✨️️🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
"ልጆቼ! ከእሳተ ገሃነም እንዴት ልንተርፍ(ልንድን) እንደሚገባን እንጂ እሳተ ገሃነም የት እንዳለ ለማወቅ እጅግ የምንደክም አንኹን፡፡"
✨️️✨️️🌿ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
✨️️✨️️✨️️🌿🌿🌿✨️️✨️️✨️️🌿🌿🌿✨️️✨️️✨️️🌿🌿🌿
ብሒለ አበው
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
"እግሮቻችሁ በብረት ችንካር እንደ ተተከሉ እንደ ጽኑ አምዶች ጸንታችሁ በቤተ እግዚአብሔር ትኖሩ ዘንድ እነግራችኋለሁ።"
✨️️✨️️🌿ቅዱስ አትናቴዎስ
"በሥላሴ ገመድ ፍጹም ታስረናል፤ከልባችን በማይነቀል በቅንዋተ ፍቅሩ ተቸንክረናል፣እርሱ ወዶናል አይጠላንም።እኛም በእምነት ይዘነዋል አንተወውም።"
✨️️✨️️🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
"ልጆቼ! ከእሳተ ገሃነም እንዴት ልንተርፍ(ልንድን) እንደሚገባን እንጂ እሳተ ገሃነም የት እንዳለ ለማወቅ እጅግ የምንደክም አንኹን፡፡"
✨️️✨️️🌿ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
✨️️✨️️✨️️🌿🌿🌿✨️️✨️️✨️️🌿🌿🌿✨️️✨️️✨️️🌿🌿🌿
"ትፈልገኛለህ" - ገጣሚ ክብሮም (ኬቢሻ) | New Ethiopian Orthodox Poem by Kebisha - ኬቢ...
https://youtube.com/watch?v=T1ihXl1L7iE&si=nb7OOLeKoTk2xf6K
"በእንባዬ የማመልክህ" - ዘማሪት ዮርዳኖስ መለሰ | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur ...
https://youtube.com/watch?v=q47_4KMW56c&si=iIam0_OnGz_jQ0VH
"በእንባዬ የማመልክህ" - ዘማሪት ዮርዳኖስ መለሰ | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur ...
https://youtube.com/watch?v=q47_4KMW56c&si=iIam0_OnGz_jQ0VH
