fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 746 مشترک است و جایگاه 5 444 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 143 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 746 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -387 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.11% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.25% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 647 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 355 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 746
مشترکین
-724 ساعت
-847 روز
-38730 روز
آرشیو پست ها
ዝምታ የሴት ልጅ ከፍተኛዉ ጩኸት ነዉ✋ ንግግሮች ከሌሉ ልቧ ለቃላት ደክሟል🤌

ከገነት የመውጣታችን ምክኒያት ሔዋን እንደሆነች ሁሉ ዳግመኛ ወደ ገነት የመግቢያ በራችን ድንግል ማርያም ናት💞

እንኳን አደረሳችሁ🙏 ህዳር 21🥺 React እና ሼር በማድረግ አበረታቱን
+3
እንኳን አደረሳችሁ🙏
ህዳር 21🥺
React እና ሼር በማድረግ አበረታቱን

እመነኝ የህይወትህን ከባዱን ጊዜ ብቻህን ካሳለፍክ በህይወትህ ሰው ገባ ወጣ ግድ አይሰጥህም💯

ነገ እኮ ማርያም ✟ ናት>3🥹 𝟮𝟭 እናቴ እማ - አምላክ>3 💗
አንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላል "✟"🤍

"እግዚአብሔር አለ፤ ለእኔ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ከእርሱ በላይ የሚያውቅ የለምና እርሱ አባቴ ያደርግልኛል" ብሎ እንደሚል ሰው ልቡ ያረፈና ሰላማዊ የለም...❤️‍🩹

እግዚአብሔር ያልሰጠህ ስለሚወድህ ነው። በጣም ከታገልከው ግን ይለቅሃል። ስለዚህ ከሚለቅህ ሳይሰጥህ ከእርሱ ጋር መኖር ይሻልሃል...❤️‍🩹

ስጋህ ኃጢአት እንድትሰራ ሲያስገድድህ ነገ እሰራለው በለው። ነገም ሲመጣ ነገ.... ቢያንስ ከኃጢአት ፍቅር የክርስቶስን ፍቅር ማስበለጥ ቢያቅተን እንኳን ነገ እሰራለው እያልን እንኑር፨❤️‍🩹

❤️‍🩹
+4
❤️‍🩹

ጥያቄ ለወንዶች የኔ የምትላት ሴት መውለድ ባትችል ታገባታለህ
Eski comment አርጉ ወንዶች...
ሴቶች comment አንብቡ
.☺️

በጊዜ አለመወሰን ብዙ ህልም ይገላል🙁

የበፊት ቁስሎቼ ሌሎችን እንዳልጎዳ አስተምረውኛል😶‍🌫️❤️‍🩹

photo content

በሰዓቱ ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈን ነበር አሁን ግን.. የማይረሳ ህመም ሆንዋል...!

Join us ➜@ppofpp124
+4
Join us ➜@ppofpp124

Join us ➜@ppofpp124
+3
Join us ➜@ppofpp124

Join us ➜@ppofpp124
+4
Join us ➜@ppofpp124

እዴት አመሻችሁ fam🫶

ብቻህን መሆን ለምን እንደሚሻል በየቀኑ ሰዎች ያሳዩናል😏

እንዳንዴ መገፋት መልካም ነው ከሰው እጅ አንሸራቶ ፈጣሪ እጅ ላይ ያሳርፍሀል🥹🥰