fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 731 مشترک است و جایگاه 5 454 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 146 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 731 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 11 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -374 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -9 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.12% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.24% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 649 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 352 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 731
مشترکین
-924 ساعت
-757 روز
-37430 روز
آرشیو پست ها
እንዴት አደራችሁ Gangs ቅዳሜ ነው ፈታ በሉ 🥂 ቆንጆ ቀን ይሁንልን።

ትዝታ አይደለም እያነሳው ምተርክለት በእሱ አይደለም ወይ እስካሁን ድረስ ያለሁት 🥹🙌🏻

ለአንዳንድ ሰው ነገሮችን ለማብራራትና ለማስረዳት ብዙ አትድከሙ። ሰዎች መስማት የሚወዱት የሚፈልጉትን ነገር ብቻ ነዉና!🙌🏾
እደሩልኝ...🫶🏽✨🥰

አንዱ ፈረንጅ ለረብሻው ድንጋይ ሲወረውር ተይዞ ለምን ወረወርክ ሲባል...      ባህላችሁ መስሎኝ🗿

ATM በር ላይ ቆማ, ይሰራል እንዴ? ስላት...መሰለኝ አለችኝ ካርዱን ሳስገባው ዋጥ አርጎ ፀጥ ሲል . . ያንተንም ዋጠው? አለችኝ... ኸረ እዚ ሀገር መቼ ነው ይሄ ተያይዘን እንለቅ ሚያቆመው🤔 ከንቱ ጊዜ🤧😭

አንዱ አባቱ Wi-Fi ሊያስገባ በማሰቡ ደስ ብሎት እጁ ላይ "አባቴ" ብሎ እንደተነቀሰው አባቱ ተመልሶ ሀሳቡን ሲቀይር የነቀሰው ልጅ ጋር ሄዶ... ከፊት ቅዱስ ሚካኤል ጨምርበት😕

አጋጥሞት የሚያዉቅ😅
አጋጥሞት የሚያዉቅ😅

አዳነች አበቤ ኳስ እያየች ተንታኙ ሮናልዶ በቀጣይ ሁለት አመታቶች ውስጥ ጫማውን ሊሰቅል ይችላል ሲል የምን ጫማ የኦሮሚያ ባንዲራን ነው ሚሰቅለው 🗿

ለአንዳንድ ሰው ነገሮችን ለማብራራትና ለማስረዳት ብዙ አትድከሙ። ሰዎች መስማት የሚወዱት የሚፈልጉትን ነገር ብቻ ነዉና!🙌🏾

😄
😄

ገንዘቡን በምግብ የጨረሰ ከሰረ አይባልም 😌 እሰይ ደግ አደረገ😹

ከብዙ እንባ ቡሀላ... ብዙ ምህረት ይመጣል❤️‍🩹 ኢንሻአላህ🕊️

ሚስት እያለክ የሌላ ሴት post እና story like ማድረግ is cheating:: bro🤓

በጣም ፖለቲካ ውስጥ እንደገባው ያወኩት Depression ሚለውን ደብረፅዮን ብዬ ያነበብኩ ቀን ነው😭 👍.......😅🙂

Text በፍጥነት መለስኩ ማለት ሳወራሽ ደስ ይለኛል ማለት አይደለም ልጅት 24/7 ከስልኬ ጋር ነኝ

አንዳንዴ ለየት ባለ መልኩ ማውራት የምትፈልጉትን ሰው ጋር ደውላቹ ስታወሩ ምትነግሩትን ነገር ችላ ሲለው ባልደወልኩኘ ብላቹ አታቁም 😶

እንዲም ጀመራቹ ሀዬ 🥲
እንዲም ጀመራቹ ሀዬ 🥲

ምን እያረክ ነው? Me: ማይጠቅሙኝን ሰዎች ከሂወቴ ማስወጣበትን ቀይ card እና plan እያዘጋጀው 🤒

እስኪ ሳልላቹ ዝም ብላቹ react ማረግ ልመዱ አይቀነስባቹም እኮ 🤦‍♂

“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”🫀 ❤️‍🩹