Pp of Pp ꨄ
前往频道在 Telegram
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏
显示更多📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览
频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 731 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 454,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 146 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 731 名订阅者。
根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -374,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.12%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.24% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 649 次浏览,首日通常累积 352 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 731
订阅者
-924 小时
-757 天
-37430 天
帖子存档
15 731
ለአንዳንድ ሰው ነገሮችን ለማብራራትና ለማስረዳት ብዙ አትድከሙ። ሰዎች መስማት የሚወዱት የሚፈልጉትን ነገር ብቻ ነዉና!🙌🏾
እደሩልኝ...🫶🏽✨🥰
15 731
ATM በር ላይ ቆማ, ይሰራል እንዴ? ስላት...መሰለኝ አለችኝ
ካርዱን ሳስገባው ዋጥ አርጎ ፀጥ ሲል
.
.
ያንተንም ዋጠው? አለችኝ...
ኸረ እዚ ሀገር መቼ ነው ይሄ ተያይዘን እንለቅ ሚያቆመው🤔
ከንቱ ጊዜ🤧😭
15 731
አንዱ አባቱ Wi-Fi ሊያስገባ በማሰቡ ደስ ብሎት እጁ ላይ "አባቴ" ብሎ እንደተነቀሰው አባቱ ተመልሶ ሀሳቡን ሲቀይር የነቀሰው ልጅ ጋር ሄዶ...
ከፊት ቅዱስ ሚካኤል ጨምርበት😕
15 731
አዳነች አበቤ ኳስ እያየች ተንታኙ ሮናልዶ በቀጣይ ሁለት አመታቶች ውስጥ ጫማውን ሊሰቅል ይችላል ሲል
የምን ጫማ የኦሮሚያ ባንዲራን ነው ሚሰቅለው 🗿
15 731
አንዳንዴ ለየት ባለ መልኩ ማውራት የምትፈልጉትን ሰው ጋር ደውላቹ ስታወሩ ምትነግሩትን ነገር ችላ ሲለው ባልደወልኩኘ ብላቹ አታቁም 😶
