fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 844 مشترک است و جایگاه 5 407 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 132 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 844 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -420 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -28 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.83% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.37% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 766 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 375 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 844
مشترکین
-2824 ساعت
-1007 روز
-42030 روز
آرشیو پست ها
ቁልቁለት ነው ብለህ ሰውን አታባረው መሮት የዞረ ቀን እመነኝ ዳገቱ ላንተ ነው።

✨አግዘኝ መድኃኔዓለም🤍✨

ለጥቅም የሚፈልጋችሁን ሰው ጌታ ያርቅላችሁ 🙌
Ąmĕŋ 🙏 በሉ 🥰

ስለ አንጋፍው ዘፋኝ ስለ ቴዲ አፍሮ
ሳወራ የሚደብራችሁ ሰዎች ካላችሁ ማርያምን ነው የምላችሁ በአናታችሁ መተከል ትችላላችሁ 🙌 እኔ አይደብረኝም. ምድረ ካድሬ ሁላ.🤣

ሴት ልጅ አንተን እንድትንቅህ የሚያደርጉ 5 ምክንያቶች 👇 1, ድሃ ስትሆን 2, መሄጃ ያጣህ እስኪመስላት ድረስ አብዝተህ ስፈልጋት ያው አተህም ሊሆን ይችላል 😜😅 3,አብዝተህ ስደውል 🙄 4,ለትልቁም ለትንሹም በየጊዜው ይቅርታ ስጠይቃት እና 5,ከልክ ያለፈ ፍቅር

ከቴዲ አልበም የቱ ተመቻችሁ እስኪ
comment አርጉ ?🥰

እናንተ ትቀልዳላችሁ እኔ የምሬን ነው እስኪ አሪፍ pik up line Comment አርጉልኝ እሶን የማሰምጥበት 🙌

Guys ፍቅር ያዘኝ🥹🙊 ምን ትመክሩኛላችው 😁 የምሬን ነው ደሞ🥺

photo content
+7

photo content
+7

ልክህን በማያቅ ሰው አትዘን እውር አልማዝ ቢያገኝ ድንጋይ ነው ብሎ ይጥለዋልና🙂

We will never be this young again 💗🫩

photo content
+9

photo content

ብዙ ያስታመመ ሰው ቀብር ላይ አያለቅስም..! ቀ.ኃ.ስ 🖤
ብዙ ያስታመመ ሰው ቀብር ላይ አያለቅስም..!
ቀ.ኃ.ስ 🖤

የሰው ልጅ ደስታውን የሚያጣው እጁ ላይ ያሉትን ስጦታዎች ለማቆየት ሲታገል ነው.. በቃ እንልቀቃቸው.. በረከቶቻችን የእኛ ከነበሩ ይሰንብቱ ካልሆነም ከኛ ይራቁ እንዲሁ ሌጣችንን እንሁን..        እናትሽን ዓለም‼️
-ጥሪ ወደ ሞት ቀ.ኃ.ስ

ወድጃት ነበር እኮ ፀጉርሽ ላይ አፈር አለባት ስላት አውልቃ ስታራግፈው I'Cant 😭😂 😂😆🤣

🤪ሞቅ ያለው ሰካራም be like     👋 ተቀበል... ይናከሳል እንጂ አይዋጋም ጉንዳን የፈረንሳይ ከተማ እንደምነሽ ሱዳን 😹🤣😁

photo content

እግዚአብሔር የምትችለውን ግዴታ አይሰጥህም ሸክምህ ከአቅምህ በላይ ሆኖ በተሰማህ ቁጥር አንተ ያላየኸው እግዚአብሔር ግን ያየብህ ትልቅ አቅም እንዳለ እወቅ። አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ