fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 844 مشترک است و جایگاه 5 407 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 132 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 844 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -420 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -28 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.83% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.37% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 766 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 375 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 844
مشترکین
-2824 ساعت
-1007 روز
-42030 روز
آرشیو پست ها
✨አንገቴን አልሰብርም ድንግል ባንቺ አፍሬ ስምሽ ሞገሴ ነው ምስጋናሽም ክብሬ አንቺን ተስፋ አድርጌ ስምሽን እጠራለው በስጋም በነፍስም ድህነት አገኛለው❤️‍🩹✨

ውበት ትኩረትን ይስባል እና ደግነት ልብን ያሸንፋል🙂

የምታምነውን ሰው ለይተህ እወቅ አንዳንዴ ጥርስም ምላስን ሚነክስበት ጊዜ ስላለ😑

photo content

በሁለት ስሜት መሀል የተውሺኝ አግለሽ እንደ ጌታ ምጽአት "ብቻ ጠብቅ" ብለሽ ያልሽኝን ሰምቼ አለሁ እያንጋጠጥሁ ያንቺን መምጣት ሳይሆን የኔን ተስፋ መቁረጥ በቁሜ እየጠበኩ ርዕስ የለውም

ከሞትህ በኋላ ቅጣት ይጠብቅሀል ይሉታል። እየኖረስ የሚቀጣው ስለምን ነው?

ብትጠነቀቁም ልክ ብትሆኑም ባትሆኑም ከሰው አፍ አታመልጡም ስለራሳችሁ ኑሩ!

✨"ሁልጊዜ የሰዎችን ጥሩ ጎን የሚያይ አይን ይኑርህ፣ እጅግ ክፉ የሆነውንም ይቅር የሚል ልብ ይኑርህ፣ መጥፎውን የሚረሳ አዕምሮ ይኑርህ፣ በእግዚአብሔር መቼም ተስፋ የማይቆርጥ ነፍስ ይኑርህ"✨
✨"ሁልጊዜ የሰዎችን ጥሩ ጎን የሚያይ አይን ይኑርህ፣ እጅግ ክፉ የሆነውንም ይቅር የሚል ልብ ይኑርህ፣ መጥፎውን የሚረሳ አዕምሮ ይኑርህ፣ በእግዚአብሔር መቼም ተስፋ የማይቆርጥ ነፍስ ይኑርህ"✨

አንድ ቀን ከምትወዱት ሰው ጋር ጓደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልባቹ ውስጥ አኑሩት ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቁለት::❤️‍🔥🫶🏻

የሆነ ጊዜ እኮ ነው ቀኑን ሙሉ አየር ተይዞበት የዋለ አንድ ትራፊክ👮 ፖሊስ በስተ መጨረሻ አንድ ባጃጅ ምንም ሳያጠፋ እንዲያቆም ምልክት ይሰጠዋል! ባለ ባጃጁም ዳር ይዞ ይቆምለታል። 👮ትራፊኩ፦ መንጃ ፈቃድ አሳየኝ ባለ ባጃጅ፦ እሺ አለቃዬ... ይኽው! 👮ትራፊክ፦እስቲ የፊት አብራ ባለባጃጅ፦ ጠቅ ሲያደርግ ይሰራል 👮ትራፊክ፦ የግራ ፍሬቻ አብራ ባለባጃጅ፦ ጠቅ.. ይሰራል 👮ትራፊክ፦ የቀኝ አብራ ባለባጃጅ፦ጠቅ. ..ይሰራል 👮ትራፊክ፦ እስቲ የዝናብ መጥረጊያውን አሳየኝ ባለባጃጅ፦ ጠቅ....ይሰራል 👮ትራፊክ፦ እስቲ ቦሎ አሳየኝ ባለባጃጅ ፦ እሺ...ይኽው አለቃዬ ትራፊኩ በምን አድርጌ ልቅጣው ብሎ ሰበባ ሰበቡ #ስላልተሳካለት በስተ መጨረሻ ምን ቢል አሪፍ ነው???? ........ ፧ ፧ ፧ ፧ ፧ ፧ ፧ ፧ ፧ ፧ ፧ ፧ ፧እሺ በቃ ብር አበድረኝ በእናትህ!

ጥናቱ እንዳረጋገጠው ከሆነ ከ5 ሰአት በላይ የሚያመሹ ሰዎች የማበድ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው ይላል ሳይንስ 🙌 ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው መሰላችሁ ደና እደሩ የኔ እብዶች 🙌

በቃ ተኙ መሽቷል 🙌 አሁንም ታነባላችሁ 😭 ጪራሽ እዚም መጣችሁ 😂 የናንተስ ከፋ🤣😂

የማስረዳት ግዴታ የለብንም ስትፈልጉ ታነቁ Join us ➜ @pp_of_pp_21
የማስረዳት ግዴታ የለብንም ስትፈልጉ ታነቁ
Join us ➜ @pp_of_pp_21

ችላ መባል ከጀመርክ ያንተን ቦታ የሚተካ ተገኝቷል ማለት ነው Join us ➜ @pp_of_pp_21
ችላ መባል ከጀመርክ ያንተን ቦታ የሚተካ ተገኝቷል ማለት ነው
Join us ➜ @pp_of_pp_21

online ያላችሁ ምን ይለቀቅላችሁ ?
ዳይ ወደ comment ?

አላችሁ ወይ 🙌

የሆነ ጊዜ አንቺ ካልበላሽ እኔም አልበላም ብለሀት ነበራ አንተ ገሶ🥀😭

እና ይሄ ፎቶ ፍቅር እስከ መቃብርን አይገልፅም ነው ምትሉኝ?🙂
እና ይሄ ፎቶ ፍቅር እስከ መቃብርን አይገልፅም ነው ምትሉኝ?🙂

photo content

የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል.... የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል.... የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። @Ethionews433 @Ethionews433