fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 746 مشترک است و جایگاه 5 444 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 143 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 746 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -387 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.11% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.25% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 647 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 355 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 746
مشترکین
-724 ساعت
-847 روز
-38730 روز
آرشیو پست ها
ታላቅ ለመሆን የማንም ሰው ፍቃድ አያስፈልግም😌👋

ከባድ ስራ በጊዜው ያልተሰራ ቀላል ስራ ነው😌

ችግር የለውም እያልክ ችግር አታከማች 🙄

ችግር የለውም እያልሽ ችግር አታከማቺ🙄

ቁስልህ ቶሎ እንዲድንልህ ከፈለክ አትነካካው❤️‍🩹

መተውን የመሰለ ነገር የለም በቃ ምንም ክፉ ሳትናገሩ መተውን ልመዱ ሰላም ታገኛላችሁ! ደህና እደሩ❤️‍🩹

ሌላው ቀርቶ ጊዜ ራሱ ጊዜያዊ ነው 👩‍🦯‍➡️
ሌላው ቀርቶ ጊዜ ራሱ ጊዜያዊ ነው 👩‍🦯‍➡️

አቤቱ መንገድህን ምራኝ፣በእውነትህም እሄዳለሁ፣ስምህን ለመፍራት ልቤ ደስ ይለዋል። መዝ 86÷11
አቤቱ መንገድህን ምራኝ፣በእውነትህም እሄዳለሁ፣ስምህን ለመፍራት ልቤ ደስ ይለዋል። መዝ 86÷11


ይቅርታህ ደረሰኝ ምነው ከረፈደ >3🎶💔

ከሰው ጋር ስትጣሉ
ስለዛ ሰው መጥፎ ነገር አታውሩ....

.... ዓይን ሲበዛበት የሚያምረው እንጀራ ብቻ ነው So be careful ውዶቼ!....🙌

ወዳጆቼ እስኪ ሀሳብና አስተያየት ካላቹ ስጡኝ፡ምን ልጨምር ምን ላስተካክል፣እና ምንስ ተመቻቹ?Any idea አከብራለው...🤗 በሉ ወደ comment👇🏃‍♀🏃‍♂..

ራስን መሆን/በራስ መተማመንን የሚጨምሩ 6 ሚስጥሮች...
1.ያለህን እና የሌለህን እወቅ፤ያለህንም አሳድገው በሌለህ ነገር ጊዜህን አታባክን 2.ለራስህ ጥሩ ጥሩ ነገርን ንገረው፡የሌለህን እያሰብክ ራስንህን አትጉዳ 3.መቀየር የማትችላቸውን ነገሮች አምነህ ተቀበላቸው፤የሌለህን ሲነግሩህ፣የሆንከውንም ሲነግሩህ አትከራከር አምነህ ተቀበል። 4.በሚወዱህ እና በሚደግፉህ ሰዎች አካባቢህን አድርግ፡ቢያንስ እነዚህ ይደግፉሀል። 5.በሕይወትህ ለሚሆንብህ ነገር ሀላፊነትን ውሰድ። 6.ትንሽ መሻሻሎችህን አክብር ትኩረትም ስጣቸው።

በታክሲ ጋቢና ተቀምጣቹ እየሄዳቹ መውረጃቹ ሲደርስ ወደ ረዳቱ ዞራቹ ወራጅ አለ የምትሉ ግን ምናችሁን ነው የሚያማቹ ከምር ስላልገባኝ ነው😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

BBC :- ኬንያ ውስጥ ወንዶች በሴቶች እየተደፈሩ ነው . . . Ma Habesha ppl : ድሮስ መች ጥሩ ነገር ቶሎ ይደርሰናል ይሄኔ የአንበጣ መንጋ ቢሆን ሸገር ደርሷል😒😁

እኔ ቻናል የላችሁም ማለት የፊት ጥርስ የላችሁም ማለት ነው ድጋሜ አስቁም...🙌 ወደፊት block ለምትደረጉ ሰዎች ነው እሄ መልክት
ከሄርሜላ.

በጣም ብዙ ሰዎች የአይምሮ ታማሚ የሚሆኑት በአስታማሚያቸው ነው🫂

ሁሉም ሰው የሚወድህ ከሆነ የሆነ ችግር አለ ማለት ነው🙄

አንዳንድ ነገሮችን ስናጣቸው ነው ሚገባን መብራት እንዳለ ምናቀው ሲጠፋ ነው።🤍
🍭ሄርሜላ🍬

በህይወቴ እየምላልኝ ያለ ነገር ቢኖር የስልኬ charger ነው 😭😭😭😭