Nahom.A
رفتن به کانال در Telegram
Hello, welcome to Nahom.A. Tech related things on this channel. @NahomT28 ◼️ Online jobs ◼️ Crypto Airdrops ◼️ Computer training ◼️ Mobile repair lessons ◼️Video supported lessons ◼️Software Cracked ◼️ You will also find useful information.
نمایش بیشتر2 701
مشترکین
-624 ساعت
-187 روز
-5230 روز
آرشیو پست ها
2 701
🌻2019 አዲስ አመት ገባ🌻
ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ።
አዲሱ አመት
🌻 የሰላም፣ የፍቅር፣ የስኬትና የመተሳሰብ ያድርግልን።
🌻 ሁላችንም የምንናፍቀውን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን።
🌻በዚህ አዲስ አመት ጦርነት ችግር ርሃብ ማንሰማበት ህይወታችን ሚለወጥበት የታመመ ሚድንበት ስራ ያጣው ሚያገኝበት ፀዴ ዓመት ያድርግልን
🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼
2019ን ፖስት ቀድሜ የፖሰትኩት እኔ ሆኛለው 🕺😁
2 701
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
2 701
CapCut በኮምፒዩተር ላይ፤ ፕሮፌሽናል ቪዲዮዎችን በቀላሉ ለማዘጋጀት! 🎬💻
ቪዲዮዎችን በስልክ ብቻ ማዘጋጀት አድካሚ ነው? CapCutን በኮምፒዩተርዎ (PC/Mac) ላይ በመጫን ፈጣን ስራ ለመስራት
በመጀመሪያ ሊንኩን ተጭናችሁ አውርዱ በመቀጠል ፍይሉን ከፍታችሁ መጫነጀምሩ 👇👇👇👇https://www.capcut.com/capcut_pc_web/fission_receive?code=83DTOm19142106&lng=en
2 701
ይሄ እድል እዳያመልጣችሁ ፍጠን በመጀመሪያ ከስር በለው ሊንክ ግቡ ከዛ ለ 20 ሰው ሼር አርጉ ከዛ 12 ወር ነፆ GEMINI ተቀበሉ!
🧰Gemini AI plus + GOOGLE STORAGE 400GB ለ 12 MONTHS
🪡Gemini Advanced (3.1Pro)
🪡 Veo 3 – AI Video Generation
🪡 Imagen 4 – AI Image Generation
🪡Antigravity and jules agent
🪡Deep Research
🪡 NotebookLM Plus
🪡 5TB Google Cloud Storage
🪡 Gmail & Google Workspace Premium Features
🪡Early Access to New AI Features
...እና ሌሎች ብዙ Premium AI Features
በተጨማሪም 400GB ማይንኛውን PHOTO, VIDEO ማስቀመጥ ትችላላችው🧰Gemini AI plus – 18 ወር👇👇👇 https://t.me/hubxshop_bot?start=63mfo0ia
2 701
በቴሌብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ተበዳሪዎች ላይ ክስ ተጀመረ📢🚨
ኢትዮ ቴሌኮም እና ዳሸን ባንክ በቴሌብር መተግበሪያ በኩል ብድር ወስደው በጊዜው ባልመለሱ ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ እና የፍርድ ቤት ክስ መጀመራቸውን አስታውቀዋል🏛️📝
ዋና ዋና ነጥቦች👇:
የፍርድ ቤት ውሳኔ⚖️: ማስጠንቀቂያዎችን ተጣብቀው ባልሉ ተበዳሪዎች ላይ ክስ መስርቶ፣ ዋናውን ዕዳ ጨምሮ የፍርድ ቤት ወጪዎችን ማምጣት እንዲከፍሉ እየተወሰነባቸው ይገኛል💸📉
የመጨረሻ ማሳሰቢያ📢: የክስ መጠቀሪያ ሳይደርሳችሁ እና ተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ሳይመጣባችሁ በፊት ያለባችሁን ውጤታማ ዕዳ በአስቸኳይ እንድትከፍሉ ተመክሯል🔔✅
