Nahom.A
الذهاب إلى القناة على Telegram
Hello, welcome to Nahom.A. Tech related things on this channel. @NahomT28 ◼️ Online jobs ◼️ Crypto Airdrops ◼️ Computer training ◼️ Mobile repair lessons ◼️Video supported lessons ◼️Software Cracked ◼️ You will also find useful information.
إظهار المزيد2 756
المشتركون
+224 ساعات
-147 أيام
-5830 أيام
أرشيف المشاركات
2 756
በቴሌብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ተበዳሪዎች ላይ ክስ ተጀመረ📢🚨
ኢትዮ ቴሌኮም እና ዳሸን ባንክ በቴሌብር መተግበሪያ በኩል ብድር ወስደው በጊዜው ባልመለሱ ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ እና የፍርድ ቤት ክስ መጀመራቸውን አስታውቀዋል🏛️📝
ዋና ዋና ነጥቦች👇:
የፍርድ ቤት ውሳኔ⚖️: ማስጠንቀቂያዎችን ተጣብቀው ባልሉ ተበዳሪዎች ላይ ክስ መስርቶ፣ ዋናውን ዕዳ ጨምሮ የፍርድ ቤት ወጪዎችን ማምጣት እንዲከፍሉ እየተወሰነባቸው ይገኛል💸📉
የመጨረሻ ማሳሰቢያ📢: የክስ መጠቀሪያ ሳይደርሳችሁ እና ተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ሳይመጣባችሁ በፊት ያለባችሁን ውጤታማ ዕዳ በአስቸኳይ እንድትከፍሉ ተመክሯል🔔✅
2 756
#Breaking_News
ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባንናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ Exchanges የመዘጋታቸው ነገር ከፍ እያለ መቷል ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ጥንቃቄ አድርጉ በየትኛውም ሁኔታ ስልካቹ ሊፈተሽ ስለሚችል እነዚህ exchanges ፊት ለፊት አለመሆናቸውኝ አረጋግጡ ነገሩ በፊህ የሚቀጥል ከሆነ Trade ማድረግ ራሱ ሊቆም ይችላል።የቀረው ሀሳብ ከላይ ተያይዟል።
2 756
ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል።
ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል።
ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው።
2 756
በጣም ትልቅ እድል ነው ፍጠኑ Gemini, Google's AI PRO 1 አመት በነፆ ለማግኝት ይሄን Bot ተጠቀሙ
አሰራሩ ከስር ያለውን ሊንክ ተጫኑ ቀጥሎ የሚሰጣችሁን ታስክ ጨርሱ ቻናል ግቡ ከዛ ለ 30 ሰው ላኩ አለቀ የ 1 አመት PRO አካውንት ታገኛላችሁ!
በመቀጠን BOT ውስጥ
https://t.me/hubxshop_bot?start=63mfo0ia
Join & get Google AI Pro / Gemini 18M rewards!
2 756
Ethiopia ውስጥ YouTube ማስታወቂያ አያሳይም ያ ማለት 100ሚሊየን ሰው ቢመለከተው 0$ ነው ገቢው በነዚ እይታዎች ደግሞ ድርጅት መምራት ይከብዳል
