fa
Feedback
𝗡𝗘𝗫𝗧𝗚𝗘𝗡-𝗣𝗨𝗟𝗦𝗘

𝗡𝗘𝗫𝗧𝗚𝗘𝗡-𝗣𝗨𝗟𝗦𝗘

رفتن به کانال در Telegram

🚀 Welcome to NextGen Pulse Your daily source for: 🤖 AI Tools & Tips 📱 New Apps & Websites 💡 Tech News & Innovations 🌍 Digital Skills & Future Technology 🔥 Smart Tutorials & Online Opportunities Stay updated with the future of technology. ✨

نمایش بیشتر
280
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1330 روز
آرشیو پست ها
🔥  🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል! በቲክቶክ (TikTok) እና ኢንስታግራም ላይ የምናውቀው "Double Tap" አሁን ወደ ቴሌግራም መጥቷል። ከዚህ በኋላ Reaction ለመስጠት የግድ መጫን አይጠበቅብዎትም፤ የተፖሰተው ጽሁፍ ወይም ምስል ላይ ሁለት ጊዜ መታ (Double Tap) ሲያደርጉ በቀጥታ የልብ ቅርጽ (❤️) Reaction ይሰጣል። እስቲ ይህን ፖስት Double Tap በማድረግ ሞክሩትና ፍቅራችሁን ግለጹልን! 😉👇

📌ለቻይናውያን የተሰራው Douyin አፕ ፡ ከቲክቶክ በምን ይለያል ?🤔 ቻይና ፡ ቲክቶክን ከቻይና ምድር አስወግዳ ፡ ለሀገሯ ህዝብ የፈጠረችው ይህ Douyin የሚባል አፕ ፡ ከቲክቶክ ጋር የሚመሳሰለው በሎጎ ብቻ ነው ። ከዛ በተረፈ በዓላማ ፡ በይዘትና በቁጥጥር ስርአቱ ፍጹም የተለየ ነው ። የቲክቶክ ፈጣሪ የሆነችው ቻይና ቲክቶክን በሀገሯ ከልክላ Douyin የተሰኘውን ተመሳሳይ አፕ ለምን መፍጠር አስፈለጋት ከተባለ ቲክቶክ በአለም አቀፍ ደረጃ እየፈጠረ ያለውን የሥነምግባርና ተያያዥ ችግሮች ስለምታውቅ ነው ። ይህ ለቻይናውያን የተሰራ አፕ በተለይም ለወጣቱ ትውልድ ልክ እንደ ቲክቶክ ዝም ብሎ በመዝናኛ ላይ ብቻ ያተኮረ ይዘት ከማቅረብ ይልቅ እንደ ብሔራዊ የሞራል እና የእውቀት ማበልጸጊያ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል። ይህን አላማው አድርጎ ስለተሰራም ብልግና ነክ ኮንተንቶች ሌላው ቀርቶ ከልክ ያለፈ የቅንጦት ሕይወት ማሳየት እና ጊዜን የሚያባከኑ ቪዲዮዎች በአጠቃላይ የባህላዊ እሴቶችን የሚቃረን ማንኛውም ይዘት በአልጎሪዝሙ ይሰረዛል ወይም ከእይታ ውጭ ይደረጋል። በተቃራኒው የ Douyin አልጎሪዝም ሆን ተብሎ የበለፀገው አዎንታዊና ገንቢ ኮንተንቶች ላይ ነው ። በዚህም መሰረት አልጎሪዝሙ ቫይራል የሚያደርጋቸው ቪዲዮዎች የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ፡ ፋይናንስ ፡ የፈጠራ ችሎታ፡ የበጎ አድራጎት ሥራ ፡ ጠንካራ የቤተሰብ ትስስር እና ብሔራዊ ኩራትን የሚያጎሉ ቪዲዮዎች ናቸው። ሌላው የእድሜ ቁጥጥር ነው ። በዚህ አፕ የሚጠቀሙ ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች በቀን ከ40 ደቂቃዎች በላይ አፑን መጠቀም እንዳይችሉ ተደርጎ ነው የተሰራው ። እንዲሁም ተማሪዎች ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ጥዋት 12 ሰአት ድረስ ባለው ጊዜ አፑን እንዳይጠቀሙ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል ይህም ወጣቶች ለትምህርታቸውና ለእረፍታቸው ተገቢውን ጊዜ እንዲሰጡ ለማድረግ ተብሎ ነው ። ቲክቶክ ላይ ቫይራል የሚሆኑ ነገሮች በቻይናው አፕ ላይ የሚከለከሉ ነገሮች ናቸው ። አስገራሚው ነገር ፡ በዘፈቀደ የሚመራውን ቲክቶክን ለአለም ያበረከተችውም . .. በጥብቅ የዲሲፕሊን ህግ የሚመራውንና ከሀገሯ የሞራልና የልማት ግቦች ጋር በሚስማማ መልኩ የሚሰራውን Douyinንም የፈጠረችው ቻይና መሆኗ ነው ። ዘግይቶም ቢሆን ይህ እየገባቸው ያሉ እንደህንድ እና ኢራንን የመሳሰሉ ሀገራት ቲክቶክን ከሀገራቸው ካገዱ ቆይተዋል ። ©ab tech                   

Repost from Ethio ቴክ'ˢ
📌ለቻይናውያን የተሰራው Douyin አፕ ፡ ከቲክቶክ በምን ይለያል ?🤔 ቻይና ፡ ቲክቶክን ከቻይና ምድር አስወግዳ ፡ ለሀገሯ ህዝብ የፈጠረችው ይህ Douyin የሚባል አፕ ፡ ከቲክቶክ ጋር የሚመሳሰለው በሎጎ ብቻ ነው ። ከዛ በተረፈ በዓላማ ፡ በይዘትና በቁጥጥር ስርአቱ ፍጹም የተለየ ነው ። የቲክቶክ ፈጣሪ የሆነችው ቻይና ቲክቶክን በሀገሯ ከልክላ Douyin የተሰኘውን ተመሳሳይ አፕ ለምን መፍጠር አስፈለጋት ከተባለ ቲክቶክ በአለም አቀፍ ደረጃ እየፈጠረ ያለውን የሥነምግባርና ተያያዥ ችግሮች ስለምታውቅ ነው ። ይህ ለቻይናውያን የተሰራ አፕ በተለይም ለወጣቱ ትውልድ ልክ እንደ ቲክቶክ ዝም ብሎ በመዝናኛ ላይ ብቻ ያተኮረ ይዘት ከማቅረብ ይልቅ እንደ ብሔራዊ የሞራል እና የእውቀት ማበልጸጊያ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል። ይህን አላማው አድርጎ ስለተሰራም ብልግና ነክ ኮንተንቶች ሌላው ቀርቶ ከልክ ያለፈ የቅንጦት ሕይወት ማሳየት እና ጊዜን የሚያባከኑ ቪዲዮዎች በአጠቃላይ የባህላዊ እሴቶችን የሚቃረን ማንኛውም ይዘት በአልጎሪዝሙ ይሰረዛል ወይም ከእይታ ውጭ ይደረጋል። በተቃራኒው የ Douyin አልጎሪዝም ሆን ተብሎ የበለፀገው አዎንታዊና ገንቢ ኮንተንቶች ላይ ነው ። በዚህም መሰረት አልጎሪዝሙ ቫይራል የሚያደርጋቸው ቪዲዮዎች የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ፡ ፋይናንስ ፡ የፈጠራ ችሎታ፡ የበጎ አድራጎት ሥራ ፡ ጠንካራ የቤተሰብ ትስስር እና ብሔራዊ ኩራትን የሚያጎሉ ቪዲዮዎች ናቸው። ሌላው የእድሜ ቁጥጥር ነው ። በዚህ አፕ የሚጠቀሙ ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች በቀን ከ40 ደቂቃዎች በላይ አፑን መጠቀም እንዳይችሉ ተደርጎ ነው የተሰራው ። እንዲሁም ተማሪዎች ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ጥዋት 12 ሰአት ድረስ ባለው ጊዜ አፑን እንዳይጠቀሙ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል ይህም ወጣቶች ለትምህርታቸውና ለእረፍታቸው ተገቢውን ጊዜ እንዲሰጡ ለማድረግ ተብሎ ነው ። ቲክቶክ ላይ ቫይራል የሚሆኑ ነገሮች በቻይናው አፕ ላይ የሚከለከሉ ነገሮች ናቸው ። አስገራሚው ነገር ፡ በዘፈቀደ የሚመራውን ቲክቶክን ለአለም ያበረከተችውም . .. በጥብቅ የዲሲፕሊን ህግ የሚመራውንና ከሀገሯ የሞራልና የልማት ግቦች ጋር በሚስማማ መልኩ የሚሰራውን Douyinንም የፈጠረችው ቻይና መሆኗ ነው ። ዘግይቶም ቢሆን ይህ እየገባቸው ያሉ እንደህንድ እና ኢራንን የመሳሰሉ ሀገራት ቲክቶክን ከሀገራቸው ካገዱ ቆይተዋል ። ©Wasihun Tesfaye                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

Tiktok Vs Douyin 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Tiktok Vs Douyin                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

API ማለት ሁለት የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕሊኬሽኖች እርስ በርስ እንዲግባቡ እና መረጃ እንዲለዋወጡ የሚረዳ "ድልድይ" ወይም "መካከለኛ አገናኝ" ማለት ነው። በደንብ እንዲብራራ ከፈለጋቹ 🤔ን
API ማለት ሁለት የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕሊኬሽኖች እርስ በርስ እንዲግባቡ እና መረጃ እንዲለዋወጡ የሚረዳ "ድልድይ" ወይም "መካከለኛ አገናኝ" ማለት ነው። በደንብ እንዲብራራ ከፈለጋቹ 🤔ን ተጫኑ @LenegeFX @TechBalageru

በስልካችሁ YouTube ላይ ሙዚቃ ወይም Podcast ስታዳምጡ minimize ካደረጋችሁት ይዘጋል። ስለዚህ ምንም አፕሊኬሽን ሳትጭኑ እንዴት background ላይ YouTube ማዳመጥ እንደምትችሉ ላ
በስልካችሁ YouTube ላይ ሙዚቃ ወይም Podcast ስታዳምጡ minimize ካደረጋችሁት ይዘጋል። ስለዚህ ምንም አፕሊኬሽን ሳትጭኑ እንዴት  background ላይ YouTube ማዳመጥ እንደምትችሉ ላሳያችሁ። ✍️ ስልካችሁ ላይ Samsung Internet browser ክፈቱ። (Internet ብላችሁ search አድርጉት) ✍️ከታች 3 ሰረዝ አለ እሱን ከነካችሁ በኋላ Useful features የሚል ምርጫ አለ። "Background Play" የሚለውን On አድርጉት። ✍️ብሮዘሩ ላይ youtube.com ከፍታችሁ የፈለጋችሁትን ቪዲዮ በመክፈት minimize በማድረግ Background ማዳመጥ ትችላላችሁ። ከወደዳቹት 👍 SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

ኢቲካል ሀኪንግ (Ethical Hacking) ብዙ ሰዎች "ሀኪንግ" ሲባል ህገ-ወጥ እና አጥፊ ተግባር ብቻ ይመስላቸዋል። ሆኖም ግን ኢቲካል ሀኪንግ (Ethical Hacking) ማለት ሙያዊ የሳይበር
ኢቲካል ሀኪንግ (Ethical Hacking)    ብዙ ሰዎች "ሀኪንግ" ሲባል ህገ-ወጥ እና አጥፊ ተግባር ብቻ ይመስላቸዋል። ሆኖም ግን ኢቲካል ሀኪንግ (Ethical Hacking) ማለት ሙያዊ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ በመሆን የድርጅቶችን ስርዓቶችና ኔትወርኮች ከጥቃት ለመከላከል የሚውል የጥበቃ ጥበብ ነው።   ይህ መስክ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው ከመሆኑም በላይ በዘመናችን ለሳይበር ደህንነት ስጋቶች ሁሉ መፍትሄ የሚሰጥ በመሆኑ በጣም ጥሩ ገቢ የሚያስገኝ የስራ ዘርፍ ነው።   በEthical Hacking ሙያ ውስጥ፣ የእርስዎ ሚና እንደ ብላክ ሀት ሀከር (Black-Hat Hacker) ሳይሆን እንደ ነጭ-ባርኔጣ ሀከር (White-Hat Hacker) ሆኖ በጥሩ ጎኑ መሰለፍ ነው።   ይህንን ጉዞ ለመጀመር የመጀመሪያውና ወሳኝ እርምጃ ስለ ኔትወርክ (Networking) እና እንደ ሊኑክስ (Linux) ስለመሳሰሉ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በደንብ በማጥናት ጠንካራ መሠረት መጣል ነው።   በመጀመሪያ የኮምፒውተር ግንኙነቶችን መሠረት በሚገባ በመረዳት፣ የስርዓቱን ድክመት አውቆ ለመጠገን የሚያስችሉ ክህሎቶችን መገንባት ይቻላል። በሚቀጥለው ፕሮግራም፣ ለምን Python የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ለEthical Hacking በጣም አስፈላጊ እንደሆነ እንመለከታለን። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🔹 TELEGRAM ላይ ብዙዎቻችሁ ያማረራችሁ ሁለት ነገር አለ የመጀመርያው TELEGRAM አካውንታችሁ ላይ ያለናተ ፍቃድ የተለያዩ GROUP እና CHANNEL ላይ እያስገቦችሁ ተቸግራችዋል ሁለተኛውም
🔹 TELEGRAM ላይ ብዙዎቻችሁ ያማረራችሁ ሁለት ነገር አለ የመጀመርያው TELEGRAM አካውንታችሁ ላይ ያለናተ ፍቃድ የተለያዩ GROUP እና CHANNEL ላይ እያስገቦችሁ ተቸግራችዋል ሁለተኛውም ደሞ እናተ CONNTANT ላይ ያሉ ሰዎች TELEGRAM ACCOUNT በከፈቱ ቁጥር JOIN TELEGRAM እያለ TELEGRAM አካውንታችሁ አጨናንቆባችዋል ስለዚህም እነዚህን ሁለት ችግሮች እንዴት አርጋችሁ በቀላሉ ማስተካከል እንደምትችሉ ልገራችሁ። 🔺 የመጀመርያውን ለማስተካከል ወደ TELEGRAM SETTING ትገባላችሁ ከዛ PRIVACY AND POLICY የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ወደ ታች ስትወርዱ INVITES የሚል አለ እሱን ነክታችሁ EVERYBODY ላይ ከሆነ ያለው NOBODY በማድረግ ከዚ ቡሀላ የትኛውም ሰው የትኛውም GROUP እና CHANNEL ላይ እንዳያስገባችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። 🔻 ሁለተኛውን ለማስተካከል አሁንም ወደ TELEGRAM SETTING ትገባላችሁ በመቀጠል NOTIFICATIONS AND SOUND የሚል አለ እሱን ነክታችሁ ወደ ታች ወረድ ወረድ ስትሉ CONNTANT JOIN TELEGRAM የሚል አለ እሱ ON ከሆነ OFF በማድረግ የትኛውም እናተ CONNTANT ላይ ያለ ሰው TELEGRAM ACCOUNT ቢከፍት እናተ ጋር JOIN TELEGRAM እያለ እየመጣ አያስቸግራችሁም ማለት ነው። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

Repost from Tech News Et 📲

@Faydahelpbot Telegram bot kana fayyadamuun, ni dandeessu ⚡️ Lakkoofsa Faydaa, ⚡️Maxxansa eenyummaa (print) Faydaa ajaajuuf ⚡
@Faydahelpbot Telegram bot kana fayyadamuun, ni dandeessu ⚡️ Lakkoofsa Faydaa, ⚡️Maxxansa eenyummaa (print) Faydaa ajaajuuf ⚡️Odeeffannoo kamiyyuu gulaaluu fi jijjiiruu, akkasumas tajaajiloota faydaan walqabatan biroo fayyadamuu. ⚙️ @ab_tech_and_ai

AI ምንድን ነው? 🤔 አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ወይም በሌላ አጠራር "ሰው ሰራሽ አስተውሎት" የኮምፒውተር ሳይንስ ዘርፍ ሲሆን፣ ኮምፒውተሮችና ማሽኖች እንደ ሰው እንዲያስቡ 💡、እንዲማሩ 📚 እና ችግሮችን እንዲፈቱ 🧩 የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው። ባጭሩ፣ ማሽኖችን "ብልህ" የማድረግ ጥበብ ነው። የ AI አጠቃቀሞች 🎯 AI በዕለት ተዕለት ህይወታችን ውስጥ ሳናውቀው በስፋት እንጠቀምበታለን። ለምሳሌ፦ በስልካችን ላይ፡ እንደ Siri እና Google Assistant ያሉ ድምጽ ረዳቶች። 📱🎤 ለመዝናኛ፡ YouTube ወይም Netflix የምንመለከታቸውን ፊልሞች ወይም ቪዲዮዎች የሚመክሩን ስልተ ቀመሮች (algorithms)። 🎬📺 ለመንገድ፡ Google Maps መንገዳችንን እንድናውቅና የትራፊክ መጨናነቅን እንድናስወግድ ሲረዳን። 🗺🚗 በህክምና፡ ዶክተሮች በሽታዎችን በፍጥነት እና በትክክል እንዲለዩ ለመርዳት። 🩺🏥 ለቋንቋ ትርጉም፡ እንደ Google Translate ያሉ አገልግሎቶች። 🌐💬 የ AI አደጋዎች ⚠️ ምንም እንኳን ጥቅሞቹ ብዙ ቢሆኑም፣ AI የራሱ የሆኑ አደጋዎች አሉት። የሥራ መጥፋት፡ ማሽኖች የሰውን ሥራ እየተኩ ሲመጡ ብዙ ሰዎች ሥራቸውን ሊያጡ ይችላሉ። 😟💼 የሀሰት መረጃ መስፋፋት፡ እውነተኛ የሚመስሉ ነገር ግን ሀሰተኛ የሆኑ ጽሑፎችን፣ ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን (Deepfakes) ለመፍጠር ሊያገለግል ይችላል። 🤥📢 አድልዎ፡ AI የሚሰለጥነው ባገኘው መረጃ መሰረት ስለሆነ፣ መረጃው አድሎአዊ ከሆነ AI ራሱ ፍትሃዊ ያልሆኑ ውሳኔዎችን ሊሰጥ ይችላል። ⚖️≠ የግላዊነት መደፈር፡ የግል መረጃዎቻችንን ያለአግባብ ለመሰብሰብ እና ለመጠቀም ሊውል ይችላል። 👁🔒 AIን በትክክል እንዴት እንጠቀምበት? ✅ AIን በአግባቡ ለመጠቀም የሚከተሉትን ነጥቦች ማስታወስ አስፈላጊ ነው፦ እንደ መሣሪያ መመልከት፡ AI የሰውን ልጅ አስተሳሰብ እና ብቃት ሙሉ በሙሉ የሚተካ ሳይሆን፣ ስራችንን የሚያግዝ እና የሚያቀል መሣሪያ እንደሆነ ማሰብ አለብን። 🛠🤝 መረጃን ማረጋገጥ፡ ከAI የምናገኘውን ማንኛውንም መረጃ እንደ ወረደ ከመቀበል ይልቅ እውነታውን ከሌሎች ምንጮች ማረጋገጥ ያስፈልጋል። 🔎✅ ገደቡን መረዳት፡ AI ስህተት ሊሠራ እንደሚችል እና ሁልጊዜም ትክክል እንዳልሆነ መገንዘብ። 🤖❓ በሥነ-ምግባር መጠቀም፡ ቴክኖሎጂውን ሌሎችን ለመጉዳት፣ ለማጭበርበር ወይም የሀሰት መረጃ ለማሰራጨት ከመጠቀም መቆጠብ አለብን። ❤️ @ab_tech_and_ai https://t.me/ab_tech_and_ai

🎶 97% የሚሆኑ ሰዎች በሰው እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የተሰራ ሙዚቃን መለየት አልቻሉም በቅርቡ በኢፕሶስ ዲጂታል ለሙዚቃ ስርጭት አገልግሎት ለሆነው ለዲይዘር በተደረገ 9,000 ሰዎችን
🎶 97% የሚሆኑ ሰዎች በሰው እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የተሰራ ሙዚቃን መለየት አልቻሉም በቅርቡ በኢፕሶስ ዲጂታል ለሙዚቃ ስርጭት አገልግሎት ለሆነው ለዲይዘር በተደረገ 9,000 ሰዎችን ባሳተፈ ጥናት ላይ 97% የሚሆኑት ተሳታፊዎች በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና በሰው የተሰሩ ሙዚቃዎችን መለየት አልቻሉም። እያንዳንዱ ተሳታፊ ሶስት ዘፈኖችን ያዳመጠ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ ሙሉ በሙሉ በአልጎሪዝም የተዘጋጁ ነበሩ። 71% የሚሆኑት ምላሽ ሰጪዎች በዚህ ውጤት መደነቃቸውን የገለፁ ሲሆን 52% የሚሆኑት ደግሞ ልዩነቱን መለየት ባለመቻላቸው ምቾት እንዳልተሰማቸው ተናግረዋል። ከተጠየቁት ሰዎች መካከል ግማሽ ያህሉ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በመጪው አስር አመታት ውስጥ በሙዚቃ ፈጠራ ላይ ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ቢስማሙም 80% የሚሆኑት የሙዚቃ ስርጭት አገልግሎቶች በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የተሰሩ ሙዚቃዎችን ምልክት ማድረግ እንዳለባቸው ሲናገሩ 52% የሚሆኑት ደግሞ እንደዚህ አይነት ሙዚቃዎች ከሰው ሰራሽ ዘፈኖች ጎን ለጎን በሙዚቃ ገበታዎች ላይ ቦታ ሊኖራቸው አይገባም ብለው ያምናሉ። @ab_tech_and_ai

🌐 እንኳን ወደ A~B Tech በደህና መጡ! 🌐
🚀 በዚህ channel:-
💡 አዳዲስ የቴክኖሎጂ መሬጃዎች 💸 online ገንዘብ ለመስራት ጠቃሚ ምክሮች 📈 ስለክሪፕቶከረንሲ 🎁 ጠቃሚ Airdrops 🔐 የሳይበር ደህንነት ምክሮች 💾 Software & App Reviews 🌍 Global Tech Trends 🧠 AI & Machine Learning 👥 ጓደኛዎን ይጋብዙ ፤ አብረውን ይጓዙ @ab_tech_and_ai 📱 @ab_tech_and_ai 📱 @ab_tech_and_ai 📱

🅃🅾︎🅿︎👉»»»1️⃣0️⃣ P/L #join & #share👇 @profile_picture_poto | — @profile_picture_poto | — @profile_picture_poto |
+9
🅃🅾︎🅿︎👉»»»1️⃣0️⃣
P/L #join & #share👇
@profile_picture_poto | — @profile_picture_poto | — @profile_picture_poto |

እንኩዋን ደስ አላችሁ ሁላችሁም. ዛሬ ማላትም 5/11/2016 ጀምሮ እስከ 8/11/2016 ethiotelecom ከያዙት እቂድ ዉስጥ 103% ቂናሽ በማረግ Data, voice እና message ለ 3 ቀን የሚቆይ ሰቶዋል ተጠቀሙ:: ለሌሎችም share አርጉ እና ተጠቀሙ እንዳያ  መልታችሁ 🫡💲

TØP 10 🦾 እስክ #share አርጉ 😔 Please #share family 🤒 👇--------------------------------------👇 Share @profile_picture_poto Sh
+9
TØP 10 🦾 እስክ #share አርጉ 😔 Please #share family 🤒 👇--------------------------------------👇 Share @profile_picture_poto Share @profile_picture_poto ☝️--------------------------------------☝️