fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Dilachin General Secondary School Stakeholders

رفتن به کانال در Telegram
3 208
مشترکین
-224 ساعت
-157 روز
-1330 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26
نوامبر '26
+3
در 0 کانال‌ها
اکتبر '26
+78
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '26
+125
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+151
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+186
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+110
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+253
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+324
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+319
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+154
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+153
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+1 336
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
06 نوامبر0
05 نوامبر+1
04 نوامبر0
03 نوامبر0
02 نوامبر0
01 نوامبر+2
پست‌های کانال
27/02/2019 ዓ.ም ✍🗣📄 ለ11 እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ። 📌 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ ተቀርፆ በወረደው የውጤት ማላቅ ስትራቴጂ መሰረት ተማሪዎችን ለማትሪክ ፈተና ለማዘጋጀት ዘወትር ቅዳሜ  ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በተመረጡ መምህራን የተለየ የማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ሁሉም የ11 እና 12ኛ  ክፍል  ተማሪዎች  በቅዳሜው  ትምህርት ላይ በሁለቱም የትምህርት ተቋማት በተመደቡት መሰረት (በአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ እና እዚው የተመደቡ ደግሞ በድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት) መገኘት ይኖርባቸዋል።  📌 በተመሳሳይ የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችም የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ በመሆኑ ይገኛሉ። ✅ በመሆኑም  ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች በማጠናከሪያ ትምህርቱ ላይ እየተሳተፉ ያሉ ተማሪዎችን  መረጃ  እና አቴንዳንስ እየተያዘ  እንዲሁም ቀሪ ተማሪዎችን በአዲስ አበባ ከተማ የተማሪዎች የዲሲፒሊን  መመሪያ ቁጥር 150/2016 ከባድ የዲሲፕሊን ቅጣት ስር የተጠቀሰውን ትምህርት ቤቱ ባላወቀው ወይም አሳማኝ ባልሆነ ምክንያቶች ከትምህርት ቤት መቅረት ፤ በሚለው መመሪያ መሰረት ከአንድ አመት ባላነሰ ሊያስቀጣ የሚችል እና ተጠያቂ የሚያደርግ በመሆኑ እሄንንም ተግባራዊ ለማድረግ እየለየን ስለሆነ ተማሪዎቹ ባለመምጣታቸው ለሚፈጠረው ክፍተትና ተጠያቂነት ት/ቤቱ ኋላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ። **ት/ቤቱ

2
ቀን 26/02:2019 ለ11 እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል  ጠዋት ከ1:00 እስከ 2:30 ዘወትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና ረቡዕ የማጠናከሪያ   ትምህርት   የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም የ11 እና 12ኛ  ክፍል  ሁሉም ተማሪ መገኘት ይኖርባችኃል።  👉 ስለሆነም በማጠናከሪያ ትምህርቱ እየተሳተፉ ያሉ ተማሪዎች  መረጃ  እየተያዘ  እና ፈተናም እየፈተንን ስለሆነ ባለመምጣታችሁ ለሚፈጠረው ክፍተትና ተጠያቂነት ት/ቤቱ ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ።  Tutorial Program for week 8 Day 3, 🌞🌅 Morning Tutorial 📌 Biology (for Natural) ✅ 📌 Mathematics (for Social) ✅
795
3
ቀን 25/02/2019 ዓ.ም ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሒሳብ ትምህርት የ12ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር በዛሬው እለት የተካሔደ ሲሆን ይሄው መሰል የጥያቄና መልስ ውድድር በእንግሊዝኛ ትምህርትና በሌሎችም የትምህርት ክፍሎች በሁሉም የክፍል ደረጃ  የሚቀጥል ይሆናል። ት/ቤቱ
995
4
+5
بدون متن...
991
5
24/02/2019 🗣ማስታወቂያ ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች                               📌 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ረቡእ ጥቅምት 25/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በሰአቱ በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። 📌ለወላጆች፡- የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት  መሰረት ዘወትር ሰኞ ፣ ዕሮብ እና አርብ  ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡15 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ :- ጥብቅ ስም ቁጥጥር ይደረጋል Tutorial Program for Week 8 Day 2, Morning tutorial English (for Natural), Geography (for social)
1 112
6
22/02/2019 🗣ማስታወቂያ ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች                               📌 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ረቡእ ጥቅምት 25/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በሰአቱ በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። 📌ለወላጆች፡- የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት  መሰረት ዘወትር ሰኞ ፣ ዕሮብ እና አርብ  ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡15 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ :- ጥብቅ ስም ቁጥጥር ይደረጋል Tutorial Program for Week 8 Day 2, Morning tutorial English (for Natural), Geography (for social)
1
7
ቀን 24/02/2019 የተማሪ መማክርት ክበብ በዛሬው እለት ምስረታ ማካሄድ ችሏል። 📌 የስራ ክፍፍል ማድረግና ውጤታማ ስራ ወደፊት ለመስራት በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ በማስቀመጥ ከስምምነት ደርሰዋል። ት/ቤቱ
1 031
8
ቀን 24/02/2019 የተማሪ መማክርት ክበብ በዛሬው እለት ምስረታ በማካሄድ ችሏል። 📌 የስራ ክፍፍል ማድረግና ውጤታማ ስራ ወደፊት ለመስራት በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ በማስቀመጥ ከስምምነት ደርሰዋል። ት/ቤቱ
1
9
+1
بدون متن...
995
10
ቀን 24/02/2019 ዓ.ም ✍📄Dilachin General Secondary school Students After Class Program 📌 የ11ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አንዱ አካል የሆነው የማክሰኞና ሐሙስ የተማሪዎች የከሰአት የጥናት መርሃግብር ያለምንም መቆራረጥ እየተካሄደ ይገኛል። ት/ቤቱ
1
11
+4
بدون متن...
1
12
ቀን 24/02/2019 ዓ.ም ✍📄Dilachin General Secondary school Students After Class Program 📌 የ11ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አንዱ አካል የሆነው የማክሰኞና ሐሙስ የተማሪዎች የከሰአት የጥናት መርሃግብር ያለምንም መቆራረጥ እየተካሄደ ይገኛል። ት/ቤቱ
1 034
13
+4
بدون متن...
1 046
14
A1.pdf
1 143
15
Unit 1.pdf
1 143
16
22/02/2019 🗣ማስታወቂያ ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች                               📌 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ሰኞ ጥቅምት 23/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በሰአቱ በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። 📌ለወላጆች፡- የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት  መሰረት ዘወትር ሰኞ ፣ ዕሮብ እና አርብ  ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡15 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ :- ጥብቅ ስም ቁጥጥር ይደረጋል Tutorial Program for Week 8 Day 1, Morning tutorial Chemistry(for Natural), History (for social)
1 397
17
بدون متن...
1 246
18
ቀን 20/02/2019 🗣📄ማስታወቂያ ለት/ቤቱ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ። 📌 እንደሚታወቀው በአዲስ መልክ የወረደውን የስራ ተግባር ትምህርት መነሻ በማድረግ ት/ቤቱ በአካባቢው ካሉ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር በመተባበር የኮሌጆቹንም ባለሙያዎችን ት/ቤታችን ድረስ በመጋበዝ በሙያ ትምህርቶች ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ግንዛቤ ለተማሪዎቻችን እንዲሰጥ በማድረግ እንዲሁም ፀጋዎቻችንን በመለየት አብዛኛው ተማሪዎቻችን ባሳለፍነው ሳምንት ምርጫቸውን አከናውነዋል። 📌 ት/ቤቱም የተማሪዎችን ውጤት መነሻ በማድረግ ያለንን የሰው ኋይልና ግብአት መሠረት በማድረግ በሁለቱም ዲፓርትመንቶች አራት አራት የሙያ ትምህርቶች በ2019 ዓ.ም እንዲሰጡ ወስኗል። በዚህም መሠረት:- ✅ በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ክፍል ላሉ ተማሪዎች 1. Wood work 2. Building Electrical Inastalation 3. Web Design 4. Community Health Service ✅ በማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ክፍል ላሉ ተማሪዎች 1. Journalism 2. Accounting and Finance 3. Marketing and sales management 4. Hotel Operation 👉 በዚህ መሠረት ተማሪዎች ተቋሙ ለመስጠት በወሰነው የስራና ተግባር ትምህርቶች አብዛኛው ተማሪ በመመዝገብና ምርጫውን በማስተካከል ትምህርት የጀመረ ቢሆንም እጅግ ጥቂት ተማሪዎች በራሳቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ በመቅረትና በተለያየ ምክንያት ምዝገባ አለማከናወናቸውን ለማረጋገጥ ችለናል። በመሆኑም በነገው እለት ቅዳሜ ጥቅምት 21/02/2019 ዓ.ም ከማላቂያ ትምህርት ጎን ለጎን ትምህርታችሁን እየተማራችሁ (አዲስ ከተማ የምትሄዱም እዚሁ ድላችን ት/ቤት) የማጠናከሪያ ትምህርቱን እየተማራችሁ ከላይ ከተገለፁት የትምህርት አይነት አንዱን ብቻ እየመረጣችሁ ር/መ/ራን ጋር በመመጣት እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን። ❌ ማሳሰቢያ ከነገ ቡኋላ ምንም አይነት ምዝገባ የማናካሂድ በመሆኑ በእለቱ ባለመምረጣችሁና ባለመመዝገባችሁ ከዚህ ቡኋላ ት/ቤቱ ኋላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ***ት/ቤቱ
1 514
19
20/02/2019 ዓ.ም ለነገ 21/2/2019 ዓ ም ልዩ ትኩረት ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች❗️❗️ የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ በተቀየሰው ስትራቴጂ መሠረት እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ነገ   21/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጥ ስለሆነ  በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል   ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ በድጋሜ ጥብቅ ማሳሰቢያ ለወላጆች፡- የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት  መሰረት ዘወትር ቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በሰዓቱ እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ እስከ አሁን ድረስ በተቀመጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ስትራቴጂ ፕሮግራም መሰረት ያልተሳተፋችሁ ተማሪዎች  የትምህርት ብክነት እያስከተላችሁ ስለሆነ በአቴንዳንስ ቁጥጥር መሰረት ተጠያቂነት የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን። ድላችን አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
1 325
20
بدون متن...
1 297