fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 547
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-1230 روز
آرشیو پست ها
ዋጋችሁን የማታዉቁ ከሆነ የሚገባቹ ቦታ እና ክብር እየተሰጣችሁ እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ? እናማ ዋጋችሁን እወቁ ስላችሁ ነዉ ።
ዋጋችሁን የማታዉቁ ከሆነ የሚገባቹ ቦታ እና ክብር እየተሰጣችሁ እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ? እናማ ዋጋችሁን እወቁ ስላችሁ ነዉ ።

🍂 አትዘን!! ምክንያቱም፦ ትናንትና ብዙ አዝነህ ዐይተኸዋል: ግን በማዘንህ የተቀየረ ነገር አለ?? ንግድህ ከስሮ አዝነሃል: ከዝያ ተርፎልሃል? አላማህ ተከሽፎ አዝነሃል: ከዝያ ተሳክቷል? ያሰብከው
🍂     አትዘን!! ምክንያቱም፦   ትናንትና ብዙ አዝነህ ዐይተኸዋል: ግን በማዘንህ የተቀየረ ነገር አለ?? ንግድህ ከስሮ አዝነሃል: ከዝያ ተርፎልሃል? አላማህ ተከሽፎ አዝነሃል: ከዝያ ተሳክቷል? ያሰብከው ተበላሽቶ አዝነሃል: ከዝያ ተመልሷል? ሀዘን…………   የትናንቱ ኪሳራህ ላይመልስ   የነገው ስኬትህ ላያመጣልህ የዛሬው ደስታህን የሚሰርቅ ብቻ ነው። http://t.me/https_Aselefye ~

🍃🍃🍃 🍂🍂🍂

👉ፅናትሽ_ማረከኝ👈 ~የዱንያ ጌጣጌጥ ከቶ ሳያታልሽ፡ የዘመኑ ክፋት ወላፈን ሳይነካሽ፡ የአሏህን ትእዛዝ ከፊትሽ አድርገሽ፡ በነፃነት ካባ በሂጃብ የተዋብሽ፡ {{~አንቺ ውዷ እህቴ ፅናትሽ ማረከኝ}}
👉ፅናትሽ_ማረከኝ👈 ~የዱንያ ጌጣጌጥ ከቶ ሳያታልሽ፡ የዘመኑ ክፋት ወላፈን ሳይነካሽ፡ የአሏህን ትእዛዝ ከፊትሽ አድርገሽ፡ በነፃነት ካባ በሂጃብ የተዋብሽ፡ {{~አንቺ ውዷ እህቴ ፅናትሽ ማረከኝ}} ~የውስጥ ጥንካሬሽ ተስፋ አጎናፀፈኝ፡ ምን እንኳን ቢጠሩሽ ሁሉም በየደጁ፡ ገበያ አውጥተው ሊሸጡሽ ቢያውጁ፡ ~ውድ ነኝ አልሻቸው አይደለሁ ዚቲቶ፡ ማንም መንገደኛ በሾለ ምላሱ በውሸት አግባብቶ ፡ በወረደ ዋጋ ሚገዛኝ አስማምቶ፡

በብልጠታችን አይደለም ሁሉም ነገር የሆነው አላህ ስለ ፃፈልን እንጂ !! እኛ አቀድንበት አለምንበት አላማ ብንደርስ በእኛ ችሎታ ሳይሆን በአላህ እገዛ ነው ሀይልም ብለሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጅ
በብልጠታችን አይደለም ሁሉም ነገር የሆነው አላህ ስለ ፃፈልን እንጂ !! እኛ አቀድንበት አለምንበት አላማ ብንደርስ በእኛ ችሎታ ሳይሆን  በአላህ እገዛ ነው ሀይልም ብለሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጅ =

📖 {…وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا…} ከቅጠልም አንዲትም የምትረግፍ የለችም ቢያውቃት እንጂ… በስምጥ ሸለቆ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖች ውስጥ ረግፋ የምትወድቅ
+1
📖 {…وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا…} ከቅጠልም አንዲትም የምትረግፍ የለችም ቢያውቃት እንጂ…   በስምጥ ሸለቆ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖች ውስጥ ረግፋ የምትወድቅ አንዲትም ቅጠል የለችም: አላህ የሚያውቃት ብትሆን እንጂ! ታድያ   እንባህን  ስሞታህን ዱዐህን የማያውቅ ይመስልሃልን ? ~

🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 رياض الصالحين ክፍል - 129 باب فضل الزهد في الدنيا ... 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

የትዕግስታቹ መጠን ለዛ ሰዉ ያላችሁ የፍቅር ልክ ማሳያ ነዉ........🍂 http://t.me/https_Aselefye

🍃🍃🍃🍃 🍂🍂🍂🍂

ሱፍያኑ ሰውሪይ እንዲህ ይላሉ:- «አንድ ወንድ ሴት ልጅን ለትዳር ፈልጓት ምን አላት ብሎ ከጠየቀ እሱ ሌባ መሆኑን እወቅ።» ወንዶች ራሣችሁን ችላችሁ አግቡ¡ ወንድ የሚያገባው ባለቤቱን ሊያሥተዳድር
ሱፍያኑ ሰውሪይ እንዲህ ይላሉ:- «አንድ ወንድ ሴት ልጅን ለትዳር ፈልጓት ምን አላት ብሎ ከጠየቀ እሱ ሌባ መሆኑን እወቅ።» ወንዶች ራሣችሁን ችላችሁ አግቡ¡ ወንድ የሚያገባው ባለቤቱን ሊያሥተዳድር ነው**__ ወንድ ልጅ በሴት ላይ "ቀዋም" ነው የተባለው እርሷን ቀጥ አድርገህ የማስተዳደር ሃላፊነት የአንተ መሆኑን እንደሆነ አትርሳው። የራስህ የሆነ ነገር ሊኖርህ ይገባል!! የሴት ቤት አያኮራህም አንድ ቀን ግጭት ቢፈጠር አንዳንድ ሴቶች አያስተነትኑም ባሌ ነው ምናምን አይሉም ልብስህን በፌስታል አስይዛ ንካው ሂድ ውጣ ነው የምትልህ ደግሞም ይህን ነገር  ተከስቶ እያየነው ነው ወል አጀብ!! እና አኺ ሀላል ስራ እስከሆነ ድረስ መተዳደሪያ እድኖርህ ድጋም ቢሆን ፍለጥ ስራ ክቡር ነው። ሀላል ስራ አይናቅም እና በአላህ ታግዘው ውጥረህ ሰርተህ ለሚስትህ ማስተዳደሪያ እሚሆን ያዝ!! የሰው ወርቅ አያደምቅ የሴት ገንዘብ አያዛልቅ! =

በጣም ሰቃቅለህ እንዲያዋርዱህ አትፍቀድላቸው; በጣም አሳንሰህም አትበድላቸው፤ እነርሱ እነሱ እንዲሆኑልህ ልካቸውን ስጣቸው!!
    በጣም ሰቃቅለህ እንዲያዋርዱህ አትፍቀድላቸው;    በጣም አሳንሰህም አትበድላቸው፤   እነርሱ እነሱ እንዲሆኑልህ ልካቸውን ስጣቸው!!

📌محاضرة بعنوان①: مواعظ وعبر من حديث: "يامحمد عش ماشئت فإنك ميت " 🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

የጧት ስንቅ.............👌
ቁረአን የልብ ብረሀን ነው!! 🎧💦👌

ተንቢሀት የተሀረከ pdf http://t.me/https_Aselefye

👇አንድ ጥበበኛ ሰው ስለ መልካም ሴት ተጠይቆ እንዲህ አለ ✔️ጌታዋን የምትታዘዝ ✔️ቤቷን የማትለቅ ✔️አምስት ወቅት ሶላቷን የምትሰግድ ✔️ሚስጥሯን የማታወጣ ✔️ጫማዋ የማይታይ ✔️ድምጿ የማይሰማ
👇አንድ ጥበበኛ ሰው ስለ መልካም ሴት ተጠይቆ እንዲህ አለ ✔️ጌታዋን የምትታዘዝ ✔️ቤቷን የማትለቅ ✔️አምስት ወቅት ሶላቷን የምትሰግድ ✔️ሚስጥሯን የማታወጣ ✔️ጫማዋ የማይታይ ✔️ድምጿ የማይሰማ ✔️በህዝቦቿ ዘንድ የምትወደድ ✔️የመተናነስ ባህሪ ያላት ✔️ልጆቿን የምታጠባ አዛኝ ✔️ቤቷ የቅርቢቷ ጀነት የሆነ ✔️ከባሏ መልካም ስታገኝ አመስጋኝ ✔️መጥፎ ነገር ሲገጥማት ታጋሽ ✔️ባሏ ሲገባ የምትደሰት በፈገግታ የምትቀበለው ✔️ከቤቷ ሲወጣ የምታዝን የምትናፍቅ ✔️ሲቆጣ የምትችል ✔️ወደሱ ስትመጣ የምታስደስተው ✔️ ከሷ ሲርቅ  የምትጠብቀው ✔️ምክንያት ሲያቀርብ የምትቀበለው።    🔥ስለ መጥፎ ሴት ተጠይቆ እንድህ አለ ~ያለ ምክንያት ምታለቅስ ~በማያስገርም ነገር ምትስቅ ~ከቤት ከወጣች የምትገላለፅ ~ወደ ቤት ስትገባ የምትዝረከረክ ~ንግግሯ ዛቻ ~ድምጿ ብርቱ ~መልካምን ነገር የምታዳፍን ~መጥፎን ነገር የምታሰራጭ ~በችግር ላይ የማትታገስ ~ጊዜው ሲዞርበት አብራ ምትዞርበት ~ሲገባ የምትወጣ ~ሲወጣ የምትገባ ~ሲቀርባት የምትርቅ ~የዋለላትን በጎ ነገር የምትክድ ~በተቆጣች ጊዜ ምታምፅ ~ልጆቿ የተራቡ ~ዋጂብ ሰላቶቿ የተተው ~ጌታዋ የተቆጣባት ~ባሏ የሚፀፀትባት ~ሸይጧን የሚወዳት ~በድላ ቅሬታ የምታቀርብ ~ባላየችው ነገር ላይ የምትመሰክር ~ከሩቅ ሆኗ የምትወቅስ 🔥ምላሷ ረጅም ~ልብሷ አጭር ~ቤቷ የተተወ ~ንግግሯ ውሸት ~ለቅሶዋ አመፅ ~በዋይታ የተፈተነች ኮፒ🍬

🛖ቤት ለሰውነት ማረፊያ ሲሆን 💎ሚስት ደግሞ ለነፍስ ማረፊያ ናት __አወ ትዳር ለነፍስ ማረፊያ ነው _ እናማ ያ አዩሀል ላጤ ተዘወጁ ተዘወጁ ስላችሁ ነው _ህዕ👓

✍     {…ከሰዎች…} ተብሎ ለተወሰኑት ቢገለፅም ሁላችንም የወደቅንበት ከባዱ ፈተና!!   ሲደላን አምልከን ሲከፋን እንተዋለን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፦ 📖{وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يَعْبُدُ ٱللَّهَ عَلَىٰ حَرْفٍۢ ۖ فَإِنْ أَصَابَهُۥ خَيْرٌ ٱطْمَأَنَّ بِهِۦ ۖ وَإِنْ أَصَابَتْهُ فِتْنَةٌ ٱنقَلَبَ عَلَىٰ وَجْهِهِۦ خَسِرَ ٱلدُّنْيَا وَٱلْءَاخِرَةَ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ ٱلْخُسْرَانُ ٱلْمُبِينُ} {ከሰዎችም (ከኢማን) በጫፍ ላይ ሆኖ አላህን የሚገዛ ሰው አለ፡ መልካም ነገር ቢያገኘው በእሱ (በአምልኮው) ይረጋል፤ መከራ ብታገኘው በፊቱ ላይ ይገለበጣል፤ የቅርቢቱን ዓለምም የመጨረሻይቱንም ከሰረ፡፡ ይህ እሱ ግልጽ ኪሳራ ነው፡፡}   ከመሃላችን አላህ የጠበቀው ካለ እንጂ የሁላችንም ባህሪ ነው።   ስራው ሞቅ ሲል፣ አየሩ ሲደራ፣ ቤትና ሰፈር ሚያስጨንቅ ነገር ሲጠፋ፣ የምቾት አየር መተንፈስ ስንጀምር:   ማሻ አላህ!! ዒባዳ ላይ፣ ደርስ ላይ፣ ነሲሀ ላይ፣ ሰደቃ ላይ በሁሉም ነገር ነሻጣ ይኖረናል።   ልክ ስራው ሲጠፋ፣ አየሩ ሲቀዘቅዝ፣ አንዳንድ አስጨናቂ ጉዳዮች ሲገጥሙን የነበረችዋ ቲንሽዬ ኢማን ትሟጠጥና በሀሳብ እና በትካዜ ተወረን የዒባዳ ተነሳሽነታችን ይከስማል፤ እንኳንስ ተጨማሪ ዒባዳ ዋጂባቶች ላይ እንኳ ዕርጋታ አይኖረንም። ይህ…………    ሁላችንም ዘንድ የሚስተዋል ትልቅ ፈተና በመሆኑ ረሳችንን ገምግመን ማስወገድ ይኖርብናል።   አሏህ ከዱኒያ ፈተና ይጠብቀን ።