fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 546
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-1030 روز
آرشیو پست ها
🛖ቤት ለሰውነት ማረፊያ ሲሆን 💎ሚስት ደግሞ ለነፍስ ማረፊያ ናት __አወ ትዳር ለነፍስ ማረፊያ ነው _ እናማ ያ አዩሀል ላጤ ተዘወጁ ተዘወጁ ስላችሁ ነው _ህዕ👓

✍     {…ከሰዎች…} ተብሎ ለተወሰኑት ቢገለፅም ሁላችንም የወደቅንበት ከባዱ ፈተና!!   ሲደላን አምልከን ሲከፋን እንተዋለን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፦ 📖{وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يَعْبُدُ ٱللَّهَ عَلَىٰ حَرْفٍۢ ۖ فَإِنْ أَصَابَهُۥ خَيْرٌ ٱطْمَأَنَّ بِهِۦ ۖ وَإِنْ أَصَابَتْهُ فِتْنَةٌ ٱنقَلَبَ عَلَىٰ وَجْهِهِۦ خَسِرَ ٱلدُّنْيَا وَٱلْءَاخِرَةَ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ ٱلْخُسْرَانُ ٱلْمُبِينُ} {ከሰዎችም (ከኢማን) በጫፍ ላይ ሆኖ አላህን የሚገዛ ሰው አለ፡ መልካም ነገር ቢያገኘው በእሱ (በአምልኮው) ይረጋል፤ መከራ ብታገኘው በፊቱ ላይ ይገለበጣል፤ የቅርቢቱን ዓለምም የመጨረሻይቱንም ከሰረ፡፡ ይህ እሱ ግልጽ ኪሳራ ነው፡፡}   ከመሃላችን አላህ የጠበቀው ካለ እንጂ የሁላችንም ባህሪ ነው።   ስራው ሞቅ ሲል፣ አየሩ ሲደራ፣ ቤትና ሰፈር ሚያስጨንቅ ነገር ሲጠፋ፣ የምቾት አየር መተንፈስ ስንጀምር:   ማሻ አላህ!! ዒባዳ ላይ፣ ደርስ ላይ፣ ነሲሀ ላይ፣ ሰደቃ ላይ በሁሉም ነገር ነሻጣ ይኖረናል።   ልክ ስራው ሲጠፋ፣ አየሩ ሲቀዘቅዝ፣ አንዳንድ አስጨናቂ ጉዳዮች ሲገጥሙን የነበረችዋ ቲንሽዬ ኢማን ትሟጠጥና በሀሳብ እና በትካዜ ተወረን የዒባዳ ተነሳሽነታችን ይከስማል፤ እንኳንስ ተጨማሪ ዒባዳ ዋጂባቶች ላይ እንኳ ዕርጋታ አይኖረንም። ይህ…………    ሁላችንም ዘንድ የሚስተዋል ትልቅ ፈተና በመሆኑ ረሳችንን ገምግመን ማስወገድ ይኖርብናል።   አሏህ ከዱኒያ ፈተና ይጠብቀን ።

   አንዳንድ ሰዎች ትተውህ ሲሄዱ; በቃ ሰላምህን አገኘህ: ዕረፍት ተደወለ እንደማለት ነው!!! http://t.me/https_Aselefye

በዙሪያዬ ብዙ ከዋክብቶች አሉ ነገር ግን እኔ የምናፍቀው ጨረቃየን ብቻ ነው፣ ኡህ......💧
በዙሪያዬ ብዙ ከዋክብቶች አሉ ነገር ግን እኔ የምናፍቀው ጨረቃየን ብቻ ነው፣ ኡህ......💧

*باب فضل ضعفة المسلمين والفقراء والحاملين،* *قال تعال ،* { وَاصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ اَ۬لذِينَ يَدْعُونَ رَبَّهُم بِالْغَدَوٰةِ
+1
*باب فضل ضعفة المسلمين والفقراء والحاملين،* *قال تعال ،* { وَاصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ اَ۬لذِينَ يَدْعُونَ رَبَّهُم بِالْغَدَوٰةِ وَالْعَشِيِّ يُرِيدُونَ وَجْهَهُۥۖ وَلَا تَعْدُ عَيْنَٰكَ عَنْهُمْ }... ነፍስህንም፤ ከእነዚያ ጌታቸውን ፊቱን « *ውዴታውን* »የሚሹ ኾነው በጧትና በማታ ከሚግገዙት ጋር አስታግስ፡፡ የቅርቢቱንም ሕይወት ሽልማት የምትሻ ሆነህ *ዓይኖችህ ከእነሱ (ወደ ሌላ) አይለፍ።* وعن ابي هريرة رضي الله عنه، عن رسول الله صل الله عليه وسلم، قال « *إِنه ليأتي الرجل السمين العظيم يوم القيامة لا يزين عند الله جناح بعوضة ።* *متفق عليه،* አቡ ሑረይራ ባስተላለፈዉ *ሀዲስ* የአላህ መልእክተኛ «ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም» እንዲህ ብለዋል ይላል፦ *የቂያማ ቀን ትልቅና ወፍራም የሰባ* ሰዉየ ይበጣል አላህ ዘንድ ያሰዉየ *የቲንኝ ክብደት ያክል* ሚዛን አይኖረዉም አይመታም። 📘 *ሀዲሱን ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበዉታል።* ኮፒ

√🖱ልዩ የሙሐደራ ማስታወቂያ🖱√ 🌌 ጁሙዓ ምሽት 🌌 ➳ በጉጉት የሚጠበቅ የሆነው ሳምንታዊው የዳዕዋ እንዲሁም የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን እንደቀጠለ ነው። 🎧 ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙 ➳ ወንድ
√🖱ልዩ የሙሐደራ ማስታወቂያ🖱√ 🌌 ጁሙዓ ምሽት 🌌 ➳ በጉጉት የሚጠበቅ የሆነው ሳምንታዊው  የዳዕዋ እንዲሁም የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን እንደቀጠለ ነው። 🎧 ተጋባዥ  እንግዳችን፦ 🎙 ➳  ወንድም አቡ ዒምራን ➳  ርዕስ፡    ● ዑዝር ቢል'ጀህል【7ኛ】ዙር● 🔖 عنوان :   ● العذر بالجهل ● ➳ ሌሎችም ተወዳጅና ታላላቅ ኡስታዞች ይገኙበታል። ➳  የፕሮግራሙ   ሰዓት ፡    🌃 ጁሙዓ ምሽት √            ➤ በኢትዮ  >> 04:00            ➤ በሳኡዲ >>10:00            ➤ በዱባይ >>11:00 ➳ ይህን የሰማቹህ እህት ወንድሞች መልዕክቱን ላልሰሙት በማዳረስ የኸይሩ ተካፋይ አድርጓቸው!!! ➳ ፕሮግራሙ የሚካሄደው⤵️ ↪️ በ'ሰለፊዮች መገናኛ ⤵️⤵️⤵️ 🏫[[ملتقى السلفيين للدعوة والإرشاد]]🏫 ↓↓↓↓↓↓↓    ↓↓↓↓↓↓↓     ↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/Multeka_Selefiyin https://t.me/Multeka_Selefiyin

🍂🍂🍂🍂🍂 🍃🍃🍃🍃🍃

ትልሻለች ያንችው ቢጤ እህትሺ.....!! ይህ መልፋት መድከምሺ ምድነው ነገሩ፡ ለራስሺ ካልሆነ ምን ያደርጋል ብሩ፡ ብሩን ስትበትኝ ለለመነሺ ሁሉ፡ ለራሴ ሳትይ ስትልኪ ብሩን፡ ለሰው ስትኖሪ ራስሺን
ትልሻለች ያንችው ቢጤ እህትሺ.....!! ይህ መልፋት መድከምሺ ምድነው ነገሩ፡ ለራስሺ ካልሆነ ምን ያደርጋል ብሩ፡ ብሩን ስትበትኝ ለለመነሺ ሁሉ፡ ለራሴ ሳትይ ስትልኪ ብሩን፡ ለሰው ስትኖሪ   ራስሺን ጥለሺ፡ እድሜሺን ሁሉ በስደት መፅውተሺ፡ ቀኖቹም ሄዱ አመታት አስቆጠርሺ፡ የልጅነት እድሜ በስደት ጨርሰሺ፡ ተሳሰቢ እህቴ ተይ ዘወር ብለሺ፡ መመንዘርሺ ይቅር ብር ለጠየቀሺ፡ ራስሺን ቻይ ጥቀሚ ለራስሺ፡ ቆጥቢ አታባክኝ ብርሺን save አድርገሺ፡ እውነት እዳይመስልሺ ዛሬ የወደዱሺ፡ ነገ ይሸሹሻል ዛሬ የወደዱሺ፡ ስላለሺ እኮነው አሁን የሚወዱሽ፡ እጅሺ ባዶ ሲሆን ብርማ ስታጭ፡ የዛኔ ይሸሻሉ አሁን የሚወዱሺ፡ ጠንቅቀሺ እወቂ ይህንን አስበሺ፡ እውነት እዳይመስልሺ ይሄ መወደድሺ፡ ግዜውይ ጥቅም ነው  አንችን ያስወደደሺ፡ እጅሺ ባዶ ሲሆን  ነው ያኔ የሚጠሉሺ፡ ስለዚህ እህቴ አስተንትኒ እባክሺ፡ ራስሺን ቻይ ጥቀሚ ለራስሺ፡ ብርሺን save አድርጊ አታባክኚ እባክሺ፡ ትልሻለች ያንችው ቢጤ እህትሺ!! ስሚ አድርሺ ለእህትሺ......!? =

🎙 ሱረቱ አል ካህፍ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ሱረቱል  ካፍ    ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️‏ سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

~በትዳር ሕይዎት ውስጥ ከባሏ በኩል የሚያጋጥሟትን የተለያዩ ፈተናዎች አሳልፋ ለቤተሰብ የምታወራ ሚስት በትዳሯ የመቀጠል እድሏ ጠባብ መሆኑ አይቀርም። ምክንያቱም በቤት ውስጥ መፍታት ያልተቻለ ጉዳይ
~በትዳር ሕይዎት ውስጥ ከባሏ በኩል የሚያጋጥሟትን የተለያዩ ፈተናዎች አሳልፋ ለቤተሰብ የምታወራ ሚስት በትዳሯ የመቀጠል እድሏ ጠባብ መሆኑ አይቀርም። ምክንያቱም በቤት ውስጥ መፍታት ያልተቻለ ጉዳይ ከውጭ ባሉ ጣልቃ-ገቦች የቱንም ያክል አይስተካከልም።ይልቁንም የከፋ ቂም ያስይዛል።ለእልህ ሊጋብዝም ይችላል።ይሄ ደግሞ ፍፃሜው ሁሉንም የሚጎዳ ይሆናል። ስለዚህ ጠንቀቅ በሉ ጥንዶች منقل

- قال شيخ الإسلام ابن تيمية- رحمه الله - : وَأَصْلُ الدِّينِ أَنْ يَكُونَ الْحُبُّ لِلَّهِ، وَالْبُغْضُ لِلَّهِ، وَالْمُوَالَ
- قال شيخ الإسلام ابن تيمية- رحمه الله - : وَأَصْلُ الدِّينِ أَنْ يَكُونَ الْحُبُّ لِلَّهِ، وَالْبُغْضُ لِلَّهِ، وَالْمُوَالَاةُ لِلَّهِ، وَالْمُعَادَاةُ لِلَّهِ، وَالْعِبَادَةُ لِلَّهِ، وَالِاسْتِعَانَةُ بِاللَّهِ، وَالْخَوْفُ مِنَ اللَّهِ، وَالرَّجَاءُ لِلَّهِ، وَالْإِعْطَاءُ لِلَّهِ، وَالْمَنْعُ لِلَّهِ، وَهَذَا إِنَّمَا يَكُونُ بِمُتَابَعَةِ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ، الَّذِي أَمْرُهُ أَمْرُ اللَّهِ، وَنَهْيُهُ نَهْيُ اللَّهِ، وَمُعَادَاتُهُ مُعَادَاةُ اللَّهِ، وَطَاعَتُهُ طَاعَةُ اللَّهِ، وَمَعْصِيَتُهُ مَعْصِيَةُ اللَّهِ. 【 منهاج السنة النبوية (٢٥٦/٥) 】 ~🌸

🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•    ◤ክፍል  15◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

🍃🍃🍃🍃 🍂🍂🍂🍂🍂

🍂በሰለፎች ጊዜ ... ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች አሁን ደግሞ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት) ሴት ጀርባ ... ደዩስ የሆነ ወንድ አለ. ደዩስ ማለ
+2
🍂በሰለፎች ጊዜ ... ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች አሁን ደግሞ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት) ሴት ጀርባ ... ደዩስ የሆነ ወንድ አለ. ደዩስ ማለት ለቤተሰቡ ቅናት (ደንታ) የሌለው ቤተሰቡ ውስጥ አፀያፊ ነገር ቢከሰትም ምንም የማይመስለው። ~🌸

سُورَة البَقَرَة -القَارِئ:مَحْمُود خَلِيل الحُصَرِي 🍂 http://t.me/https_Aselefye

✍ ያስተውሉ!! ❌"ድንገት ተገናኘን, ድንገት መጣን, ድንገት ተከሰተ, ድንገት ምናምን………" አይባልም። ምክንያቱም፦ በአላህ ውሳኔ (ቀደር) እንጂ በድነገት የሚከሰት ነገር የለም!! የፈለግንበት ኒያ
✍      ያስተውሉ!! ❌"ድንገት ተገናኘን, ድንገት መጣን, ድንገት ተከሰተ, ድንገት ምናምን………" አይባልም። ምክንያቱም፦     በአላህ ውሳኔ (ቀደር) እንጂ በድነገት የሚከሰት ነገር የለም!!   የፈለግንበት ኒያችን አላህ የሚያውቀው ቢሆንም, ክፉ አመለካከት ኖሮን ባይሆንም; ስህተት ከሆኑ አባባሎች ምላሳችን መራቅ አለበት። 🍃

{ حَتَّىٰۤ إِذَا ضَاقَتۡ عَلَیۡهِمُ ٱلۡأَرۡضُ بِمَا رَحُبَتۡ وَضَاقَتۡ عَلَیۡهِمۡ أَنفُسُهُمۡ وَظَنُّوۤا۟ أَن لَّا مَلۡجَأَ مِنَ ٱللَّهِ إِلَّاۤ إِلَیۡهِ ثُمَّ تَابَ عَلَیۡهِمۡ لِیَتُوبُوۤا۟ۚ إِنَّ ٱللَّهَ هُوَ ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِیمُ } [سُورَةُ التَّوۡبَةِ: ١١٨]

➷💎መሰረቷን በተውሒድና በሱና ያቆመች እንስት ውድ ነች! የአላህን ቃል ቁርኣንና የነብዩን ሐዲስ ሀፍዞ የሚያሳፍዛት ጀግና ወንድ እንጂ በጥጋ ጥጉ እየመጣ አማርኛ አበጃጅቶ ልቧን የሚያደርቃት ሀያዕዋ
➷💎መሰረቷን በተውሒድና በሱና ያቆመች እንስት ውድ ነች! የአላህን ቃል ቁርኣንና የነብዩን ሐዲስ ሀፍዞ የሚያሳፍዛት ጀግና ወንድ እንጂ በጥጋ ጥጉ እየመጣ አማርኛ አበጃጅቶ ልቧን የሚያደርቃት ሀያዕዋን የሚገፋት ወንድ አይማርካትም::