قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 554
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+630 روز
آرشیو پست ها
+1
🧷ልጆች በዐቂዳ ማነፅ እና ማሳደግ በሞት እንጂ የሚቋረጥ ተግባር አይለም።
📖{أَمْ كُنتُمْ شُهَدَآءَ إِذْ حَضَرَ يَعْقُوبَ ٱلْمَوْتُ إِذْ قَالَ لِبَنِيهِ مَا تَعْبُدُونَ مِنۢ بَعْدِى}
ያዕቁብን ሞት በመጣበት ጊዜ ለልጆቹ "ከእኔ በኋላ ማንን ትገዛላችሁ? ባለ ጊዜ የተገኛችሁ ነበራችሁን?
[አል_በቀራ ¹³³]
ነብዩ ያዕቁብ የሞት በሽታ በተናነቀው ጊዜ, ልጆቹ ያደጉ እና የጎረመሱ ሆነው ሳለ, ከእነርሱ መሃል ነብይ ተደርጎ የተላከ ከመኖሩም ጋ
እሱ ግን ጣዕረ ሞት ላይ ሆኖ እንኳ በአባትነት ሀላፍትና የልጆቹ ዐቂዳ ከማነፅ አልተቆጠበም።
https://t.me/https_Aselefya
🧷
ሰላም....ለእነዚያ በፈተና አጥር ተከበው ነገን በመናፈቅ ለሚያነቡና ለሚያዝኑ ልቦች።
https://t.me/https_Aselefya🧷ተቀይረሻል ትግስት የለሽም ይሉሻል መቀየርሽ ትዕግስት ማጣትሽ በእነሱ ምክኒያት መሆኑን ግን አይረዱም፣
አንዳንዴ እያየን ባላየ ከዛሬ ነገ ይስተካከላሉ ብለን ስናሳልፋቸው፣እየባሰባቸው ይሄዳሉ ፣ለምን እንደዚ ይሆናል ይህ ነገር ተገቢ አይደለም ብለን በግልፅ ስንነግራቸው እሷኮ እንድህ ነች ብለው በመጥፎ አስተሳሰባቸውና ጥርጣሪያቸው ይገልፁናል፣
እኛም وَٱللَّهُ أَعۡلَمُ بِمَا تَصِفُونَ አሏህ ይበልጥ አዋቂ ነው በምትገልፁን ነገር፣
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
በሰዎች ላይ መጥፎ ጥርጣሬና አስተሳሰብን ከማረማመድ ይልቅ ፣ምን ባደርግ ምን ባጠፋ ነው እንድህ የተባልኩት ብላቺሁ ራሳችሁን በደምብ ብትፈትሹ ኑሮ ችግሩ ከማን ጋ እንደሁ ባገኛችሁት ነበር ፣እንግድህ መጥፎ ጥርጣሪያችሁ ከእናንተው ጋ ነውና።
እኛም ከመጥፎ ጥርጣሪያችሁ ጋ ትተናችኋል ጉዳዩ እንድህ ነዉና👇
ﻭَﭐﻫْﺠُﺮْﻫُﻢْ ﻫَﺠْﺮًﺍ ﺟَﻤِﻴﻠًﺎ.
መልካምንም መተው ተዋቸው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷
አበባ መአዛዋ ቆንጆ ቢሆንም ጠዓሙ ግን መራራ ነዉ ሆኖም ግን
ወደ ንብ ሆድ ገብቶ ሲወጣ
ይበልጥ ጣፋጭና መድሃኒት ይሆናል`
~ልክ እንዲሁ:- {እውነትም መራራ ነች} ነገር ግን ከታማኝ እንደበት ስትወጣ እጅጉኑ ጣፋጭ ነች።
https://t.me/https_AselefyaRepost from N/a
﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
- سُبحان الله .
- الحَمد لله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
- سُبحان الله و بِحمده .
- سُبحان الله العَظيم .
- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
~
~ አንተን በሚተማመንብህ ሰው ላይ መቼም ቢሆን አትዋሽ። በአንተ ላይ የሚዋሽብህን ሰው መቼም ቢሆን አትመን።
=
t.me/https_Asselefya1
+1
~ዱንያ ሌት ተቀን የሚፈስ ወንዝ ናት፣
ዕድሜም ቀን ማታ የሚጓዝ ጅረት ነው፣
ሕይወት ምንም ትሸከም ምን በየቀኑ ትሄዳለች፣እየሄደ ፣ እየፈሰሰ፣ እየተጓዘ መሆኑን ያወቀ ሰው የተሠጠውን የዱንያ ላይ ጊዜ በአግባቡ ይጠቀማል ።
እያስተዋልን ...
t.me/https_Asselfyaከጨለመ አይደል?
ኩራዝ ትዝ ሚልህ?
መሸት ሲል አይደል?
የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ?
ሲበርድህም አይደል?
ፀሀይ ምትናፍቀው?
[እንግዲህ እሷንም]
ያጣሃት እለት ነው
ፍቅሯን እምታውቀው።
https://t.me/https_Aselefya
ልማዱ ሁኖበት ሰው፣ እንደት ነህ፣ ብሎ ሰውን ይጠይቃል ሰውም በምላሹ؛ ደና ነኝ;በሚል ቃል ህመም ይደብቃል:
እንደት ነህ?.............ደና ነኝ !!
https://t.me/https_Aselefya
ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ
اللهُم حقّق لنا
ما صَبرنا لأجله
واجعَل فيه { خَيراً كَثيرا
ㅤㅤㅤ🍒ㅤ
ዋሾዎች ሲዋሹን እያወቅን ባልነቃ ስናልፋቸው፡እነርሱን በወሪያቸው ያጸደቅናቸው መስሏቸዋል።እኛ ሰልችተውን ነው እህህ እያልን የምናሳልፋቸው እነርሱ ግን ይሄን ባህሪያቸውን ስላደጉበት ሁሌ እውነት ያወሩ እንጂ የዋሹ አይመስላቸው።ውሸት ከጅስማቸው ጋር ሲደልብ እንዲህ ነው።
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
Repost from አህመድ ፈንታቢል
ዛሬ ማታ የጨረቃ መጋረድ ሶላት ስለሚሰገድ አሰገመገዱን ለማታቁ ይሄን ቪድዬ ወይም ትርጉሙን አንብቡ
መልስ
ሶላተል ኩሱፍ እና ሶላተል ኹሱፍ አሰጋገዱ አንድአይነት ነዉ
ለዚህም
ኡለሞች ኩሱፍ የሚለዉ ለፀሀይ ግርዶሽ
ኹሱፍ የሚለዉን ለጨረቃ ግርዶሽ ብለዋል
ሌሎች ኡለሞች ደግሞ ኩሱፍ የሚለዉን ለጨረቃ
ኹሱፍ የሚለዉን ለፀሀይ ያሉም አሉ
አሰጋገዱ
ሁለት ረክዓ ነዉ
በ4ሩኩዕ
በ4ሱጁድ
አሰጋገዱ
ተክቢረተል ኢህራም ካለ ቡሃላ መክፈቻ ዱዓ ይላል
ከዚያ ፋቲሃን ይቀራል
ከዚያ ረዝም ሱራ ይቀራል
ከዚያ
ሩኩዕ ያደርጋል
ሩኩዕ የቀራዉ ሱራጋ የሚቀራረብ ይቆያል
ከዚያ
ሰሚዓሏሁ ሊመን ሀሚዷ ብሎ ቀጥ ይላል
ከዚያ
ሱጁድ አይወርድም ተመልሶ ሱረቱል ፋቲሀ ይቀራል
ከዚያ መጀመሪያ ረክዓ ከቀራዉ ሱራ አጠር ያለ ይቀራል ከጨረሰ ቡሃላ
ሩኩዕ ይወርዳል ሩኩዑ የሁለተኛዉ ሱራ የሚቀራረብ ይቆያል
ከዚያ ሰሚዓሏሁ ሊመን ሀሚዳ ይላል ከዚያ ረበና ወልከል ሀምድ ካለ ቡሃላ ሱጁድ ይወርዳል
አሁን
በአንድ ቂያም ሁለት ሩኩዕ ወረደ ሁለት ሱጁድ ጦቢዒይ የሆኑ ይወርዳል ዱዓ ያበዛል ሱጁዱ ያረዝማል
ከሱጁድ ቀጥ ሲል በሁለት ሱጁድ መካከል ይቀመጣል
ረቢ እግፊርሊ 3,ጊዜ ይላል ከዚያ ሱጁድ ይወርዳል
ከዚያ የመጀመሪያው ረክዓ እንዳደረገዉ ሁለኛዉ ረክዓ ላይ ያደርጋል
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
