fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 554
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+630 روز
آرشیو پست ها
ለህይወታችን የሚያስፈልጉና ራሳችንን ለመለወጥ የሚረዱ መለድመ ካለባቸው ነገሮች ውስጥ :- ሁልጊዜ ለአላህ ቅርብ መሆንና እርሱን መማፀን ለሰውነት ጎጅ ነገሮችን መጠንቀቅ ራሳችንን በእውቀት መገንባት
ለህይወታችን የሚያስፈልጉና ራሳችንን ለመለወጥ የሚረዱ መለድመ ካለባቸው ነገሮች ውስጥ :- ሁልጊዜ ለአላህ ቅርብ መሆንና እርሱን መማፀን ለሰውነት ጎጅ ነገሮችን መጠንቀቅ ራሳችንን በእውቀት መገንባት አቅማችን ማሻሻል:: የቅርብ ሰዎችን/ቤተሰቦችን/:ጓደኞችን ማስታወስ:: t.me/UstazKedirAhmed t.me/UstazKedirAhmed

🌱WAVES🌱 🎍ለሱና ቻናል ባለቤቶች ና አድሚኖች በሙሉ ቻናላቹን የምታሳድጉበት ምርጥ እድል ይዘን መተናል። ከ2k በላይ ለሆኑ ቻናሎች 🌹 ምዝገባ በነፃ ነው 🌷 🌱 @ibnurahmeto 🌱 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•     ˓٭˛✿🌹🍃

قال مالك بن دينار رحمه الله: إنما مَثَلُ الدنيا كالسُّمّ، أكَلَهُ مَنْ لا يَعْرِفُهُ، واجْتَنَبَهُ مَنْ عَرَفَهُ. صفة_الصفوة
قال مالك بن دينار رحمه الله: إنما مَثَلُ الدنيا كالسُّمّ، أكَلَهُ مَنْ لا يَعْرِفُهُ، واجْتَنَبَهُ مَنْ عَرَفَهُ. صفة_الصفوة

🧷ለ አላህ ብሎ የሚወድ ለ አላህ ብሎ ይጠላል። አንድን ሰው ለ አላህ ታዛዥ በመሆኑ ብቻ ከወደድከው አላህን ሲያምጽ ልትጠላው ይገባል።ይህን አድርጎ ልትጠላው ካልቻልክ ለ አላህ ብለህ አልወደድከውም።
🧷ለ አላህ ብሎ የሚወድ ለ አላህ ብሎ ይጠላል። አንድን ሰው ለ አላህ ታዛዥ በመሆኑ ብቻ ከወደድከው አላህን ሲያምጽ ልትጠላው ይገባል።ይህን አድርጎ ልትጠላው ካልቻልክ ለ አላህ ብለህ አልወደድከውም። ኢብኑ ቁዳማ رحمه الله مختصر منهاج السنه 210

قال الإمام ابن الجوزي -رحمه الله : وكَم من مُتأخِّرٍ سبقَ مُتقدِّماً؛ فخزائِنُ اللهِ ممْلوءة، وعطاؤُهُ لا يقِف على شخص. ~
قال الإمام ابن الجوزي -رحمه الله : وكَم من مُتأخِّرٍ سبقَ مُتقدِّماً؛ فخزائِنُ اللهِ ممْلوءة، وعطاؤُهُ لا يقِف على شخص. ~

🌴ኢማሙ አል-ሐሰን አል-በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ምእመናን ወዳጆችን አብዙ ለእነርሱም በትንሣኤ ቀን 'በአላህ ፈቃድ' ምልጃ አላቸውና። 📚تفسير البغوي: ٦/ ١٢٠] ═══
+1
🌴ኢማሙ አል-ሐሰን አል-በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ምእመናን ወዳጆችን አብዙ  ለእነርሱም በትንሣኤ ቀን 'በአላህ ፈቃድ' ምልጃ አላቸውና። 📚تفسير البغوي: ٦/ ١٢٠] ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

🧷መካሪህን አድምጥ፣ ላንተ ካለው ፍቅር እና ስጋት በቀር እንዲመክርህ የገፋፋው ነገር የለም። https://t.me/https_Aselefya

💡 ታላቅ የምስራች ለ ሐበሻ ጧሊበል ዒልሞች! ከየመን ምድር፣ የኢልም መፍለቂያ ከሆነችበት  ቀዬ፣ ታላቁ ዓሊም እና የተከበሩት ሸይኽ ዐሊይ ብኑ አሕመድ አራ'ዚሒ فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي በቴሌ ግራም በቀጥታ ስርጭት የዳዕዋ ፕሮግራም ቀጠሮ ይዘዋል! ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው። ታድያ ፕሮግራሙ መቼ ነው!? 🗓️ ቀን: ጁሙዐ፤መስከረም 2/2018 ⏰ ሰዓት: ልክ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 💡ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል። 🔗 ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል፦⇓⇓ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor 💡 بشرى سارة لطلاب العلم في الحبشة! من أرض اليمن، منبع العلم وموطن الدعوة، يطل علينا فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي – حفظه الله تعالى – عبر برنامج دعوي مباشر على تليجرام 📚 الشيخ من كبار علماء اليمن، عُرف بعلمه الغزير ومؤلفاته القيمة ودروسه النّافعة، نسأل الله أن ينفع به الجميع. 🗓️ اليوم: الجمعة 📅 التاريخ: 20 ربيع الأول ⏰ الوقت: 9:00 مساءً بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦 | 3:00 مساءً بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹 🌍 سيصاحب البرنامج ترجمة فورية إلى اللغة الأمهرية 📡 يُبث مباشرة عبر قناة “ابن منور” على تليجرام https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

أَرِحْ سَمْعَكَ 🤎..

‏﴿ لَا تَدْرِي لَعَلَّ اللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَٰلِكَ أَمْرًا ﴾ https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰላም...ለእነዚያ ሳቅ መጠሪያቸው...ደስታ መገመቻቸው ነገር ግን ሃዘን የግል ቤታቸው ለሆኑ ልቦች...💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰላም...ለእነዚያ ሳቅ መጠሪያቸው...ደስታ መገመቻቸው ነገር ግን ሃዘን የግል ቤታቸው  ለሆኑ ልቦች...💧 https://t.me/https_Aselefya

📖 ቁርኣን መቅራት ይፈልጋሉ ❔ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🪴 ቁርኣንን ባሉበት ሆነው በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያቃሉ? 🌱 ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮ ቁርኣንን የሚማሩት መንገድ ተመቻቸ ✍በቴሌግራም👇 ለመመዝገብ👇 @tewhidandsunabot @ibnurahmeto 📝 ፈጥነው ይመዝገቡ! ለተጨማሪ መረጃ +251968094512 ሁሌም ቂርኣት ሁሌም ምዝገባ!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✧ለእውቀት ፈላጊ ሱንይ እህቶች በሙሉ የብስራት ዜና✧ መድረሰቱ ኑሪል የቂን ሁለተኛ የምዝገባ ዙር ጀምሯል ስንላቹህ ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው 🔖ኑ
+1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✧ለእውቀት ፈላጊ ሱንይ እህቶች በሙሉ የብስራት ዜና✧ መድረሰቱ ኑሪል የቂን ሁለተኛ የምዝገባ ዙር ጀምሯል ስንላቹህ ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው 🔖ኑሩ'ል የቂን የሰለፊያ ሴቶች መድረሳ በኡስታዝ አቡ ነሚር ሙኽታር ቋሚ ቂረአት። ✧በመድረሳው የሚሰጡ ቂረአቶች ዝርዝር ✧ ➀ቃኢደቱ_ኑራኒያህ ➁ቁርኣን ነዞር ➂ቁርኣን ሂፍዝ የተጅዊድ ኪታቦች:🏷 ሂዳየቱል ሙስተፊድ ቱሕፈቱል አጥፋል አልጀዝሪይ አልቡርሀኑ ፊ ተጅዊዲል ቁርአን የፊቅህ ኪታቦች:🏷  ሰፊነቱን'ነጃት ሰፊነቱ ሶላት የሶርፍ ኪታቦች:🏷 ኪታቡል ቢናእ ኪታቡል መቅሱድ ኪታቡል ኢዚይ እናም መትኑል አጅሩሚያ መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች መመዝገብ ትችላላቹህ። @AbuNemirr @Bintu_Abdellah_1 @Bintu_Awel_1 ለመመዝገብ መሟላት ያለበት መስፈርት ➀በሰአት መገኘት ②በቋሚነት መቅራት ③በስረአት ማጥናት ④ቀርተው ያለፉትን ደርስ በአግባብ ሙራጀአ ማድረግ 💳ክፍያ በወር 25 ሪያል ። መልካም ጊዜ🔖 https://t.me/AbuNemirMuktar

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 መርከዝ ዳሩል ዒልም ለመጪዉ 2018 ዓ.ል የትምህርት ዘመን በአዳሪና በተመላላሽ መርሀ ግብር ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 መርከዝ ዳሩል ዒልም ለመጪዉ 2018 ዓ.ል የትምህርት ዘመን  በአዳሪና በተመላላሽ መርሀ ግብር ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ እንገኛለን ። ☑️ በአዳሪ መርኃግብር ለመመዝገብ፦ 📍በአዳሪ ለወንዶች ብቻ 📍 እድሜው ከ10 - 20 ዓመት ባለው የሆነ 📍 ወርሐዊ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የሚችል 📍 ለመቅራት ፍላጎት ያለዉ  📍ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል 📍ከቋሚ በሽታ ነፃ የሆነ ☑️በተመላላሽ መርኃግብር ለመመዝገብ፦ 📌 ለወዶችና ለሴቶች 📌 እድሜ ከ7 - 20 ዓመት ባለው የሆነ 📌 ወርሐዊ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የሚችል 📌 ለመቅራት ፍላጎት ያለዉ  📌 ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ፦ 🔘 ቁርአን ሒፍዝ   🔘 ቁርአን በነዘር    🔘 ቁርአን ሙራጀዓ   🔘 ቃዒደቱን ኑራኒያ 🔘 ተጅዊድ 🔘 ኪታብ ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 |+251910034682 +251947224231 |+251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫ በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫ          የቴሌግራም አድራሻ 🔗https://t.me/merkezdarulilm 🔗https://t.me/merkez_darulilm 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

እህታችን ስጦታ አበርክታልናለች🙌

ውሠዱ ስጦታ የምትወዱ 🌷🍃...
+7
ውሠዱ ስጦታ የምትወዱ 🌷🍃...

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @https_aselefya