قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 557
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
Repost from ስለ ቀልባችን
▶️ ያፈቀሩትን ለመርሳት…
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=9076638e15deef94b7
+3
ኦሪጅናል ቦንድድ
🌱 My Foam !🔥🔥
እጅግ በጥራት የሚመረተዉን ቦንድድ ይሸምቱ👇🏻
ለአረቢያን መጅሊስ አምራቾች ግብዐት የሚሆን የቦንድድ አይነት እኛ ጋ ያገኛሉ ።
በሁሉም ስፋት አለን !
በፈለጉት መጠን እኛጋር ያገኛሉ ።
📞+251968094512
በተጨማሪም በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ በቅናሽ እናስረክባለን!
ብቻ እቃው ፎም ይሁን እንጂ እኛ ጋ ያገኙታል!!
📍አዲስ አበባ, ኢትዮዽያ
https://t.me/My_Markets1
🧷
ፈገግ በይ በሐዘንሽ ዓለም አይቀየርም"
በሕይወትሽ የተሰጠሽን ተቀበይና ተደሰች
በተስፋ ወደፊትም ቀጥይ።
https://t.me/https_Aselefyaክፉ ጓደኛ ማለት¿
ጓደኛው አኼራውን የሚያከስርበት ስራ ሲሰራ እያየው
ጓደኝነቱ እንዳይፈርስበት ባላየ የሚያልፍ ነው!!
https://t.me/https_Aselefya
አይዞሽ ውዷ እህቴ🧷ባንቺ ብቻ አይደለም የሂወትን ጉዞ የመኖርን መንገድ ማን ቀጥብሎ ሄደ ማን ሳይወላገድ ማንስ ነው የኖረው ሁሌም እንደሳቀ ? ለአፋታም ሳይከፋው ሰርክ እንደቦረቀ ማንስ ይሆን ከቶ በእንባ ምንጭ ያራሰ ሀዘን ሳይዳስሰው ብሶት ሳይጎበኜው ? በ አልጋ ባልጋ ድሎት ዛሬን የደረሰ ማንም የለ አይደል? ይብዛም ይነስ እንጂ በመኖር እንቅፋት ሁሉም ተደናቅፏል የግዜን አቀበት በማቃሰተ አልፏል የተፃፈለትን የእጣ ፈንታ ድርሻ " የማሩን የሬቱን የሰው ነት ቅምሻ መራራ ጣፋጩን ውጧል የድርሻውን እናም እልሻለሁ አሁንም ቢጨልም ባይሆን እንዳሰብሽው አይዞሽ ባንቺ ብቻ አይደለም እስኪነጋ ድረስ በትእግስት አለፊው ቢለያይ ነው እንጂ ስፋቱ ጥበቱ ሽንቁር አልባ ኗሪ የለም በምድሪቱ ሁሌም ሳቂ ፈገግ በይ አትከፊ ቀኑ እስከሚያልፍ ሁሉን በትዕግስት እለፊ ከሳቁለት በፈገግታ ቀን ከሸኙት ያልፋልና ነገም አለ አድስ ሂወት አይዞሽኝ በርቺ የሚታየው የሚሰማው ቢጨልምም ባያጓጓም መሰንበት ነው ደጉ እንደመሼ አይቀርም ወገግ ይላል አዲስ ጮራ ወገግ ይላል ንፁህ ጀምበር ተስፋ አንጣ ዝም ብለን ብቻ እንኑር ቀን ይወጣል ዛሬም እንደትናንት ያልፋል። https://t.me/https_Aselefya
የጨዋ ሰው መገለጫ"ከሰዎች ጋር ቀጠሮ ሲይዝ ቀጠሮውን አክብሮ በሰአቱ ይገኛል የሰዎችን የግል ጉዳይ ይጠብቃል በማይመለከተው ነገር አይገባም ለሰዎች የገባውን ቃል ይፈፅማል ካልቻለ ይቅርታ ይጠይቃል ሰዎች እንዳደርጉበት የማይፈልገውን በሌሎች ሰዎች ላይ አያደርግም https://t.me/UstazKedirAhmed
-
« ما أجمَل أن تَكون المَرأة :
طَالبة علِم،
نَاشرة خير،
عَارفة للسُّنة،
مُتقيَّة للهِ عَزَّ وَجل،
خائفة من ربها،
حافظَة للِسانها ومُراقبة له،
وتَخشى أن يوردها اللسان المُهالك».
• الشّيخ سُليمان الرَّحيلي -حَفظهُ الله-.
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 23-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷ኢላሂ....ቢዚ አታድርገኝ...ራሴንና ቀልቤን በማስተካከል ቢሆንጂ...💧
https://t.me/https_Aselefya
🧷اللهــــم ارزقني راحة البــال وطمأنينة
القلب، واجعلني من عبادك الصالحين
الذيـن لا خوف عليهم ولا هم يحزنون🤲
Repost from ስለ ቀልባችን
▶️«የስሜት መፍትሔ»
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=36f00f34f43c68c72a
+1
قال الشيخ مقبل الوادعي رحمهُ الله:
السلفية ليست جُبَّة! يلبسها من أراد، وإذا أراد خلعها خلعها، بل هي التزام بكتاب الله وسنة رسول الله ﷺ،علىٰ فهم السلف الصالح .
تحفة المجيب (171)
