ar
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 557
المشتركون
-124 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+230 أيام
أرشيف المشاركات
▶️ ያፈቀሩትን ለመርሳት… 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=9076638e15deef94b7

ኦሪጅናል ቦንድድ 🌱 My Foam !🔥🔥 እጅግ በጥራት የሚመረተዉን ቦንድድ ይሸምቱ👇🏻 ለአረቢያን መጅሊስ አምራቾች ግብዐት የሚሆን የቦንድድ አይነት እኛ ጋ ያገኛሉ ። በሁሉም ስፋት አለን !
+3
ኦሪጅናል ቦንድድ 🌱 My Foam !🔥🔥 እጅግ በጥራት የሚመረተዉን ቦንድድ ይሸምቱ👇🏻 ለአረቢያን መጅሊስ   አምራቾች ግብዐት የሚሆን የቦንድድ አይነት እኛ ጋ ያገኛሉ ።            በሁሉም ስፋት አለን ! በፈለጉት መጠን እኛጋር ያገኛሉ ። 📞+251968094512 በተጨማሪም በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ በቅናሽ እናስረክባለን! ብቻ እቃው ፎም ይሁን እንጂ እኛ ጋ ያገኙታል!! 📍አዲስ አበባ, ኢትዮዽያ https://t.me/My_Markets1

🧷الصاحب ساحب ጓደኛ ይጎትታል። ወደ ጀነት ወይም ወደ እሳት¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷الصاحب ساحب   ጓደኛ ይጎትታል። ወደ ጀነት ወይም ወደ እሳት¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ፈገግ በይ በሐዘንሽ ዓለም አይቀየርም" በሕይወትሽ የተሰጠሽን ተቀበይና ተደሰች በተስፋ ወደፊትም ቀጥይ። https://t.me/https_Aselefya
🧷ፈገግ በይ በሐዘንሽ ዓለም አይቀየርም" በሕይወትሽ የተሰጠሽን ተቀበይና ተደሰች በተስፋ ወደፊትም ቀጥይ። https://t.me/https_Aselefya

ክፉ ጓደኛ ማለት¿ ጓደኛው አኼራውን የሚያከስርበት ስራ ሲሰራ እያየው ጓደኝነቱ እንዳይፈርስበት ባላየ የሚያልፍ ነው!! https://t.me/https_Aselefya
ክፉ ጓደኛ ማለት¿ ጓደኛው አኼራውን የሚያከስርበት ስራ ሲሰራ እያየው   ጓደኝነቱ እንዳይፈርስበት ባላየ የሚያልፍ ነው!! https://t.me/https_Aselefya

يَـا ڪَريم أڪرمني 🍃

አይዞሽ ውዷ እህቴ 🧷ባንቺ ብቻ አይደለም የሂወትን ጉዞ የመኖርን መንገድ ማን ቀጥብሎ ሄደ ማን ሳይወላገድ ማንስ ነው የኖረው ሁሌም እንደሳቀ ? ለአፋታም ሳይከፋው ሰርክ እንደቦረቀ ማንስ ይሆን ከቶ
አይዞሽ ውዷ እህቴ
🧷ባንቺ ብቻ አይደለም የሂወትን ጉዞ   የመኖርን  መንገድ ማን ቀጥብሎ ሄደ ማን ሳይወላገድ ማንስ ነው የኖረው ሁሌም እንደሳቀ ? ለአፋታም ሳይከፋው ሰርክ እንደቦረቀ ማንስ ይሆን ከቶ በእንባ ምንጭ ያራሰ ሀዘን ሳይዳስሰው ብሶት ሳይጎበኜው ? በ አልጋ ባልጋ ድሎት ዛሬን የደረሰ ማንም የለ  አይደል? ይብዛም ይነስ እንጂ በመኖር እንቅፋት ሁሉም ተደናቅፏል የግዜን አቀበት በማቃሰተ አልፏል የተፃፈለትን የእጣ ፈንታ ድርሻ " የማሩን የሬቱን የሰው ነት ቅምሻ መራራ ጣፋጩን  ውጧል የድርሻውን እናም እልሻለሁ አሁንም ቢጨልም ባይሆን እንዳሰብሽው  አይዞሽ ባንቺ ብቻ አይደለም   እስኪነጋ ድረስ በትእግስት አለፊው ቢለያይ ነው እንጂ ስፋቱ ጥበቱ   ሽንቁር አልባ ኗሪ የለም በምድሪቱ ሁሌም ሳቂ ፈገግ በይ አትከፊ ቀኑ እስከሚያልፍ ሁሉን በትዕግስት እለፊ ከሳቁለት በፈገግታ ቀን ከሸኙት ያልፋልና ነገም አለ አድስ ሂወት አይዞሽኝ በርቺ የሚታየው የሚሰማው ቢጨልምም ባያጓጓም መሰንበት ነው ደጉ እንደመሼ አይቀርም ወገግ ይላል አዲስ ጮራ ወገግ ይላል ንፁህ ጀምበር ተስፋ አንጣ ዝም ብለን ብቻ እንኑር  ቀን ይወጣል ዛሬም እንደትናንት ያልፋል። https://t.me/https_Aselefya

የጨዋ ሰው መገለጫ" ከሰዎች ጋር ቀጠሮ ሲይዝ ቀጠሮውን አክብሮ በሰአቱ ይገኛል የሰዎችን የግል ጉዳይ ይጠብቃል በማይመለከተው ነገር አይገባም ለሰዎች የገባውን ቃል ይፈፅማል ካልቻለ ይቅርታ ይጠይቃል
የጨዋ ሰው መገለጫ"
ከሰዎች ጋር ቀጠሮ ሲይዝ ቀጠሮውን አክብሮ በሰአቱ ይገኛል የሰዎችን የግል ጉዳይ ይጠብቃል በማይመለከተው ነገር አይገባም ለሰዎች የገባውን ቃል ይፈፅማል ካልቻለ ይቅርታ ይጠይቃል ሰዎች እንዳደርጉበት የማይፈልገውን በሌሎች ሰዎች ላይ አያደርግም https://t.me/UstazKedirAhmed

🧷ሰው ሲንገዳገድ ይደገፋል እንጂ አይገፈተርም። https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰው ሲንገዳገድ ይደገፋል እንጂ አይገፈተርም። https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰው ሲንገዳገድ ይደገፋል እንጂ አይገተርም። https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰው ሲንገዳገድ ይደገፋል እንጂ አይገተርም። https://t.me/https_Aselefya

ነዐም...መለያየት ስቃይ ነዉ¿ አስቸጋሪ ቀናቶች ይኖራሉ ግን የቀን መጨረሻ አይደሉም...💧 بـقـلـ✍ـمـي✒️
ነዐም...መለያየት ስቃይ ነዉ¿ አስቸጋሪ ቀናቶች ይኖራሉ ግን የቀን መጨረሻ አይደሉም...💧 بـقـلـ✍ـمـي✒️

ትዝብቱ ነው እንጂ ጩቤ ሰው አይጎዳም! https://t.me/https_Aselefya
+1
ትዝብቱ ነው እንጂ ጩቤ ሰው አይጎዳም! https://t.me/https_Aselefya

- « ما أجمَل أن تَكون المَرأة : طَالبة علِم، نَاشرة خير، عَارفة للسُّنة، مُتقيَّة للهِ عَزَّ وَجل، خائفة من ربها، حافظَة للِس
- « ما أجمَل أن تَكون المَرأة : طَالبة علِم، نَاشرة خير، عَارفة للسُّنة، مُتقيَّة للهِ عَزَّ وَجل، خائفة من ربها، حافظَة للِسانها ومُراقبة له، وتَخشى أن يوردها اللسان المُهالك». • الشّيخ سُليمان الرَّحيلي -حَفظهُ الله-.

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 23- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

🧷ኢላሂ....ቢዚ አታድርገኝ...ራሴንና ቀልቤን በማስተካከል ቢሆንጂ...💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂ....ቢዚ አታድርገኝ...ራሴንና ቀልቤን በማስተካከል ቢሆንጂ...💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷‏اللهــــم ارزقني راحة البــال وطمأنينة القلب، واجعلني من عبادك الصالحين الذيـن لا خوف عليهم ولا هم يحزنون🤲

▶️«የስሜት መፍትሔ» 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=36f00f34f43c68c72a

قال الشيخ مقبل الوادعي رحمهُ الله: السلفية ليست جُبَّة! يلبسها من أراد، وإذا أراد خلعها خلعها، بل هي التزام بكتاب الله وسنة ر
+1
قال الشيخ مقبل الوادعي رحمهُ الله: السلفية ليست جُبَّة! يلبسها من أراد، وإذا أراد خلعها خلعها، بل هي التزام بكتاب الله وسنة رسول الله ﷺ،علىٰ فهم السلف الصالح . تحفة المجيب (171)