fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 547
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-1230 روز
آرشیو پست ها
ሁሉም ሴቶች ሞዴሎችንና ምዕራባዊያንን ለመሆን ሲሽቀዳደሙ አንች ግን ውቧን አኢሻን ሁኚ በሂጃብ ድመቂ   منقل http://t.me/https_Aselefye

🍂ከባለቤቷ ጋር መኖር አትፈልግም !!! 👉ጥያቄ ፦ 🌺ሴት ልጅ ባሏን የጠላች እና አብራ መኖር የማትፈልግ ከሆነች ምን ማድረግ አለባት ? ✍መልስ ፦ ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ فَإِنْ
🍂ከባለቤቷ ጋር መኖር አትፈልግም !!! 👉ጥያቄ ፦ 🌺ሴት ልጅ ባሏን የጠላች እና አብራ መኖር የማትፈልግ ከሆነች ምን ማድረግ አለባት ? ✍መልስ ፦ ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ ﴾ [ سورة البقرة: 229] (( “ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) ቤዛ የከፈለችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም። ” ))(አል-በቀራህ፡ 229) አል ሐፊዝ ኢብኑ ከሲር በተፍሲሩ ጥራዝ 1 ገፅ 483 ላይ እንዲህ ይላል ፦ « በሁለት ባል እና ሚስት መካከል ችግር ቢፈጠር ፣ ሚስት የባሏን ሐቅ የማትጠብቅ ፣ ባሏን የጠላች እና ከባሏ ጋር መኖር የማትችል ከሆነ የሰጣትን (መህር) በመመለስ እዲፈታት ማድረግ ትችላለች። እርሷ ይህን በመለገሷ እርሱም በመቀበሉ በሁለቱም ላይ ችግር የለባቸውም። » ይህም (የፍቺ ዓይነት) “ኹሉዕ” ይባላል። (ተንቢሃቱ ዓላ አሕካሚ ተኽተሱ ቢል ሙእሚናት) ✍ ( ታላቁ ዓሊም መዓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላህ አል-ፈውዛን ) ~🍃 http://t.me/https_Aselefye

ሴት ልጅ የዲን እውቀት ካልቀሰመች ባሏን ታሰቃያለች ልጆችን ታበላሻለች ህዝብን ታጠፋለች። ኢብኑል ቀይም እህቴ ተማሪ🍁 http://t.me/https_Aselefye
+2
ሴት ልጅ የዲን እውቀት ካልቀሰመች ባሏን ታሰቃያለች ልጆችን ታበላሻለች ህዝብን ታጠፋለች። ኢብኑል ቀይም እህቴ  ተማሪ🍁 http://t.me/https_Aselefye

✅ጥያቄ: በቀንዳውጣ ይሰራል ተብሎ ስለሚወራው (snail) የተሰኘ ዘይት እሱን መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም? ✅መልስ: 🎙 ሸይኽ አወል አህመድ አል_ከሚሲይ ከቀንድ አውጣ የተሰራ ነው ተብሎ ስለሚወራው (snail) የተሰኘ የፀጉር ዘይት በሱ መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም ተብለው በተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸውን ጨምቄ ሳቀርበው እንደሚቀጠለው መልሰዋል። • ስለ ዘይቱ ከማውራታቸው በፊት ራሱን ቀንዳውጣን መብላት ይቻላል ወይስ አይቻልም በሚለው መረማመጃ ነጥብ መልሳቸውን ይጀምራሉ: 👌ቀንዳውጣ ሲባል ሁለት አይነት ነው። ① በህሪይ (የባህር ቀንዳውጣ) ② በሪይ ( የምድር ቀንዳውጣ) ※ በሪዩን ቀንዳውጣ ይበላል ወይስ አይበላም በሚለው ነጥብ ላይ በኡለሞች መሀል የሀሳብ መናጋት ቢፈጠርም አብዘሀኛው ኡለሞች ግን መብላቱ እንደማይቻል ተናግረዋል አሉ! 👌ስለዚህ: ከዚህ በመነሳት ይበላል ባሉት ኡለሞች ከሄድን ዘይቱንም መቀባት ይፈቀዳል ማለት ነው። አይበላም ባሉት በብዙሀን ኡለሞች ንግግርም ከሄድን ዘይቱንም መጠቀም አይፈቀድም ማለት ነው። ~ ነገር ግን: አይበላም ባሉት በብዙሀን ኡለሞች ንግግር ተጉዘን ዘይቱን መጠቀም አይቻልም ለማለት በቀንዳውጣ ተሰራ የሚባለው ዘይት ሲሰራ ቀጥታ ከቀንዳውጣው ልጋግ ተወስዶ ነው ወይስ ከተወሰደ ቡኋላ ሌሎች ነገራቶች ተቀይጠውበትና የቀንዳውጣውን ልጋግነት ቀይሯል አልቀየረም የሚለውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ከተረጋገጠ ቡኋላ ቀጥታ የሚወሰድ ከሆነ ዘይቱን መጠቀም አይቻልም። በሌላ ነገር ተቀይጦ የቀንዳውጣውን ልጋግነት ቀይሯል የምንል ከሆነ ደሞ እሱን መጠቀሙ ይፈቀዳል። በዚህ ዙሪያ ኪታቦችን መመልከት ለፈለገ እነዚህን ሶስት ኪታቦችን ጠቁመውናል። ① መሀላ የኢብኑ ሀዝምን ② መጅሙዕ አነወውይ 16/9 ③ ሙንተቃህ ሸርህ አል_ሙወጠእ የባጂን ✍abu mahir al assery

#تلاوة.. سورة الكهف بصوت القارئ : محمد النقيب.. ‏مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا سورة الكهف..  🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56) አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡ ሱረቱል  ካፍ    ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️‏ سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

ያሻው ቢያምር ቢጎላ መልኩ አንተ ነህ ለኔ የልቤ ልኩ ሚዛን የደፋህ ለኩል ሚዛኔ ሌላ እኔ አላይም አንተ ነህ የኔ አለቺ አሉ ገጣሚዋ፣

➰ኢብኑል ጀውዚይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ ፦ «ጨለማ ቦታ ላይ ማንም በማያይህ መልኩ ከአላህ ጋ ብቻ ስትሆን ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሁን ! ህፃን ልጅ የሆነ ነገር ካማረው እስከ ሚሰጠው ድረስ ያ
➰ኢብኑል ጀውዚይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ ፦ «ጨለማ ቦታ ላይ ማንም በማያይህ መልኩ ከአላህ ጋ ብቻ ስትሆን ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሁን ! ህፃን ልጅ የሆነ ነገር ካማረው እስከ ሚሰጠው ድረስ ያለቅሳል።»   አንችም ወደጌታሽ አልቅሸ‼️ ~

ትካዜው ይሄዳል ብስራት ትቀጣዋለች ቀልብም የተመኘውን አንድ ቀን አሏህ ይሰጠዋል። 🍃ኢንሻአሏህ🍃 http://t.me/https_Aselefye

#تلاوة.. القارئ : عبد الرحمن مسعد.. { هُوَ الَّذِي أَنزَلَ السَّكِينَةَ فِي قُلُوبِ الْمُؤْمِنِينَ لِيَزْدَادُوا إِيمَانًا مَّعَ إِيمَانِهِمْ }..

ያወቅነው ነገር ሁሉ ቆንጆ ነው ማለት አይደለም _አንዳንድ ነገሮችን አለማወቃችንም እረፍት ነው፣ http://t.me/https_Aselefye

ስለ ዊትር ፦ ሸኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሰይሚን (ረሒመሁሏሁ ተዓላ) ዊትርን ተጠባበቅ ኩለ -ለይለ እንዳትተወው!? ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሐንበል (ረሒመሁሏህ ) እንድህ ብሏል፦ ዊትርን የተወ ሰው እሱ ምስክርነቱ ተቀባይነት የለውም። ኢላ አኺር ከላም =

🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•    ◤ክፍል  12◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

إن الدنيا حلوة خضرة وإن الله مستخلفكم فيها فينظر كيف تعملون فاتقوا الدنيا! ዱንያ ጣፋጭ እና አረንጓዴናት አላህም እናንተን በሷ ላይ ምትክ አድረጎ ይፈትናች
إن الدنيا حلوة خضرة وإن الله مستخلفكم فيها فينظر كيف تعملون فاتقوا الدنيا! ዱንያ ጣፋጭ እና አረንጓዴናት አላህም እናንተን በሷ ላይ ምትክ አድረጎ ይፈትናችኋል በመሆኑም ዱንያን ተ.ጠ.ን.ቀ.ቁ!? http://t.me/https_Aselefye ~🌸

🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 رياض الصالحين ክፍል - 123 باب فضل الزهد في الدنيا ... 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream 👉ሱነን አቢ ዳዉድ 🎙በሸይኽ አወል አህመድ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=28584cfeedfe81aab0

وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخ
وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡ ~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"። http://t.me/https_Aselefye

የተሰጠንን ብናውቅ የጓደለብንና የተከለከልነው የለም፣ ~