fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 547
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-1230 روز
آرشیو پست ها
የተሰጠንን ብናውቅ የጓደለብንና የተከለከልነው የለም፣ ~

4_5963077923127694888.pdf10.16 MB

🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•    ◤ክፍል  11◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾ ‏- سُبحان الله . ‏- الحَمد لله . ‏- لا إله إلا الله . ‏- الله أكبر . ‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله . ‏- سُبحان الله و بِحمده . ‏- سُبحان الله العَظيم . ‏- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ. -لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ. -اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ. -يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك . http://t.me/https_Aselefye

አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  03 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

ላትኖርለት አለሁልህ አትበል ላታዳምጠው ንገረኝ አትበል፣

ጥሩ ሷልህ ሴት ልጅ የማትሳሳት አይደለችም ነገር ግን ብትታወስ ታስታውሳለች ከተመከረችም ምክሩን ተቀብላ ከስህተቷ ትታ ከጌታዋ ምህረትን ትጠይቃለች እና እንደገና እንደ አድስ ትመለሳለች። http://
ጥሩ ሷልህ ሴት ልጅ የማትሳሳት አይደለችም ነገር ግን ብትታወስ ታስታውሳለች ከተመከረችም ምክሩን ተቀብላ ከስህተቷ ትታ ከጌታዋ ምህረትን ትጠይቃለች እና እንደገና እንደ አድስ ትመለሳለች። http://t.me/https_Aselefye ~🌸

*باب قضاء حوائج المسلمين ،* قال الله تعالى ،{ وفعلو الخير لعلكم تفلحون }، ኸይር ስራን ስሩ ፈላህ ትወጡ ዘንዳ 🔖 *ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ አንሁማ « የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም» እንዲህ* ብለዋል ይላል፦ ሙስሊም የሌላኛዉ ሙስሊም ወንድሙ ነዉ። አይበድለዉም *ለበዳይም አሳልፎ አይሰጠዉም* ሙስሊም ወንድሙ ሀጃ ጉዳይ ላይ የሆነ አላህ በሱ ሀጃ ላይ ይሆንለታል የሱን ሀጃ ያወጣለታል። *ከወንድሙ ላይ ጭንቅን ያቀለለ የከላ* በዚች ስራዉ አላህ ከየወመል ቂያማህ ጭንቆች ጭንቁን ይገልፅለታል ይፈርጂለታል። *የሙስሊምን አይብ ነዉር የሰተረ* አላህ የወመልቂያማህ የሱን *አይብ ነዉር* ይሰትርለታል። *ሀዲሱን ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበዉታል።* ኮፒ =

አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት 【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】 ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየ
አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት 【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】 ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት። منقل ~🌸

አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  02 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

የሰለፎች ንግግር ሶብር_ትዕግስት ሶብር ትዕግስት ማለት ከጀነት ከንዞች አንዱነው አላህ እሱ ዘንድ የተከበረ ለሆነ አካል እንጂ አይሰጠውም። ኢማሙ ሀሰን አል-በስሪ አላህ ይዘንላቸው። http://t.m
የሰለፎች ንግግር
ሶብር_ትዕግስት
    ሶብር ትዕግስት ማለት ከጀነት ከንዞች አንዱነው አላህ እሱ ዘንድ የተከበረ ለሆነ አካል እንጂ አይሰጠውም። ኢማሙ ሀሰን አል-በስሪ አላህ ይዘንላቸው። http://t.me/https_Aselefye ~🌸

القارئ : فيصل الهاجري ◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌ የጧት ስንቅ....... ጣፋጭ ቲላዋ

ምንም የማይሳሳት ሰው ለመሆን አትጣር። ምክንያቱም፦ የማይቻል ነገር ነው ባይሆን ከስህተቱ የሚማር ሰው ለመሆን ሞክር። ይህ ትልቅነት ነው። http://t.me/https_Aselefye ~🌸
ምንም የማይሳሳት ሰው ለመሆን አትጣር። ምክንያቱም፦ የማይቻል ነገር ነው ባይሆን ከስህተቱ የሚማር ሰው ለመሆን ሞክር። ይህ ትልቅነት ነው። http://t.me/https_Aselefye ~🌸

እምባ እና ዝምታ ድምፅ የሌላቸው ግን ደግሞ ፈጣሪ ብቻ የሚያዳምጣቸው ቋንቋ ናቸው። http://t.me/https_Aselefye ....💧
እምባ እና ዝምታ ድምፅ የሌላቸው ግን ደግሞ ፈጣሪ ብቻ የሚያዳምጣቸው ቋንቋ ናቸው። http://t.me/https_Aselefye ....💧

አንድ ወንድ ፂሙን በመላጨቱ ብቻ 4 ዐይነት ወንጀሎች ይሰበስባል፦ የረሱልﷺ ትዕዛዝ ይቃረናል፤ በከሃዲያኖች ይመሳሰላል፤ በሴቶች ይመሳሰላል፤ ሸይጣንን ይታዘዛል!! منقل. ~🌸
  አንድ ወንድ ፂሙን በመላጨቱ ብቻ 4 ዐይነት ወንጀሎች ይሰበስባል፦ የረሱልﷺ  ትዕዛዝ ይቃረናል፤ በከሃዲያኖች ይመሳሰላል፤ በሴቶች ይመሳሰላል፤ ሸይጣንን ይታዘዛል!! منقل. ~🌸

‏🍂قال العلامة المحدث مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله: نخشى أن أقواماً يتعلمون عندنا، ويدخلون الجنة ونحن عند الأبواب، أو نحن -
‏🍂قال العلامة المحدث مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله: نخشى أن أقواماً يتعلمون عندنا، ويدخلون الجنة ونحن عند الأبواب، أو نحن - والعياذ بالله - قد أُخذ بنا إلى مكان آخر. ينبغي أن نخشى على أنفسنا من الرياء، وينبغي أن نخشى على أنفسنا من الغرور. قمع المعاند صـ ١٤٧ “ሰዎች እኛ ዘንድ ተምረው እነሱ ጀነት ሊገቡ እኛ ደግሞ በራፍ ላይ ልንሆን ወይም አላህ ይጠብቀንና ወደ ሌላ ቦታ እንዳንወሰድ እንፈራለን። ነፍሲያችን ላይ ከ “ሪያ” ወይም ከይዩልኝ ልንፈራ ይገባናል፤ ነፍሲያችን ላይ በራስ ከመደነቅ ልንፈራ ይገባናል።”    [ኢማሙ ሙቅቢል           አላህ ይዘንላቸው] ~🌸