قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 557
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
🧷
ታላቅነት ያለው ባለመውደቅ ውስጥ ሳይሆን
ወድቆ ባለመቅረት ውስጥ ነው”🌷
https://t.me/https_Aselefya➖قيل لبعض السلف :
يزداد الإيمان وينقص ؟
قال : نعم ، يزداد حتى يصير أمثال الجبال،
وينقص حتى يصير أمثال الهباء.
#مجموع_الفتاوى [٢٢٦/٧] 📝
ሰዎች ልቤ ወደ ሆነ ሰው እንደተዘነበለ የጠረጥሩኛል ይገምቱኛል" ልቤ በቡና ውደታ ቢዚ ከመሆኑ ጋ"👓
https://t.me/https_Aselefya☕️
ሰዎች ልቤ ወደ ሆነ ሰው እንደተዘነበለ የጠረጥሩኛል ይገምቱኛል" ልቤ በቡና ውደታ ቢዚ ከመሆኑ ጋ"👓
https://t.me/https_Aselefya🧷
ህመም ሁሌም በእምባ ውስጥ የሚገኝ አይደለም"
አንዳንደም በፈገግታ ውስጥ ይገኛል💧
https://t.me/https_Aselefya📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 17-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷 كَان طَالبُ العِلم فيمَا مضىٰ:
يَسمع ليَعلَم،
ويَعلَم ليعمَل،
ويتفَقه في دين اللّٰه لينْتفِع وينفَع.
➖ وقَد صَار الآن :
يسمع ليَجمَع،
ويَجمع ليُذكَر،
ويحفظ ليغلِبَ ويَفخر »
: قَاله ابن قُتيبة رحمَه اللّٰه
📖: المدخل المفصل(13/1).
~
🧷ሰላም ለእነዚያ.....
ሳቅ መጠሪያቸው"ደስታ መገመቻቸው"
ነገር ግን ሃዘን የግል ቤታቸው ለሆኑ ልቦች🌷
https://t.me/https_Aselefya🧷የኔ ጀግኖች " በራሳችሁ እና ባላችሁ ተብቃቁፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አያበሩም "እኩል እናብራም ቢሉ ተፈጥሮ አትፈቅድላቸውም ግን ሁለቱም በራሳቸው ጊዜ ማብራታቸው አይቀርም" እኛም አጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔም አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም" ግን በራሳችን ሰዓት ወደ ከፍታው እንደምኖጣ አምነን ሙሉ አቅማችንን መጠቀም ነው ያለብን። https://t.me/https_Aselefya
🧷
አንዳንዴ ብቸኝነት እንደ ጓደኝነት
ባይሆንም" ግፊ የሌለበት ሰፊ ጓዳና ነው።
https://t.me/https_Aselefya🧷
አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከሉና
ዞር ብለን አይተን ተስፋ ባለመቁረጣችን
ኩራት ይሰማናል።
https://t.me/https_Aselefyaየ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 24
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷የኔ ውድ እህት ሳትሞክሪ አልችልም አትበይ
ለአላማሽ ቆራጥ ሁኚ ሰወች ከጎንሽ ሆኑ አልሆኑ
አያሳስብሽ ብቻ አች ጠንካራ ሁኚ በጌታሽም ታገዥ።
~
