قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 544
مشترکین
-124 ساعت
-97 روز
-830 روز
آرشیو پست ها
🧷ዱኒያ እንደ ጥልቅ ባህር ነች
በእሷም ውስጥ ከሰዎች ብዙዎች
ሰጥመዋል ስለዚህ በእሷ ላይ መንሳፈፍ ከፈለክ
ጀልባህን የአሏህ ፍራቻ
መቅዘፊያህን ኢማንመንገድህን ደግሞ አሏህ ላይ መመካት አድርግ ።
🎀
🧷እኔ ምለው ወንዶች !? ቅናት የሚባለውን ነገር አርዳችሁ አርቃችሁ ቀበራችሁት እንደ ኣ !?
زوجتك ، إبنتك ، أختك
ليست بقرة بني إسرائيل
حتى تجعلها تخرج من بيتها
فاقع لونها تسر الناظرين !؟
_كن رجلاً بمعنى الكلمة .
اتدرون ماهو الأعجب...!؟
_من ذهاب حياء النساء ...!؟
_موت غيرة الرجال .. .!؟
قل لي بالله ألا تغار ...!؟
እሷኮ ሚስትህ እንጂ የበኒ ኢስራኢል ላም አይደለችም። ከቤት ስትወጣ «ድምቅ ያለችና ተመልካቾችን የምታስደስት» ሁና እስከምትወጣ ድረስ ደዩስ የሆንከው።
#موعظة
كيف تربي أولادك!
ش. ثابت توفيق ابو عشرة
🔹የልጅ አስተዳደግን በተመለከተ ምርጥ ማንቂያ ነው እስኪ በደንብ እናዳምጠው ትርጉም በራሳችን
+1
🧷
የኩራተኛ ሰው አምሳያው ብቻውን ተራራ ጫፍ ላይ እንደቆመ ቢጤ ነው ከላይ ሆኖ ንቄት ባደበዘዘው ዓይኑ ሰዎችን ቁልቁል ሲመለከት ከትንኝ ያንሱበታል
ሰወች ከስር ወደ ላይ እርሱን ሲመለከቱት ከጎመን ዘር ፍሬ ያነሰ ሆኖባቸው እንደሚስሉት ግን አያስተዉልም።
🌺+1
🧷 እስልምና…………
የማይጣል የማይወድቅ ልባስ ነው። አንዱ ቢተወው አላህ ከእሱ አንስቶ ከእሱ ለተሻሉ ሰዎች ያለብሰዋል!!
📖{فَإِن يَكْفُرْ بِهَا هَٰٓؤُلَآءِ فَقَدْ وَكَّلْنَا بِهَا قَوْمًۭا لَّيْسُوا۟ بِهَا بِكَٰفِرِينَ}
{እነዚህ በእሷ ቢክዱም: በእሷ የማይክዱ ሕዝቦች ለእርሷ በእርግጥ አዘጋጅተናል፡፡}
[አል_አንዓም:⁸⁹]
~🌸
https://t.me/https_Aselefya
🧷القلوب المتعلقةُ بالشهوات محجوبةٌ عن الله بقدر تعلُّقها بها.
⤶ابن القيم رحمه الله⥃الفوائد « 104
🎀
+1
🧷ሴት ልጅ እራሷ ስጦታ ነች
የታደላት ከጌታው በስጦታ ይታደላታል
የኔ ንግስት እራስሽን ከፍ እንጅ ዝቅ በፍፁም እንዳታስቢው የኔ ወርቅ ሴትነትሽ በቂ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
(لِلَّذِينَ ٱتَّقَوۡاْ عِندَ رَبّهِمۡ جَنَّٰت)
مقتطف من سورة آل عمران وسورة يونس
Part of Surah Aal-i-Imraan and yunus
ቁረኣን የቀልብ ምግብ ነው ተጋቀዙ...!
=https://t.me/yequran_chanal
+1
🧷 قَـال الشَـيخ عَـبد الرزَاق البَـدر حـفظه اللّٰـه
ሸይኽ አብድ ረዛቅ በድር አላህ ይጠብቃቸውና እንድህ ይላሉ
وَمـن صفَاتِ الزَّوجة الصَالِحَة احـترَام الزوج، وَمعـرفة قـدره، وَحَـقه
አንድ ሚስት ባሏን ማክበሯ፣ሀቁን እና ደረጃውን ማወቋ ከመልካም ሚስት መገለጫወች ናቸው
←[ صفَات الزوجَـة الصَـالِحة || صَـ ٣٩ ]
🎀
+3
ኣህህህህህህ ራሀቱል ቀልብ
አንዳንዴ ሸሪዐውን በጠበቀ መልኩ ወጣ ብሎ አየር መቀበል አዕምሮን ማደስ ነው አቦ።
🎀
+1
የኔ ውድ እህት ቃል ያጥረኛል ያ ዑምሪ🎀
አንድት ውድ እህቴ ዛሬ ስጦታ አበርክታልኝ ነው።
መርቁልኝ አቦ
አሏህ መልካም አድርጓን መልካም ጓደኞችንም ያብዛልን ያረብ🌹
القارئ : ياسر الدوسري
ህይወት ያለ ቁረአን ባዶ ቀፎ ናት
ተጋበዙ!!
a beautiful voice»
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ልብ አርጣቢ ቲላዋ............🎧«
=By Qariy Yassir Ae-doseriy🎙
+1
🧷ብልህ ሴት ለአጅ ነበይ ወንድ አምራ እና ተውባ በየቦታው የምትታይ እየተላላጠች እየተሽሞረሞረች እየተቅለሰለሰች ፎተዋን ምስሎቿን በየድህረ ገፁ የምታዝረከርክ ሳትሆን ለሀቅ ባሏ ብቻ ተውባ የምትቀርብ ናት ብልህ ሁኚ።
https://t.me/https_Aselefya
በረካ ባልትና
እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ !
ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12345
ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim
ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል 👇👇
https://t.me/Bereka_Baltna
https://t.me/Bereka_Baltnaእንድህ ይላል
የቋንቋ ሊቅ ነው………
በጀልባ ተሳፍሮ እየሄደ ከጀልባው ሹፌር ጋ ጨዋታ ጀመሩ;
ሊቁ…… "ቅኔ ትችላለህ እንዴ?"
ባለ ጀልባው…… "አይ ከቅኔ ምንም አልችልም።"
ሊቁ…… "እንግዲያውስ ከሕይወትህ ግማሹን እንደከሰርክ ቁጠረው።" አለው።
የተወሰነ ከተጓዙ በኋላ ከፍተኛ ማዕበል ይነሳና ባህሩ ይናወጣል። ጀልባዋም መቋቋም አቃታት።
ባለ ጀልባው…… "ዋና ትችላለህ እንዴ?"
ሊቁ……… "ኧረ ምንም አልችልም።"
ባለ ጀልባው…… "እንግዲያውስ ሙሉ ሕይወትህ ልታጣ ነው" አለው።
አንተ ዘንድ የሆነ ነገር ሊኖር ይችላል; "ምንም የላቸውም" ብለህ የምትንቃቸው ሰዎች ዘንድ ያለው ግን የአንተው ባዶ ማድረግ የሚችል ሊሆን ይችላልና ማንንም አሳንሰህ ራስህን አልቀህ አትይ!!
https://t.me/https_Aselefya
مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا
سورة الكهف..
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል ካፍ
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
