ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 544
订阅者
-124 小时
-97 天
-830 天
帖子存档
🧷ዱኒያ እንደ ጥልቅ ባህር ነች በእሷም ውስጥ ከሰዎች ብዙዎች ሰጥመዋል ስለዚህ በእሷ ላይ መንሳፈፍ ከፈለክ ጀልባህን የአሏህ ፍራቻ መቅዘፊያህን ኢማንመንገድህን ደግሞ አሏህ ላይ መመካት አድርግ ።
🧷ዱኒያ እንደ ጥልቅ ባህር ነች  በእሷም ውስጥ ከሰዎች ብዙዎች ሰጥመዋል ስለዚህ በእሷ ላይ መንሳፈፍ ከፈለክ ጀልባህን የአሏህ ፍራቻ መቅዘፊያህን ኢማንመንገድህን ደግሞ አሏህ ላይ መመካት አድርግ ። 🎀

🧷እኔ ምለው ወንዶች !? ቅናት የሚባለውን ነገር አርዳችሁ አርቃችሁ ቀበራችሁት እንደ ኣ !? زوجتك ، إبنتك ، أختك ليست بقرة بني إسرائيل حتى تجعلها تخرج من بيت
🧷እኔ ምለው ወንዶች !? ቅናት የሚባለውን ነገር አርዳችሁ አርቃችሁ ቀበራችሁት እንደ ኣ !? زوجتك ، إبنتك ، أختك ليست بقرة بني إسرائيل حتى تجعلها تخرج من بيتها فاقع لونها تسر الناظرين !؟ _كن رجلاً بمعنى الكلمة . اتدرون ماهو الأعجب...!؟      _من ذهاب حياء النساء ...!؟      _موت غيرة الرجال .. .!؟ قل لي بالله ألا تغار ...!؟ እሷኮ ሚስትህ እንጂ የበኒ ኢስራኢል ላም አይደለችም። ከቤት ስትወጣ «ድምቅ ያለችና ተመልካቾችን የምታስደስት» ሁና እስከምትወጣ ድረስ ደዩስ የሆንከው።

#موعظة كيف تربي أولادك! ش. ثابت توفيق ابو عشرة 🔹የልጅ አስተዳደግን በተመለከተ ምርጥ  ማንቂያ ነው እስኪ በደንብ እናዳምጠው ትርጉም በራሳችን

🧷የኩራተኛ ሰው አምሳያው ብቻውን ተራራ ጫፍ ላይ እንደቆመ ቢጤ ነው ከላይ ሆኖ ንቄት ባደበዘዘው ዓይኑ ሰዎችን ቁልቁል ሲመለከት ከትንኝ ያንሱበታል ሰወች ከስር ወደ ላይ እርሱን ሲመለከቱት ከጎመን
+1
🧷የኩራተኛ ሰው አምሳያው ብቻውን ተራራ ጫፍ ላይ እንደቆመ ቢጤ ነው ከላይ ሆኖ ንቄት ባደበዘዘው ዓይኑ ሰዎችን ቁልቁል ሲመለከት ከትንኝ ያንሱበታል ሰወች ከስር ወደ ላይ   እርሱን ሲመለከቱት  ከጎመን ዘር ፍሬ ያነሰ ሆኖባቸው እንደሚስሉት ግን አያስተዉልም። 🌺‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

🧷 እስልምና………… የማይጣል የማይወድቅ ልባስ ነው። አንዱ ቢተወው አላህ ከእሱ አንስቶ ከእሱ ለተሻሉ ሰዎች ያለብሰዋል!! 📖{فَإِن يَكْفُرْ بِهَا هَٰٓؤُلَآءِ فَقَدْ وَك
+1
🧷 እስልምና…………   የማይጣል የማይወድቅ ልባስ ነው። አንዱ ቢተወው አላህ ከእሱ አንስቶ ከእሱ ለተሻሉ ሰዎች ያለብሰዋል!! 📖{فَإِن يَكْفُرْ بِهَا هَٰٓؤُلَآءِ فَقَدْ وَكَّلْنَا بِهَا قَوْمًۭا لَّيْسُوا۟ بِهَا بِكَٰفِرِينَ}   {እነዚህ በእሷ ቢክዱም: በእሷ የማይክዱ ሕዝቦች ለእርሷ በእርግጥ አዘጋጅተናል፡፡}     [አል_አንዓም:⁸⁹] ~🌸 https://t.me/https_Aselefya

🧷القلوب المتعلقةُ بالشهوات محجوبةٌ عن الله بقدر تعلُّقها بها. ⤶ابن القيم رحمه الله⥃الفوائد « 104 🎀

🧷ሴት ልጅ እራሷ ስጦታ ነች የታደላት ከጌታው በስጦታ ይታደላታል የኔ ንግስት እራስሽን ከፍ እንጅ ዝቅ በፍፁም እንዳታስቢው የኔ ወርቅ ሴትነትሽ በቂ ነው። https://t.me/https_Aselefy
+1
🧷ሴት ልጅ እራሷ ስጦታ ነች የታደላት ከጌታው በስጦታ ይታደላታል   የኔ ንግስት እራስሽን ከፍ እንጅ ዝቅ በፍፁም እንዳታስቢው የኔ ወርቅ ሴትነትሽ በቂ ነው። https://t.me/https_Aselefya

(لِلَّذِينَ ٱتَّقَوۡاْ عِندَ رَبّهِمۡ جَنَّٰت) مقتطف من سورة آل عمران وسورة يونس Part of Surah Aal-i-Imraan and yunus ቁረኣን የቀልብ ምግብ ነው ተጋቀዙ...! =https://t.me/yequran_chanal

እኝ ብሎ ፎቶ መነሳት ፈገግታ ሳይሆን ሞኝነት ነው ስለዚህ በፈገግታ ሥም አትሞኙ نسخ
እኝ ብሎ ፎቶ መነሳት ፈገግታ ሳይሆን  ሞኝነት ነው ስለዚህ በፈገግታ ሥም አትሞኙ نسخ

🧷 قَـال الشَـيخ عَـبد الرزَاق البَـدر حـفظه اللّٰـه ሸይኽ አብድ ረዛቅ በድር አላህ ይጠብቃቸውና እንድህ ይላሉ وَمـن صفَاتِ الزَّوجة الصَالِحَة اح
+1
🧷 قَـال الشَـيخ عَـبد الرزَاق البَـدر حـفظه اللّٰـه ሸይኽ አብድ ረዛቅ በድር አላህ ይጠብቃቸውና እንድህ ይላሉ وَمـن صفَاتِ الزَّوجة الصَالِحَة احـترَام الزوج، وَمعـرفة قـدره، وَحَـقه አንድ ሚስት ባሏን ማክበሯ፣ሀቁን እና ደረጃውን ማወቋ ከመልካም ሚስት መገለጫወች ናቸው ←[ صفَات الزوجَـة الصَـالِحة || صَـ ٣٩ ] 🎀

ኣህህህህህህ ራሀቱል ቀልብ አንዳንዴ ሸሪዐውን በጠበቀ መልኩ ወጣ ብሎ አየር መቀበል አዕምሮን ማደስ ነው አቦ። 🎀
+3
ኣህህህህህህ ራሀቱል ቀልብ አንዳንዴ ሸሪዐውን በጠበቀ መልኩ ወጣ ብሎ አየር መቀበል አዕምሮን ማደስ ነው አቦ። 🎀

የኔ ውድ እህት ቃል ያጥረኛል ያ ዑምሪ🎀 አንድት ውድ እህቴ ዛሬ ስጦታ አበርክታልኝ ነው። መርቁልኝ አቦ አሏህ መልካም አድርጓን መልካም ጓደኞችንም ያብዛልን ያረብ🌹
+1
የኔ ውድ እህት ቃል ያጥረኛል ያ ዑምሪ🎀 አንድት ውድ እህቴ ዛሬ ስጦታ አበርክታልኝ ነው። መርቁልኝ አቦ አሏህ መልካም አድርጓን መልካም ጓደኞችንም ያብዛልን ያረብ🌹

القارئ : ياسر الدوسري ህይወት ያለ ቁረአን ባዶ ቀፎ ናት ተጋበዙ!! a beautiful voice» ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ልብ አርጣቢ ቲላዋ............🎧« =By Qariy Yassir Ae-doseriy🎙

ኹጥባ መስጅደ አልሐረም.m4a https://t.me/https_Aselefya

🧷ብልህ ሴት ለአጅ ነበይ ወንድ አምራ እና ተውባ በየቦታው የምትታይ እየተላላጠች እየተሽሞረሞረች እየተቅለሰለሰች ፎተዋን ምስሎቿን በየድህረ ገፁ የምታዝረከርክ ሳትሆን ለሀቅ ባሏ ብቻ ተውባ የምትቀር
+1
🧷ብልህ ሴት ለአጅ ነበይ ወንድ አምራ እና ተውባ በየቦታው የምትታይ እየተላላጠች እየተሽሞረሞረች እየተቅለሰለሰች ፎተዋን ምስሎቿን በየድህረ ገፁ የምታዝረከርክ ሳትሆን ለሀቅ ባሏ ብቻ ተውባ የምትቀርብ ናት ብልህ ሁኚ። https://t.me/https_Aselefya

በረካ ባልትና እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ! ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12
በረካ ባልትና  እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ! ለማዘዝ  ሳዑድ፦  @Abuoumer12345 ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim ወደ ግሩፕ  ለመቀላለቀል 👇👇 https://t.me/Bereka_Baltna https://t.me/Bereka_Baltna

እንድህ ይላል የቋንቋ ሊቅ ነው……… በጀልባ ተሳፍሮ እየሄደ ከጀልባው ሹፌር ጋ ጨዋታ ጀመሩ; ሊቁ…… "ቅኔ ትችላለህ እንዴ?" ባለ ጀልባው…… "አይ ከቅኔ ምንም አልችልም።" ሊቁ…… "እንግዲያውስ ከ
እንድህ ይላል     የቋንቋ ሊቅ ነው………   በጀልባ ተሳፍሮ እየሄደ ከጀልባው ሹፌር ጋ ጨዋታ ጀመሩ; ሊቁ…… "ቅኔ ትችላለህ እንዴ?" ባለ ጀልባው…… "አይ ከቅኔ ምንም አልችልም።" ሊቁ…… "እንግዲያውስ ከሕይወትህ ግማሹን እንደከሰርክ ቁጠረው።" አለው።   የተወሰነ ከተጓዙ በኋላ ከፍተኛ ማዕበል ይነሳና ባህሩ ይናወጣል። ጀልባዋም መቋቋም አቃታት። ባለ ጀልባው…… "ዋና ትችላለህ እንዴ?" ሊቁ……… "ኧረ ምንም አልችልም።" ባለ ጀልባው…… "እንግዲያውስ ሙሉ ሕይወትህ ልታጣ ነው" አለው።   አንተ ዘንድ የሆነ ነገር ሊኖር ይችላል; "ምንም የላቸውም" ብለህ የምትንቃቸው ሰዎች ዘንድ ያለው ግን የአንተው ባዶ ማድረግ የሚችል ሊሆን ይችላልና ማንንም አሳንሰህ ራስህን አልቀህ አትይ!! https://t.me/https_Aselefya

مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا سورة الكهف..  🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56) አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡ ሱረቱል  ካፍ    ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️‏ سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 - Telegram 频道 @https_aselefya 的统计与分析