fa
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 558
مشترکین
+124 ساعت
+27 روز
+330 روز
آرشیو پست ها
የተሰበረ ልብን ጠጋኝ እንጂ" ልብን ሰባሪ እንዳትሆን¡ 🧷ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﺑﻦ ﻋﺜﻴﻤﻴﻦ ﺭﺣﻤﻪ ﺍلله: ﻳﻨﺒﻐﻲ ﻟﻺﻧﺴﺎﻥ ﺃﻥ ﻳﺮﺍﻋﻲ ﻗﻠﻮﺏ ﺍﻟﻨﺎﺱ، ﻓﺈﺫﺍ ﺍﻧﻜﺴﺮ ﻗﻠﺐ ﺷﺨﺺ ﻓﻠﻴ
የተሰበረ  ልብን ጠጋኝ እንጂ"  ልብን ሰባሪ እንዳትሆን¡
🧷ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﺑﻦ ﻋﺜﻴﻤﻴﻦ ﺭﺣﻤﻪ ﺍلله: ﻳﻨﺒﻐﻲ ﻟﻺﻧﺴﺎﻥ ﺃﻥ ﻳﺮﺍﻋﻲ ﻗﻠﻮﺏ ﺍﻟﻨﺎﺱ، ﻓﺈﺫﺍ ﺍﻧﻜﺴﺮ ﻗﻠﺐ ﺷﺨﺺ ﻓﻠﻴﺤﺮﺹ ﻋﻠﻰ ﺟﺒﺮﻩ ﺑﻤﺎ ﺍﺳﺘﻄﺎﻉ؛ ﻷﻥ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﻓﻀﻼ ﻋﻈﻴﻤﺎ، ﻭﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻳﻨﺒﻐﻲ ﻟﻪ ﺃﻥ ﻳﺮﺍﻋﻲ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻨﻔﺴﻪ ﺑﻤﻌﻨﻰ ﺃﻥ ﻳﻌﺎﻣﻞ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻤﺎ ﻳﺤﺐ ﺃﻥ ﻳﻌﺎﻣﻠﻮﻩ ﺑﻪ. [ﺷﺮﺡ ﺑﻠﻮﻍ ﺍﻟﻤﺮﺍﻡ ١١-٣٣٣] ሸይኽ ኢብኑ ኡሠይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ" የሠው ልጅ የሰዎችን ቀልብ ከመስበር ሊጠባባቅ  እና ሊጠነቀቅ ይገባል" የሠውን ልብ ከሰበር , በመጠገን ላይ ሊጥር ይገባውዋል, ይሄን በማድረጉ ትልቅ ደረጃ አለው። ሸርህ ቡሉገል መራም( 333/11) https://t.me/https_Aselefya

🧷ኢላሂ..... ወዳንተ መቃረብን አብዝተው ከጨመሩት አንተም ከነሱ የዱኒያ መከራዎችን ካስወገድክላቸው ከደጋግ ባሪያዎችሁ አድርገን ያ ረብ🤲 https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂ..... ወዳንተ መቃረብን አብዝተው ከጨመሩት አንተም ከነሱ የዱኒያ መከራዎችን ካስወገድክላቸው ከደጋግ ባሪያዎችሁ አድርገን ያ ረብ🤲 https://t.me/https_Aselefya

ቲ🍃           ላ🍃                     ዋ🍃 القارئ : ماهر المعيقلي https://t.me/https_Aselefya

🧷ሁሉም መራራ ያልፋል ¿ "አብሽሪ የኔ ውድ እህት ይህም ያልፋል" ሁሉም ጥሩ ይሆናል ሁሉም ነገር ይስተካከላል ቢኢዝኒላህ" فَإِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ یُسۡرًا" ጥሩ ሁኔታ ላይ ሆነው
🧷ሁሉም መራራ ያልፋል ¿ "አብሽሪ የኔ ውድ እህት ይህም ያልፋል" ሁሉም ጥሩ ይሆናል ሁሉም ነገር ይስተካከላል ቢኢዝኒላህ"  فَإِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ یُسۡرًا" ጥሩ ሁኔታ ላይ ሆነው የምትመለከቻቸው ሁሉ ከባባድ ሁኔታዎችን ያሳለፉ ናቸው" https://t.me/https_Aselefya

ቲ🍃 ላ🍃 ዋ🍃 القارئ : ماهر المعيقلي https://t.me/https_Aselefya

🧷በህይወትህ የሚገጥሙህ ሰዎች¡ ወይም ፀጋዎች ናቸው አሊያም ትምህርት ናቸው "   ፀጋዎቹን ያዛቸው ትምህርቶቹን ተማርባቸው " የሰው ልጅ እንደ እርሳስ ቀለም ነዉ " የተሻለ ይፅፍ ዘንዳ ተሰባብሮ መቀረፅ አለበት። https://t.me/https_Aselefya

ንቂ¿የኔ ውድ እህት 🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም ውድ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና ውድ
ንቂ¿የኔ ውድ እህት
🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም ውድ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም      እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና  ውድ እህቴ ልብ ግዥ ኃላ እንዳታለቅሽ። https://t.me/https_Aselefya

🧷 ዓሊም ጃሂልን ያውቃል ምክንያቱም እሱም ጃሂል ነበር' ጃሂል ግን ዓሊምን አያውቅም' ምክንያቱም እሱ ዓሊም ሆኖ ስለ ማያውቅ። [ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት] https://t.me/https_As
🧷 ዓሊም ጃሂልን ያውቃል   ምክንያቱም እሱም ጃሂል ነበር' ጃሂል ግን ዓሊምን አያውቅም' ምክንያቱም እሱ ዓሊም ሆኖ ስለ ማያውቅ።  [ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት] https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰዎችን ለማጣት አትፍሪ" ነገር ግን ሰዎችን ለማስደሰት ስትይ እራስሽን እንዳታጪ። https://t.me/https_Aselefya

የኔ ውድ እህት🍃 🧷ዳመና የውሃን ክብደት መሸከም ሲያቅተው ዝናብ ይጥላል" ልብም የውስጡን ህመም መሸከም ሲያቅተው አይን እንባን ያፈሳል" ስሜትሽ ሲጎዳ" ልብሽ ሲሰበርና ጭንቅ ጥብብ ሲልሽ እጅሺን
የኔ ውድ እህት🍃
🧷ዳመና የውሃን ክብደት መሸከም ሲያቅተው ዝናብ ይጥላል" ልብም የውስጡን ህመም መሸከም ሲያቅተው  አይን እንባን ያፈሳል" ስሜትሽ ሲጎዳ" ልብሽ ሲሰበርና ጭንቅ ጥብብ ሲልሽ እጅሺን ወደላይ ከፍ አድርጊና ጌታሽን ለምኚው ያ ረብ.... በይው"እርሱ የለመኑትን አያሳፍርምና። https://t.me/https_Aselefya

«أغلب الشباب يعيشون في صمت ‏لا مال، لا عمل، لا زواج  ،‏يبتسمون بألم ٬ ‏اللهمّ اجعل لهم من كل ضيقٍ مخرجاً وفرجاً٠» አብዛኛዎቹ ወጣቶች በዝምታ ውስጥ ይኖራሉ። ➥ገንዘብ የላቸዉም ➥ሥራ የላቸዉም ➥ትዳር የላቸዉም ሆኖም ግን ህመማቸውን ችለው ፈገግ ይላሉ ። አላህ ሆይ ከእያንዳንዱ ችግር መውጫ መንገድና ፈረጃን ስጣቸው። 🤲 https://t.me/abu_abdil_hayyi_channel/4439

ለልብህ ጠቃሚ የሆነ መድሀኒት ትፈልጋለህ ? خفف من مجالسة أهل الدنيا، المفاخرون بها، المتعلقون بزخرفها وزينتها ከዱንያ ሰዎች ጋር መቀማመጥን ቀንስ ከነዚያ በሷ ከሚኩራሩ ልባቸዉ በጌጦቿ እና በመሸላለሚያዎቿ ከተንጠለጠለችባቸዉ ሰዎች ጋር ያለህን ግዜ ቀንስ የመካሪዉን አባት የሐዲሱን ሊቅ የሱፍያን አስ-ሰዉሪይን ምክር ጠበቅ አርገህ ያዝ " إنما يفسد عليك قلبك مجالسةُ أهل الدنيا وأهل الحرص " حلية الأولياء (٤٧/٧) "ልብህን የሚያበላሽብህ በዱንያ እና (በሷ ጉዳዮች ላይ) ጓጊ ከሆኑ ሰዎች ጋር መቀማመጥ ነዉ::" ወሪያቸዉ ስለ ቀብር እና ስለ አኺራ የሆኑ ሰዎች ዘንድ መቀማመጥን ማብዛት በአሏህ ፍቃድ ለልብ ጤንነት ሁነኛ ከለላ ነዉ :: منقول من أخي أبي عبيدة محمد

«ዱንያን መሰናበት በህይወታችን ትልቁ ክስተት ነው። ዳግም መመለስ አይታሰብም። ያለ ቀደመ ቀጠሮና ዝግጅት ወደ መረሳት። ዛሬ የሚያስጨንቀን ሁሉ ትንን፣ ብትን የሚልበት ፍፃሜ።» ቢሆንም ... ​ሞት
«ዱንያን መሰናበት በህይወታችን ትልቁ ክስተት ነው። ዳግም መመለስ አይታሰብም። ያለ ቀደመ ቀጠሮና ዝግጅት ወደ መረሳት። ዛሬ የሚያስጨንቀን  ሁሉ ትንን፣ ብትን የሚልበት ፍፃሜ።» ቢሆንም ...  ​ሞት የሕይወት መጨረሻ ሳይሆን፣  ወደ ዘላለማዊው ዓለም (አኺራ) የሚደረግ ሽግግር ነው። የዚህች ዓለም (ዱንያ) ቆይታችን በሙሉ ለዚያች ዘላለማዊ ጉዞ ምርኩዝ የምናዘጋጅበት ጊዜ ነው። ​ስለዚህ... ​ዛሬ ነገ ሳንል ለቀጣዩ ጉዞአችን እንዘጋጅ። አላህን በመታዘዝ እና መልካም ሥነ ምግባርን በመላበስ የሕይወታችንን ፍጻሜ እናሳምር። https://t.me/Kuni_selefiyah_1

🧷المعاصي تورثُ الذلَّ ወንጀል አሏህን ማመፅ' ውርደትን ታወርሳለች¡ ومنها: أنّ المعصيةَ تُورِثُ الذُّلَّ ولابُدَّ؛ فإنَّ العِزَّ كلَّ العِزّ
🧷المعاصي تورثُ الذلَّ ወንጀል  አሏህን ማመፅ' ውርደትን ታወርሳለች¡ ومنها: أنّ المعصيةَ تُورِثُ الذُّلَّ ولابُدَّ؛ فإنَّ العِزَّ كلَّ العِزّ في طاعةِ الله. قال تعالى: ﴿مَن كانَ يُريدُ العِزَّةَ فَلِلَّهِ العِزَّةُ جَميعًا﴾ أي: فليطلُبها بطاعةِ اللهِ، فإنَّهُ لا يجدُها إلا في طاعتهِ. وكانَ مِنْ دعاءِ بعضِ السَّلَفِ: اللهُمَّ أعِزَّني بطاعَتِكَ، ولا تُذِلَّني بمعصِيَتِكَ. ابن القيم | الداء والدواء، https://t.me/https_Aselefya

🧷ቁጥብ ሴት በሮቿን ለሀላል እንጂ¡ ለጂንጀና አትጋብዝም። ~

« ልብሺን ጠብቂ ከልቡ የሚወድሽ ድካምሽን ያዉቃል ግን አይጎዳሺም ያጠነክርሻል ደካማ አያደርግሽም ክንፍሺን አይሰብረዉም።» = t.me/https_Asselefya1
« ልብሺን ጠብቂ  ከልቡ የሚወድሽ ድካምሽን ያዉቃል ግን አይጎዳሺም ያጠነክርሻል ደካማ አያደርግሽም ክንፍሺን አይሰብረዉም።» = t.me/https_Asselefya1

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 13- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

"እኔ እናንተ እንደምታስቡኝ አይደለሁም። ስለኔ የምታስቡት ግን እናንተን ይግልፃል።" #ትዝብት
"እኔ እናንተ እንደምታስቡኝ አይደለሁም። ስለኔ  የምታስቡት ግን እናንተን ይግልፃል።" #ትዝብት

ስለ ፍቅር ከተባሉ ንግግሮች 👆👇 "إني أخافُ أن يمسَّكَ عذابٌ من الرَّحمن ~ ትክክለኛና እዉነተኛ ፍቅር ማለት በምታፈቅረው ሰው ላይ እሳትን መፍራት ማለት ነው ! ለአኺራህ
ስለ ፍቅር ከተባሉ ንግግሮች 👆👇 "إني أخافُ أن يمسَّكَ عذابٌ من الرَّحمن ~ ትክክለኛና እዉነተኛ ፍቅር ማለት በምታፈቅረው ሰው ላይ እሳትን መፍራት ማለት ነው ! ለአኺራህ የማይጨነቅ ሰው ላንተም አይጨነቅም።