fa
Feedback
Tнє Cσmpαrαtσr¹

Tнє Cσmpαrαtσr¹

رفتن به کانال در Telegram

⎛ይህ ቻናል ሙስሊም|ሙእሚን ባልሆኑ አካላት ለሚነሱ ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች፤ብሎም በነሱም ላይ ጥያቄ ለማንሳት እና እውነታ ለማስጨበጥ የተከፈተ ነው።⎠

نمایش بیشتر
734
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ጀግናው ኡስታዛችን ሙሐመድ ኸድር!

😁

6-10

“እግዚአብሔር የጠማምነትን መንፈስ በውስጥዋ ደባልቆአል፤ ሰካር በትፋቱ እንዲስት እንዲሁ ግብጽን በሥራዋ ሁሉ አሳቱ።” — ኢሳይያስ 19፥14

“ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።” — 2ኛ ተሰሎንቄ 2፥11-12

“እግዚአብሔር በአቤሜሌክና በሴኬም ሰዎች መካከል ክፉን መንፈስ ሰደደ፤ የሴኬምም ሰዎች በአቤሜሌክ ላይ ተንኰል አደረጉ።” — መሳፍንት 9፥23

“ነቢዩም ቢታለል ቃልንም ቢናገር፥ ያንን ነቢይ ያታለልሁ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ እጄንም በእርሱ ላይ እዘረጋለሁ ከሕዝቤም ከእስራኤል መካከል አጠፋዋለሁ።” — ሕዝቅኤል 14፥9

YHWH

ሙስሊም እህት ወንድሞች: https://t.me/+dYXBAMloIcA3NWU8 ... ክርስቲያን ወገኖች: https://t.me/+tAyR8bXS6ME2YzU0